ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 737 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 444 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 143 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 737 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 10 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -387، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.11‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.25‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 647 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 355 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 11 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 737
المشتركون
-724 ساعات
-847 أيام
-38730 أيام
أرشيف المشاركات
የኔ ቢራቢሮዎች ኦዳችኃለው ኡነት 😂💗

Shame ይዞኝ ነው እንጂ tg ላይ live የመጀመር ሕልም አለኝ 😒

አንድ ንጉስ ተናገረ እናቱን ገሎ ልቧን ያመጣልኝ የኔን ወንበር ይረከባል አለ ይህን የሰማ አንድ ልጅ እናቱን ገሎ ልቧን ይዞ እየሮጠ ሲሄድ ይወድቃል በዛ ጊዜ ያች የእናት ልብ ተናገረች ልጄ ተጎዳህብኝ ya selam.....enat 🤍🙌

የእግር ኳስ ቻናላችንን ይቀላቀሉ.🥰 👇👇👇 @sport_vibess @sport_vibess @sport_vibess ☝️.☝️.☝️ ወግ ይድረሳችሁ እስኪ እሄን ታላቅ ቻናል ተቀላቀሉ እና  ኳስ እዩ.🥰

ለችግራችን ብቻ ስንጠራው ያልታዘበንን እና እኛን ከመርዳት ፈቅ ያላለን አምላክ እናመስግን🙏 ተመስገን ያልተውከን...❤️‍🩹

ከእንቅልፌ በሚጣፍጥ 🥮🍰🍝🌮🍔የቁርስ ሽታ የሚቀሰቅሰን ባል ይስጠን🙏🥹 ደህና እደሩ!🫠

🥂Cheers🥂
🥂Cheers🥂

ሰው ሁኑ ሰውነት ከሁሉም ይቀድማል!! ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ደና አመሻችሁ 🫶
ሰው ሁኑ ሰውነት ከሁሉም ይቀድማል!!
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ
ደና አመሻችሁ 🫶

ልክ ልተኛ ስል አንተ ትስው ትለኝ እና ቲንሽ
ትራሴን በእንባ አርሰዋለው.🥺
ከዛም እራሴን እንዲህ ብዬ እዋሸዋለው ዛሬም ከኔ ጋር ነው ብዬ...💔😭

ልጠብቅህ . ከአስፓልቱ ዳር በአንዱ መንገድ አካሄዴን ላስተካክል ስወላገድ አሳሳቄን አወራሬን ስለማመድ ፀጉሬን ልብሴን ሀምሳ ጊዜ ስነካካ ቆይታህን ከናፍቆትህ ሳለካካ ለእይታህ ውብ እንድሆን ስዘገጃጅ
ልጠብቅህ
. ከአስፓልቱ ዳር በአንዱ መንገድ አካሄዴን ላስተካክል ስወላገድ አሳሳቄን አወራሬን ስለማመድ ፀጉሬን ልብሴን ሀምሳ ጊዜ ስነካካ ቆይታህን ከናፍቆትህ ሳለካካ ለእይታህ ውብ እንድሆን ስዘገጃጅ ጆሮ ጌጤን ሳጠባብቅ ያንገት ሀብሌን ሳበጃጅ ፈገግ ስል ደሞ ሳኮርፍ ስኮሳተር ትከሻዬ ለእቅፍህ ሲዘረጋ ሲኮማተር እንዲሁ ስል ከቆምኩበት ጀንበር ገብቶ ጀንበር ይውጣ እየጓጓሁ እየሳሳው ልጠብቅህ ግን አትምጣ አዎ አትምጣ . ለሰዎች፡ የፈለጉትን ማገኘት የሆነ ደስታን ቢሰጥም፣ ለእኔ ግን፡ አንተን ባካል ማየቴ ከጥበቃዬ አይበልጥም !😊 ተመልሻለው 😌🫶🏽
✍️ሄርሜላ.🥰

አዎ እኔ ቡዙ ወንዶች አወራለው... ግን ያንተን ቦታ የሚተካ ጠፋ ከባድ ቀዳዳ ጥለህብኝ ሄድክ...
ማንም እንዳንተ ሊሆንልኝ አልቻለም...🥺💔
😭 አንተ Even እንኳን ባጠፋ ታርመኝ ነበር አሁን ላይ ግን...
ይሳለቁብኛል.🥺💔😭

አስባቹታል ድንገት ብትሞቱ ከዛ በኋላ ቤተሰብ ስልካቹን ከፍቶ ቢየው ምን የሚሉ ይመስላቹሀል🤔

አንተ አጠገቤ በነበርክበት ጊዜ ሁሉ በጣም ደስተኛ ነበርኩ.🥰 በምታስበው በላይ...🥰 ስታቅፈኝ የተለየ ደስታ ይሰማኝ ነበር ልክ አንተ ስትርቀኝ ግን...🥺💔😭 መሮር አስጠላኝ አለም እኔ ላይ የተገለበጠችብኝ ያህል ተሰማኝ.🥺💔😭
እሁነቱን ልንገርህ ካንተ ከተለየው ወዲያ የእውነቴን ስቄ አላቅም እያስመሰልኩ ነው እንጂ...🥺💔😭

ትውስታዎቹን እንጂ
እሱን መመለስ
አቃተኝ...🥺💔😭

ቡዙ ቻናሎች አቃለው ግን እስካሁን እንደዚህ አይነት ቻናል አላየውም የምር...🥰 እዚህ ቻናል ላይ የሚጣፉት ነገሮች ብዛቶቹ እኔን ቀይሰውኛል.🥰 ትለዩብኛላችሁ በቀን post በተደረገ ቁጥር በጉጉት ኤየጠበኩ ነው የማነበው🥰

እሄ ቻናል ባይሮር ኖሮ ግን ምን ይወጠኝ ነበር ግን...🥺
አቤት ድብርት ነበር.🥰

እኔ ፈሪ አይደለውም በአደባባይ እናገራለው
አዎ እወደዋለው...🥰
የልጆቼ አባት እንዲሆን ነው የምፈልገው...🥺

አዎ እኔ ሳፈቅር ጅል ነኝ እንኳን የሆንኩ መብቴ ነው
አራዳ ሆኜ አንተን ከማጣህ ፋራ ሆኜ አንተን ባገኝህ ይሻለኛል 🥺🙌

እንደምወድህ ነገሬሀለው ታቃለህም ጪምር በጣም ቡዙ ግዜ ላወራህ ሞከርኩ አልሆነም በጎደኞቼም ሳይቀር አስጠየኩህ እሱም አልሆነም... እንግዲያውስ ጉዳዩን መርጌታ ይይዘዋል...🙌
ለ Aቤኒ አድርሱልኝ.💔🥺

ወይ የኔ ትሆናለህ ወይ ደሞ ትሞታለህ...🙌
ከዚህ ውጪ አማራጪ የለህም...