ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 713 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 461 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 150 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 713 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 13 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -366، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -14، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.23‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.36‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 665 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 371 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 22.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 14 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 713
المشتركون
-1424 ساعات
-857 أيام
-36630 أيام
أرشيف المشاركات
እግዚያብሄር ሆይ .... ደጉ አባቴ🥰 ባንተ ላይ ያለኝ ተስፋ ጭንቀቴን፣ ሀዘኔን፣ ባዶነቴን እና ችግሮቼን ያስረሳኛል...❤️‍🩹

ሌሎች በብርድ ልብሶቻቸው ውስጥ ሆነው የሞቀውን ፈራሽ ታቅፈው እንቅልፍን በሚያጣጥሙበታ በዛ ውድቅት ለሊት  ቁጭ ብላችሁ ያነባችሁትን እንባ አላህ አይረሳውም! አብሽሩልኝ 🤗🥰

እስኪ ሞቅ ሞቅ አርጉላት ለአዲሶ አድሚን
Reactoin😘

New Admin...🥰 እንኳን ደህና መጣሽ sifen.🥰

Welcome.
sifen.🥰
My name is Hermela.

Hey everyone 👋 Sifen, the new admin here! Excited to be part of this channel and share great content with you all. Let’s make it even more fun together 😄

በለው አሰጣጥ🤣
በለው አሰጣጥ🤣

Reactoin የማታረጉ ሰዎች... አውራ ጣታችሁ ቆራጣ ነው...

sticker.webp0.34 KB

ሁሉም ሰው ሁሌ Telegram ላይ ተጥጄ የምውል ነው የሚመስለው.... #አንድ_አንዴም_እኮ_አድራለው🙂
ሁሉም ሰው ሁሌ Telegram ላይ ተጥጄ የምውል ነው የሚመስለው....              #አንድ_አንዴም_እኮ_አድራለው🙂

✨🩶

ፓስተር መሀመድ ገብረ ማርያም የሆነ Life...💔🥺

ቅምሻ🪽 ምኑም ከምኑ ሳይገባን ሲቀር... መታመም የዘወትር እጣፈንታችን ሲሆን... ንጋትና እና ምሽቱ ሲደበላለቅብን.... ነገ ያልደረስንበት ያልኖርበት ቀን ስላለ ካጎነበስንበት ቀና እንበል 'የነገ
ቅምሻ🪽
ምኑም ከምኑ ሳይገባን ሲቀር... መታመም የዘወትር እጣፈንታችን ሲሆን... ንጋትና እና ምሽቱ ሲደበላለቅብን.... ነገ ያልደረስንበት ያልኖርበት ቀን ስላለ ካጎነበስንበት ቀና እንበል 'የነገዋ ፀሀይ ምን ይዛ እንደምትመጣ አይታወቅም" አደል ሚባለው!
🖌ግእዛዊት

ወገን ልተኛ ነው ከደበራቹ ግን ቆያለው🥹

ስሚኝማ ቆንጅዬ ጤፍ በማይታወቅበት ሀገር እንደ ሳር ይቆጠራል ይባላል ለማንም ማንነትሽን ለማስረዳት አትታገዪ ያወቁሽ ናቸውና የሚያከብሩሽ እልፍ በይ መከበር ከምንም ይበልጣል! ዋጋሽን እወቂ ከእንቁ ይልቅ የከበርሽ ነሽ❤️

https://t.me/gift_24_1 አሁኑኑ ግቡና ከ50_200 ሰው አድ አርጉና ካርድ ሽልማት አግኙ....🥰 ለቡዙ ሰው ሳይዳረስ ፍጠኑ...🥰
የአዶናይ ግሩፕ ላይ...🥰

React ታደርጋላቹ ወይስ አታደርጉም??🦦😫 እናደርጋለን ❤️ አናደርግም🌚

ፍቅርን ለመግለጽ ቃላቶች ግዴታ እንዳልሆኑ ከውሻ መረዳት እንችላለን 🤷‍♂

ይህ ህዝብ እኮ.... በርባንን ፍታልን ክርስቶስን ስቀልልን ያለ ነው ። 🤔😒

ሁሉም ሰው ጊዜ ቦታና አጋጣሚ ጠብቆ ሚወጣ ጨለማ ማንነት አለው