ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 884 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 375 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 112 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 884 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 29 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -403، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -21، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 5.22‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.39‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 829 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 380 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 30 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 884
المشتركون
-2124 ساعات
-887 أيام
-40330 أيام
أرشيف المشاركات
ፈተና እንዴት ነበር ብሎ ይጠይቀኛል እንዴ 🙄 maths መምር እያለ ምን ሰላም አለ ወገን 😭 አመቱን ሙሉ አንብቤ የማላቅ ልጅ ብቻየን ተቀምጪ ልፈተን ወገን 😭 2 ሰአቱ 2 አመት ነው የሆነብኝ እኮርጃለሁ ብዬ ሄጄ ጉድ ሆንኩ 😂

ከ CBE ውጪ የማንም text ፈገግ አያስብለኝም

እዚ ቻናል ውስጥ ምን ይበዛል 🎇 ወንድ 👍 ሴት ❤️ ሁላችሁም በreactoin ግለጡ ለመልቀቅ እንዲያመቸኝ ነው 🥰

እኔ ብቻ ነኝ ግን የሞናሊና ውበት💅 ምንም ያልታየኝ ቆይ ምኗ ነው ቆንጆ

Exam እንዴት ነበር በ reaction

photo content

በውጫዊ ውበት ተማርኮ ማግባት የግድግዳ ቀለሙን ስለወደዱት ብቻ ቤቱን ከመግዛት ለይቼ አላየውም !!

የምቶጂውን ስታገቢ ሚስቱ ያደርግሻል✨ የሚወድሽን ስታገቢ ንግስቱ ያደርግሻል 👸 ነቃ በይ🥹 የኔ ሴት 🤗

ከተራራው አናት ከደጅሽ መጥቼ  ሰምሮልኛል  ስምሽን ጠርቼ🥹🤍:: ሚስጥረኛዬ ነሽ ሚስጥረኛዬ ኪዳነ ምህረት መፅናኛዬ🫶🏽🫀       እንኳን አደረሳቹ y'all🤎፩፮ 💚 💛 ❤

ኪዳነምህረት✨ ❤️‍🩹

❤️‍🩹ሰሚነሽ ኪዳነምህረት 🥰
❤️‍🩹ሰሚነሽ ኪዳነምህረት 🥰

የምቶጂውን ስታገቢ ሚስቱ ያደርግሻል✨ የሚወድሽን ስታገቢ ንግስቱ ያደርግሻል 👸 ነቃ በይ🥹 የኔ ሴት 🤗

አለምን በ 6 ቀን የሰራ አምላክ የናንተን ህይወት ለማስተካከል ጊዜ አይፈጅበትም ❤️🙏

ከፈተናው ስትወጡ የዚኛውን መልስ B ያለማ አህያ ነው እያሉ ሲስቁ B ያልከው አንተ:
ከፈተናው ስትወጡ የዚኛውን መልስ B ያለማ አህያ ነው እያሉ ሲስቁ B ያልከው አንተ:

Honestly ስታይ ጤነኛ እመስላለው ግን Deep Down ጉንዳኖች እንዴት ነው የሚያረግዙት ብዬ አስባለው

እኔ ልተኛ ነው እናንተ ትቆያላችሁ መሰለኝ
በቃ እደሩ 🙌

ቆንጆ ሆና ፈሪያ እግዚያብሄር በውስጦ ያለ ሴት ካየህ
🤗 ያቺ ልባም ሴት ነች 🤗
🤗ለዛውም ኦርቶዶክስ 🥰

አንዳንድ ሴቶች ግን የሚገርም ውበት💅 ይዛ 🥰 በዛ ላይ የሚገርም ባሀሪ ከሚገርም አስተሳሰብ ከሚገርም ስብዕና ጋር ያደላት ሴት ምነኛ የተባረከች ነች ጌታን 🥰

ፈተና ከጎበዝ ጋር እንዲደርሰኝ ፀልዬ ከአጠገቤ ቆንጅዬ ጎበዝ ልጅ ስትቀመጥ 🥰 አምላኬ ሆይ ውለታህ በዛብኝ 🥰

የዘንድሮ ቸከስ እንደ አባቷ መጠጣት 🥃 ትችላለች እንደ እናቷ ማሰብ ግን 💭 አችልም