cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሁለገብ የሰለፊያ ሙሃደራ እና የተጅዊድ ትምህርት ቻናል

wholeinstead_khyr_provider زُر ٱلآنَ Visit Now በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው እጀምራለሁ!!!! بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች የዚህ ቻናል ዓላማው ሀቅ እና አስተማማኝ የሆነ ዓቂዳን አህካምን እንዲሁም ፊቅህንም ባማከለ መልኩ ሙስሊሙን ኡማ ማገልገል ነው።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
316
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-1030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

👆እኒህ እላይ የተዘረዘሩትን መፅሀፍት እትሞች ማግኘት የምትፈልጉ 👇በነዚህ ዩዘር ኔሞች በመግባት ማናገርና መሸመት ትችላላችሁ የሚገኚው ሳኡድ መድና ጅዳ ሪያድ ማዘዝ ትችላላችሁ👇 @menhaj_Aselefiya1 @OUKT_MUHAMMED
إظهار الكل...
ታላቅ የብስራት ዜና ለሰለፍዬች             ከሰለፍያ ህትመት ስራ/المكتب السلفية የሸይኽ የሱፍ አህመድ ከ100 በላይ ትርጉም               መጸሐፎች ለገበያ ወጣ ❶, የዓቂዳ ምንጮች ❷,የተውሒድ_አንገብጋቢነትና_በኢስላም_ያለው_ደረጃ ❸,ፈትሁ_ረቢል'_በርየቲ_ቢተልኺሲል_ሀመዊየቲ ❹, ጅን አውድቅና ፈውሱ ❺,ጅሐድ_ፅንፍ_በመያዝና_በማጓደል_መካከል ❻,ጀርህ_እና_ተዕዲል_ምግብ_ውስጥ_እንደሚጨመር_ጨው_ዓይነት_ነውን ❼,ድግምተኛ_በመጣበት_ስፍራ_ሁሉ_አይቀናውም ❽, የጾም ትሩፋት ❾, የዓሹራ ቀን ትሩፋት ❿, የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው ⓫, የአላህ_ ስምችና_መገለጫዎቹ_በአላህ ስሞችና_መገ....... ⓬, የኢማን -ትሩፋት_ኢማን ይጨምራል ይቀንሳል ⓭, የኢኽዋን ሴራ በሁለቱ ሀረሞች ⓮, የኡዱሕያ ህግጋቶች ⓯,የአላህ_አምልኮት_እና_አምልኮትን_ለመፈፀም_የሚያግዙ_ነገሮች ⓰,የአላህ_ስሞችና_መገለጫዎቹ_በአላህ_ስሞችና_መገለጫዎች_ዙሪያ_አህለሱናዎች_ያላቸው_አቋም ⓱, የአላህ ባሮች መገለጫዎች ⓲, የተፍሲር መሰረታዊ ሕጎች ⓳,የአህለ'ሱና_ወል'ጀማዓህ_ዓቂዳ_እምነት ⓴, የተዘረጋው የአሏህ ገመድ ❷❶,የተውሒድ_አንገብጋቢነትና_በኢስላም_ያለው_ደረጃ ❷❷,የቢድዓ_ባለቤቶችን_በማወደስ_ላይ_ሙመይዑ_ኢብን_ሙነወር_ያቀረባቸውን_ማምታቻዎች_ማፈራረስ ❷❸,የበረካ_ትክክለኛ_ምንነትና_በረካ_የሚገኝባቸው_ምክንያቶች ❷❹,የሸይኹል_ኢስላም_ሙሐመድ_ብን_ዓብዲልወሃብ_ረሂመሁሏህ_የመጽሐፍ_ድርሰትና_ዝግጅት_መርሆ ❷❺,የሸሪዓው_ሙሉነትና_የቢድዓ_አደገኛነት_ይፋ_መሆን ❷❻, የሱና ደረጃ በኢስላም ❷❼, የሰራተኞች መብቶቻቸው ❷❽,የሰለፎች_ጎዳና_ለሙስሊሙ_ማህበረሰብ_አስፈላጊነቱ ❷❾, የረመዷን ወር መጣ ⓷⓪, የማይመለስ ዱዓ ❸❶, የማክፈር ብይን እና ህጎች ❸❷, የሙመይዓህ መገለጫዎች ❸❸የመጸዳጃ ቤት ስርዓትና ዚክሮቹ ❸❹, የመልካም ሚስት መገለጫዎች ❸❺,የሐሳብ፣_የጭንቀትና_የሐዘን_ማስወገጃ_ዱዓ ❸❻,የልጆች_አስተዳደግ_መሰረታዊ_ትኩረቶች ❸❼, የላኢላሃ ኢል'ለሏህ እውነታ. ❸❽,የአንገብጋቢ_ትምህርቶች_ለማያውቁ_ህዝቦች_ትንታኔ ❸❾,የ_“አየተል_ኩርስይ”_ትሩፋትና_ወደተውሒድ_ያላት_ጥቆማ ❹0,የ_“ተሶውፍ”_ምንነትና_በዲንና_በዒባዳ_መሰረቶች_ላያ_ሱፍያዎች_ያላቸው_አቋም ❹❶,ዝምድናን_መቀጠል_እና_እርሷን_ዝምድናን_ከመቁረጥ_ማስጠንቀቅ ❹❷, ዓቂዳን ማቀናዘል ❹❸,ወደአሏህ_በሚደረገው_ጥሪ_አህለስ'ሱና_ወል'ጀማዓህ_የሚከተሉት_ጎዳና ❹❹,ወደሐይማኖቶች_አንድነት_የሚደረገው_ጥሪ_ግልጽ_ክህደት_ነው ❹❺,ወደ_አላህ_መንገድ_የሚጣሩ_ሰዎች_መገለጫዎቻቸው ❹❻, ወደ እስልምና እምነት የመመራት ጸጋ ❹❼, ወልዩ ማን ነው ❹❽,ኸድር_ከሚሴ_በሸይኽ_ረቢዕ_አል'መድኸሊ_ላይ_ለቀጠፋቸው_ቅጥፈቶች_የተሰጠ_በቂ_ምላሽ_ ❹❾,ከጅሐድ_ጥበብና_ህግጋት_ምርጥ_ፍሬዎች ➎0 , ከተውሒድ አርማዎች ❺❶,ከአላህ_ምህረትን_መጠየቅ_ያለው_ደረጃና_የምህረት_ጠያቂዎች_ባህሪ ❺❷, ከተውሒድ አርማዎች ❺❸,ከሱረቱል_በቀራህ_መጨረሻ_ላይ_የሚገኙ_ሁለት_አንቀጾችን_በየሌሊቱ_መቅራት_ያለው_ትሩፋት ❺❹,ከመካነ_መቃብሮች_ጋር_የሚደረጉ_ግንኙነቶችና_አደጋዎቹ ❺❺, እውነተኛ ንግግር በኸድር ከሚሴ ላይ ❺❻,ኢትዮጵያዊው_ሙሐዲስ_አሽ'ሸይኽ_ሙሐመድ_ብን_ዓልይ_ብን_አደምና_የህይዎቱ_ነጸብራቆች ❺❼, አደራን መወጣት ❺❽, አንድነት በአህለሱና መንሐጅ (ጎዳና) ❺❾, አትራፊ የንግድ ማዕከላት ❻0,አስር_ጾምን_የተመለከቱ_አንገብጋቢ_ነጥቦች ❻❶, አስሩ የቀጥተኛነት መሰረታዊ ህጎች ❻❷, አራት መሰረቶች ለሙስሊም ነጋዴዎች ❻❸,አል’አርበዑነ_አል’ለተሚየህ_ፊል’ዓቃዒዲ_ወል’መናሒጂ_አስ’ሰለፊየህ ❻❹, አል'ዓቂደቱ አል'ዋሲጢያህ ❻❺,አላህን_በብዛት_የማስታወስ_ትሩፋትና_እርሱን_ከማስታወስ_መዘንጋት_አስቀያሚነት ❻❻, ነብዩን ﷺ  መውደድ ግዴታ ነው ❻❼, ታማሚው እንዲፈወስ የሚደረግ ዱዓ ❻❽, ታላቁ ዕውቀት ❻❾,ተውሒድ_በሙስሊሙ_ህይወት_ውስጥ_ያለው_ደረጃ ❼0, በዓቂዳ ዙሪያ የግንዛቤ ማስተካከያ ❼❶,በኢስላም_ውስጥ_ሰርጎ_ገብ_የሆነው_መውሊድ_ብዥታዎቹና_መልሶቻቸው ❼❷,በአስተማሪዎችና_በተማሪዎች_መካከል_ባለው_ስነ_ስርዓት_የምናገኛቸው_ጥቅሞች ❼❸, በአላህ ላይ የመመካት እውነታ ❼❹,በሶላት_ዙሪያ_ለቀረቡ_ጥያቄዎች_የተሰጡ_መልሶች_እና_የሰጋጂች_ስህተቶች ❼❺,በሴቶች_ምክንያት_የሚመጣው_ሁከትና_ከወንዶች_ጋር_የመቀላቀል_ጉዳቱ ❼❻,በሚጠቅምህ_ነገር_ላይ_ፍላጎቱ_ይኑርህ ❼❼,በሐበሻ_ምድር_የሚገኘው_የሙመይዓው_ሸይኽ_ኸድር_ከሚሴ_የቢድዓ_ባለቤቶችን_ማወደስ_በተመለከተ_የተጓዘባቸው ❼❽,በሐበሻ_ምድር_ሙመይዓዎች_እነማን_ናቸው ❼❾,በሁለት_ኹፎች_ላይ_ማበስን_በተመለከተ_የተሰጡ_ፈታዋዎች ❽0, ቁርኣንን ማላቅ ❽❶,ሸይኽ_አልዓላማ_ሙሐመድ_ብን_ዓልይ_አደም_አልኢትዮጵይ_“የተተነተነ_ትችትን”_አስመልክቶ_የሙመይዓው_ሸይኽ ❽❷, ሶስቱ መሰረቶች ❽❸, ሶሃቦችን አስመልክቶ ያለብን ግዴታ ❽❹,ሴቶችን_በረመዷን_የሚያሳስባቸው_ጉዳይ ❽❺, ሲሳይን የማግኛ መንገዶች ❽❻, ሱፍያነት የድንቁርና መገለጫ ❽❼,ሰዎች_ከሚያደርሱት_መከራ_ለመታገስ_የሚያግዙ_ነገሮች ❽❽, ሰዎች የሚዘነጉት ወር ❽❾, ሰላማዊ ሰልፍ ብዥታዎቹና መልሶቹ ❾0,ሰለፍይ_በሆነው_መንሐጅ_ላይ_የተመዩዕ_ወንጀል ❾❶, ምላስን በመጠበቅ የሚገኙ ፋይዳዎች ❾❷, ማመሳሰያዎችን ማጋለጥ ❾❸, ሙዚቃና የሙዚቃ መሳሪያዎች እርምነት ❾❹, ሙስጦለሁል ሐዲስ ❾❺, ሙስሊሟ ሴት በቤቷ ❾❻, ሙስሊሟ ሴት ሆይ ሒጃብሽን አደራ ❾❼,ሙስሊሞችን_“ሰለፍያ”_፣_“ሱፍያ”_፣_“አሻዒራ”_በሚሉ_ስያሜዎች_አትከፋፍሏቸው፡፡_ሁላችንም_ሙስሊሞች ❾❽,ሙስሊም_ካልሆኑ_ሰዎች_ጋር_በሚኖረን_ግንኙት_ላይ_ሸሪዓዊ_ህግጋቱ ❾❾, መጀመሪያ ዓቂዳ ❶00, መሰረተ ቢስ የሆኑ መጠበቂያዎች ❶0❶,ልጅ_በሶላት_ላይ_ትኩረት_እንዲያደረግ_ከአባት_የተቸረ_ጠቃሚ_መልዕክት ❶0❷, ልቦናን ማስተካከል ❶0❸,ለጀነት_ከተመሰከረላቸው_ሰዎች_መካከል_አንዷ_ስለሆነችው_ሴት_ታሪክ ❶0❹, ለሐጅና ዑምራ ፈላጊዎች ግልፅ ጎዳና ❶0❺,ሁከትን_ለመራቅ_መከተል_የሚገባን_ህጎችና_መመሪያዎች ❶0❻, 50 ጾምን የሚመለከቱ ፈትዋዎች (1) ❶0❼,21_የኡዱሑያ_እርድን_የሚመለከቱ_ፈትዋዎች ❶0❽,21_መልስ_የተሰጠባቸው_አንገብጋቢ_ጥያቄዎች ❶0❾, 18 ዘካን የሚመለከቱ ፈትዋዎች ❶❶0,10_ሶደቀተል_ፊጥርን_የሚመለከቱ_ፈትዋዎች (1) ❶❶❶, 'የሰርጋችን’ ኮ-ተ-ታ-ኮ-ተ-ቶ-ች ❶❶❷,“አላህ_ያለቦታ_አለ”_አህባሹ_በሰለፎች_ላይ_የቀጠፈው_ቅጥፈት
