ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 812 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 396 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 136 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 812 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 04 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -396، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -18، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.60‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.18‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 727 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 345 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 05 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 812
المشتركون
-1824 ساعات
-1077 أيام
-39630 أيام
أرشيف المشاركات
photo content
+9

ዋጋህን በሰው እይታ ውስጥ ሳይሆን በህሊናህ ውስጥ ፈልገው😌

በእምነት የዘራኸውን በጥርጣሬ አትንቀለው😌

የሰው ልጅ ሌላው ላይ ለመፍረድ ችኩል ሲሆን በራሱ ጥፋት ይቅርታ ለመጠየቅ ግን ደካማ ነው😏

https://t.me/social_mediya_markting https://t.me/social_mediya_markting ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ የፈለጋችሁትን ነገር ያለ ገደብ እየገባችሁ ማስተዋወቅ ትችላላችሁ...😍

ነገሮችን አመዛዝኖ መወሰን አለመቻል ውድቀት ነው🙂

ከችግር መውጫ መንገድ አንድ ብቻ የሚሆንበት ጊዜ አለ'መጋፈጥ'🤝

የሆነው ሆኖ ድክመቱን ለይቶ እንደሚንቀሳቀስ ሰው ልባም የለም😌

✨ናቡከደነጾር ገደል ሲከታቸዉ እሳቱን አንድዶ ከእሳት ቢጥላቸው ከራሳቸው ፀጉር አንድ እንኳን ሳይጠፋ ቅዱስ ገብርኤል ደርሶ ሆነላቸው ተስፋ✨

✨ብቸኝነት ከብዶን ሐዘን ሲያስጨንቀን እኛ እንጠራሃለን ቅዱስ ገብርኤል ብለን በፈጣሪያችን ፊት ስለእኛ ቆመሀል የነደደብንን እሳት አብርደሃል🤍✨

🥹❤️‍🩹

🥹❤️‍🩹
+5
🥹❤️‍🩹

፩፱ አባቴ❤️‍🩹

ዛሬኮ ገብርኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ 😊

Tg ገብቼ ምን እሰራለው🥺 አንተን አወራለው...🥰☺️😇 💕💕💕💕💕💕💕
Tg ገብቼ ምን እሰራለው🥺
አንተን አወራለው...🥰☺️😇 💕💕💕💕💕💕💕

ናፍቆት እሳት ስትሆን ማገዶዋ ደግሞ ልብ ናት🙂

እንባ ባይኖር ኖሮ የሰው ልጅ በራሱ ውስጥ ሰምጦ በሞተ ነበር🙃

ብዙ ነገር መሆን ተመኝተን ነበር አሁን ግን ደህና መሆን ብቻ ነው ምንፈልገው😏

ሞገስ ስለሆንከኝ ጉልበትና ክብሬ ❤️‍🩹 በአንተ ያገኘሁትን አልዘልቀው ዘርዝሬ🥹🙏

ተኩላ በምክር በግ አይሆንም ሰው ካልፈለገ አይቀየርም🙂