ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 844 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 407 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 132 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 844 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 01 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -420، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -28، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.83‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.37‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 766 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 375 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 02 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 844
المشتركون
-2824 ساعات
-1007 أيام
-42030 أيام
أرشيف المشاركات
🗣 ከጦርነት የተመለሰ ፈረስ ለሰርግ ማጀቢያ የተተኮሰ ጥይት አያስደነግጠውም 🙌

| ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ | |          React ካረጉ ደስ እንደሚለኝ    | |              ያውቁ ኖረዋል?  | |______________|                  \ (•◡•) /                    \      /                     ——                     |     |                     |_   |_

🗣 ከሳሽና ተከሳሽ እውነታውን ያቁታል እየተፈተነ ያለው ዳኛው ነው 🙌

Ethiopian_music_Yirdawe_Tenawe_Enaten_Keman_ይርዳው_ጤናው_እናቴን_ከማን.m4a5.20 MB

photo content
+3

photo content
+1

መልካም የእናቶች ቀን 🤱 May 10🫶🏽 / ግንቦት 2

photo content

አብሮ የማይሄዱ ስራ እና ስሞች ማንያዘዋል - አስተናጋጅ መብራቱ - መብራት ሀይል ሰራተኛ እመቤት - የቤት ሰራተኛ😂

ቀኑን ሙሉ #ሀሳብ የሆነብኝ ነገር እንጀራ #አይን ካለው ለምን #ቀይ_ወጥ አያቃጥለውም? 🤔🤭🤭

English የሚለውን #እንጃልሽ ብሎ ያነበበው ልጅ #ተመረቀ እንዴ?😂

ወገን... . . . ቀዝቅዛቹሀል . . . በጣም . ይደብደብ
Reactoin በደንብ አርጉ እንጂ የት ሄዳችሁ ነው

True story !👏
True story !👏

ጋባዥ ምንም ቢናገር #ልክ ነው 😄👌

አላችሁ ወይ 🙌

✨ዛሬ ሆነ ደስታ ሆነ ደስታ በእመቤታችን በማርያም ልደታ✨

🕊 ግንቦት ፩ 🕊 የዓለም ሁሉ ደስታ❕ እንኳን ለብርሃነ ልደቷ በሰላም አደረሳችሁ❕ "ፍጥረት ሁሉ በአንቺ ደስ ይለዋል" ተብሎ እንደተነገረ፣ ዛሬ የሰው ዘር ተስፋ፣ የድኅነት በር የሆነችው የእመቤታ
🕊    ግንቦት ፩    🕊   የዓለም ሁሉ ደስታ❕ እንኳን ለብርሃነ ልደቷ በሰላም አደረሳችሁ❕ "ፍጥረት ሁሉ በአንቺ ደስ ይለዋል" ተብሎ እንደተነገረ፣ ዛሬ የሰው ዘር ተስፋ፣ የድኅነት በር የሆነችው የእመቤታችን የልደት ቀን ነው። ጨለማው አልፎ የንጋት ብርሃን የታየበት፣ የፍጥረት ሁሉ ሐሴት የሆነ ታላቅ ዕለት ነው❕ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት፣ በረከትና እናታዊ ፍቅሯ በሁላችን ላይ ይደር፤ በምልጃዋም ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን።

ዮም_ፍሰሐ_ኮነ_በእንተ_ልደታ_ለማርያም_ዘማሪ_ፍቃዱ_አማረ.mp33.77 MB

photo content
+4

ሰው ሲጨንቀው መፍትሄ እንጂ ስለ ችግሩ ምክር አያስፈልገውም አድቡ🙂