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ወንድሜ እህቴ ዝም ብለህ/ብለሽ አትቀመጪ 1. ሰቢህ(سبحان الله) 2. ከቢር(الله أكبر) 3. ሀሊል(لا إله إلا الله) በል/በይ አንተ/አንቺ ከዱኒ ቀናት ሁሉ በላጭ በሆኑ ቀናት ላይ ነው ያለኸው/ያለሽው። https://t.me/Wholeinstead_kheyr23 https://t.me/Wholeinstead_kheyr23 https://t.me/Wholeinstead_kheyr23 https://t.me/Wholeinstead_kheyr23 https://t.me/Wholeinstead_kheyr23
إظهار الكل...
📚 *حــــــ نـــبـــوي ــــــديث*📚 سلسلة الـ؏ـشر ذي الحجة【 ٥ 】 🌴عن أبـﮯ هريرة رضـﮯ الله عنه أن رسول الله ﷺ قال : ما أَهَلَّ مُهِلٌّ قطُّ إلَّا بُشِّرَ ، ولا كَبَّرَ مُكَبِّرٌ قطُّ إلَّا بُشِّرَ ، قيل : بالجنةِ ؟ قال : نَعَمْ ከአቢ ሁረይራ ረዲየላሁ ዓንሁ ተነስቶ የተዘገበ ሀዲስ ነው። የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ቦለዋል አለ፦ አንድም ሰው በዚህም ወር ውስጥ ሆነ በሌሎችም አልሃምዱሊላህ አይልም በሱ በማለቱ አላህ ቢያበስረው እንጂ፤ አንድም ሰው አላሁ አክበር አይልም በሱ ባለው ነገር ላይ አላህ ቢያበስረው እንጂ፤ ይህ ብስራት በምንድነው ተብለው ስጠየቁ በጀነት ነው ተብሏል(ብለዋል።) ➭ኢማሙ ጠበራኒይ ኪታባቸው ላይ አውጥተውታል(ፅፈውታል) በሸይኹል አልባኒይ ሲልሲለቱ ሰሂህ ላይም ተፅፏል። 📚 أخرجه الطبراني ٧٧٧٩ 📚 السلسلة الصحيحة للألباني 🌴قـ✑ــال عـمـر إبـن الخـطاب              رضـﮯ اللـہ عنـہ : قول العبد ( الله أكـبر ) خير من الدنيا وما فيهاኡመር ኢብን አል ኸጣብ ረዲየላሁ ዓንሁ እንዲህ ይል ነበር፦ የአንድ ባሪያ ንግግሩ(ٱللَّهُ أكْبَر) ማለቱ ከዱኒያ(ከዚህች ዓለም) እና በሷም ውስጥ ካለው ይበልጥለታል!!!!!! 📚 فتح الباري لابن رجب ٩/٨ .........𝐈𝐁𝐍 𝐘𝐀𝐒𝐈𝐍.............. ┈┅•● 📘📕📗📘📕📗●•┉┈
إظهار الكل...
