ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 797 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 399 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 138 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 797 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 05 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -395، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -12، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.35‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.13‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 687 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 336 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 06 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 797
المشتركون
-1224 ساعات
-1117 أيام
-39530 أيام
أرشيف المشاركات
ከገላ ተቆርጦ እትብቴ ሲቀበር ለአፈር ማንነቴ የሞት ቀብድ ነበር😏

ወይ ፤ እሺ አስብልልኝ❤️‍🩹 ወይ እሱን አስጠላኝ🙂 ወደ ግደለውና  ተስካሩን አስበላኝ😕።

ካልወጣው ብዬ የእናቴን ሆድ ስመታው የነበረለት ህይወት ይህ ነው 😏

የማይነጋ ሕልም ሳልም የማያድግ ችግኝ ሳርም የማይድን በሽታ ሳክም የሰው ሕይወት ስከረክም እኔ ለእኔ ኖሪ አላውቅም 🗣ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን

ይቅር ባይ ልብ ትልቅ ነው ፈሪያ እግዚያብሄር በውስጡ ያለው ነው
ስለ ሁሉም ስለተፈጠረው ነገር ሁሉ.... ከጉልበቴ በርከክ በማለት ይቅርታ እጠይቃለው.🙏
ይ.ቅ.ር.ታ...ሁላችሁም...🥰
እኔም በድንጋጤ ታምሜለው.🥺

ይቅርታ
ይቅርታ
ይቅርታ
ይቅር በሉኝ...🙏

ሁላችሁም ለተፈጠረው ችግር ሁሉ ከልብ ይቅርታ እጠይቃለው.🙏

ንግግር ለውጥ ከፈጠረላቹ ብቻ ተናገሩ otherwise energy ማባከን ነው ሚሆንባቹ!!!

ለ Pkj የማወጣው ወጪ በዚህ ከቀጠለ በቅርቡ...🙂    ጎዳና ወጪ ነኝ👩🏻‍🦽‍➡️

ለተማሪዎች ሰበር መረጃ ከታች ያለውን አንብቡ 👇 ነገ ትምህርት አለ🙂

ሄርሜላ ይቅርታ ብላለች ለትናንቱ

እረ በእመቤቴ
photya አትልቀቁ..🥺

እረ በማካኤል እንደዚህ አትበሉ
ተረጋጉ...
ጎረቤት ነው የሞተው ጎረቤት ለቅሶ ሲሰሙ እኛጋር መስሎቸው ነው... ታምሜ ነበር አሁን እየተሻለኝ ነው እግዚያብሄር ይመስገን...🙏
እስካሁን አለው ጎረቤት ሰው ሞቱ ነው ለቅሶው.

በቃ Aቤኒ ጨከነብን😭😭😭 ዛሬም እኮ የለም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

@viva_sqwed ተነሱ በሉት.😭
ቀስቅሱልኝ...

እወነት ሞተ ነው እምትሉት 😭ነፍስህን በገነት ያኑራት Aቤኒ😭

ቆይ እሱ ከሌለ ይህ channal mn ይሰራል😭

ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑራት😭😭😭 እርሜን ዛሬ tg ብገባ ሞቱን ሰማው😭😭😭 Rest in pease 😭😭😭😭😭😭 ቤተሰቦቹንም እግዚያብሔር ያፅናችሁ እውነት ለመናገር እኔ ማቀው ሰው ሚሞት አይመስለኝም ነበር😭😭😭😭😭

ሄርሜላ ደርሳለች አረጋግጣለች 😭 እውነት ነው ሰዎች ታሞ ነበር ነው ያሉት 😭 ነብስ ይማር 😭

Rip.😭
Rip.😭