ሁለገብ የሰለፊያ ሙሃደራ እና የተጅዊድ ትምህርት ቻናል

wholeinstead_khyr_provider زُر ٱلآنَ Visit Now በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው እጀምራለሁ!!!! بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች የዚህ ቻናል ዓላማው ሀቅ እና አስተማማኝ የሆነ ዓቂዳን አህካምን እንዲሁም ፊቅህንም ባማከለ መልኩ ሙስሊሙን ኡማ ማገልገል ነው።

📚 *حــــــ نـــبـــوي ــــــديث*📚 سلسلة الـ؏ـشر ذي الحجة【 ٥ 】 🌴عن أبـﮯ هريرة رضـﮯ الله عنه أن رسول الله ﷺ قال : ما أَهَلَّ مُهِلٌّ قطُّ إلَّا بُشِّرَ ، ولا كَبَّرَ مُكَبِّرٌ قطُّ إلَّا بُشِّرَ ، قيل : بالجنةِ ؟ قال : نَعَمْ ከአቢ ሁረይራ ረዲየላሁ ዓንሁ ተነስቶ የተዘገበ ሀዲስ ነው። የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ቦለዋል አለ፦ አንድም ሰው አልሃምዱሊላህ አይልም በሱ በማለቱ አላህ ቢያበስረው እንጂ፤ አንድም ሰው አላሁ አክበር አይልም በሱ ባለው ነገር ላይ አላህ ቢያበስረው እንጂ፤ ይህ ብስራት በምንድነው ተብለው ስጠየቁ በጀነት ነው ተብሏል(ብለዋል።) ➭ኢማሙ ጠበራኒይ ኪታባቸው ላይ አውጥተውታል(ፅፈውታል) በሸይኹል አልባኒይ ሲልሲለቱ ሰሂህ ላይም ተፅፏል። 📚 أخرجه الطبراني ٧٧٧٩ 📚 السلسلة الصحيحة للألباني 🌴قـ✑ــال عـمـر إبـن الخـطاب              رضـﮯ اللـہ عنـہ : قول العبد ( الله أكـبر ) خير من الدنيا وما فيهاኡመር ኢብን አል ኸጣብ ረዲየላሁ ዓንሁ እንዲህ ይል ነበር፦ የአንድ ባሪያ ንግግሩ(ٱللَّهُ أكْبَر) ማለቱ ከዱኒያ(ከዚህች ዓለም) እና በሷም ውስጥ ካለው ይበልጥለታል!!!!!! 📚 فتح الباري لابن رجب ٩/٨ .........𝐈𝐁𝐍 𝐘𝐀𝐒𝐈𝐍.............. ┈┅•● 📘📕📗📘📕📗●•┉┈
إظهار الكل...
ሁለገብ የሰለፊያ ሙሃደራ እና የተጅዊድ ትምህርት ቻናል

wholeinstead_khyr_provider زُر ٱلآنَ Visit Now በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው እጀምራለሁ!!!! بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች የዚህ ቻናል ዓላማው ሀቅ እና አስተማማኝ የሆነ ዓቂዳን አህካምን እንዲሁም ፊቅህንም ባማከለ መልኩ ሙስሊሙን ኡማ ማገልገል ነው።

🎤  ለአረፋ ተጓዘዦች    የተከበራችሁ በየአመቱ ለዒደል አድሓ ቤተሰብ ዚያራ የምትጓዙ ሙስሊም ወንድምና እህቶች በመጀመሪያ ጉዟችን ከሓራም የራቀ ሊሆን ይገባል ። አጅ ነብይ ወንድና ሴት ተቀላቅሎ ከመሄድ ፣ ከሙዚቃ ፣ ከጫት ፣ ከሲጋራ ፣ ካላስፈላጊ ቀልድና ንግግሮች የተጠበቀ ከተቻለ ሐዲስ እየሰማን ወይም እርስ በርሳችን እየተዋወስን አላህ አድረሶን ለቤተሰብ ዝያራ ስላበቃን እያመሰገንን መሆን አለበት ።     ሌላው ዲናችን ወላጅን ማስደሰት በጣም ትልቅ ቦታ ሰጥቶ መለኮታዊ በሆነው የአላህ ቃል ከሱ ሐቅ ቀጥሎ አውስቶታል ። በመሆኑም ወላጅን ለማስደሰት የሚሰሩ ነገሮች መጀመሪያ አላህ የፈቀዳቸውና የሚወዳቸው ሊሆኑ ይገባል ። አላህ እርም ( ሐራም ) ባደረገው ነገር ወላጅን ማስደሰት በራሱ ሐራም ስለሆነ ።      ወላጆቻችን ዱንያ ላይ እንዳይቸገሩ ፣ እንዳይራቡ ፣ እንዳይጠሙ ፣ እንዳይታረዙ ልብስና የተለያዩ ቁሳቁሶችን ይዘን እነደምንሄደው ሁሉ አኼራ ላይ እንዳይቸገሩ ፣ እንዳይበዝኑ ፣ ከከሳሪዎች እንዳይሆኑ አኼራን የሚያጠፉ ነገሮችን በማሳወቅ እንደ ሽርክና ወደ ሽርክ የሚያዳርሱ ተግባሮችን በመንገር እንዲርቁና እንዲጠነቀቁ ፣ ከተለያዩ ወንጀሎች እንዲርቁ ማስታወስ ፣ ሐዲስ እንዲሰሙ መንገር ፣ የሽርክን አደገኝነት በጥሩ አገላለፅ በአስተማሪነት ስሜት ሳይሆን በጣም በተጨነቀ ልጅነት ስሜት ማስረዳት ያስፈልጋል ። በፍፁም የበላይነትና አውቃለሁ የሚል ስሜት ከኛ እንዳያዩ ማድረግ ።      ከጎረቤት ጋር ከአካባቢ ጋር ሊኖር የሚገባውን መልካም አኗኗር ማስታወስ ። የተቸገረ ሰው ከረዱ ያን ነገር እንዳያስታውሱት ፣ እንዳይመፃደቁ ፣ የተረዳው ሰው ለእነሱ እንዲተናነስላቸው እንዳይፈልጉ መርዳታቸውን እንዲረሱት መንገር ። ስለ ጎረቤት ሐቅ ፣ ስለ ዘመድ ሐቅ ፣ ስለባልና ሚስት ሐቅ ማስታወስ በጣም አስፈላጊ ነው ። በተቻለ መጠን እነዚህን ለመፈፀም ከጣርንና ከወንጀል ነገሮች ርቀን በዒባዳ ላይ ጠንክረን ለሰዎች በተግባር አሳይተን ዒዱን ካሳለፍን በአላህ ፈቃድ እጥፍ ድርብ ምንዳ ይዘን እንመለሳለን ።          አላህ ከተጠቃሚዎች ያድረገን ። በድጋሚ የተለቀቀ። http://t.me/bahruteka
إظهار الكل...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 https://t.me/Wholeinstead_kheyr23 https://t.me/Wholeinstead_kheyr23
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
📚የ_ሲፈቱ_አስ_ሰላት     🔘 لفضيلة الشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله تعالى رحمة واسعة   🔷ከ ክፍል 01  – ክፍል 75            ሙሉ የተቀራ ደርስ 🔶በኡስታዝ አቡ ሀሳን          ( ሙሀመድ ኪርማኒይ                       ሀፊዘሁላሁ ተኣላ  )
إظهار الكل...
صفة الصلاة 71.mp34.06 MB
صفة الصلاة 72.mp33.76 MB
صفة الصلاة 73.mp35.22 MB
صفة الصلاة 74.mp35.61 MB
صفة الصلاة 75.mp34.79 MB