𝗡𝗘𝗫𝗧𝗚𝗘𝗡-𝗣𝗨𝗟𝗦𝗘
الذهاب إلى القناة على Telegram
🚀 Welcome to NextGen Pulse Your daily source for: 🤖 AI Tools & Tips 📱 New Apps & Websites 💡 Tech News & Innovations 🌍 Digital Skills & Future Technology 🔥 Smart Tutorials & Online Opportunities Stay updated with the future of technology. ✨
إظهار المزيد291
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+307 أيام
+2630 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26أكتوبر '26
أكتوبر '26
+42
في 0 قنوات
سبتمبر '260
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+1
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+1
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+2
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+1
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '260
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '260
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+2
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '260
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+3
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+1
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '250
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '250
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '250
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '250
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '250
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '250
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '250
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '250
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '250
في 2 قنوات
Get PRO
ديسمبر '240
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '240
في 28 قنوات
Get PRO
أكتوبر '240
في 13 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+5
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '240
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+12
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+10
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '24
+42
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+63
في 7 قنوات
Get PRO
مارس '24
+116
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+89
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+586
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 09 أكتوبر | +7 | |||
| 08 أكتوبر | +19 | |||
| 07 أكتوبر | +8 | |||
| 06 أكتوبر | +6 | |||
| 05 أكتوبر | 0 | |||
| 04 أكتوبر | 0 | |||
| 03 أكتوبر | 0 | |||
| 02 أكتوبر | +2 | |||
| 01 أكتوبر | 0 |
منشورات القناة
ከዓለም ታዋቂ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ነፃ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence — AI) ስልጠናዎችን ይማሩ። 🚀
1. አንትሮፒክ (Anthropic)
🔗 https://anthropic.skilljar.com
2. ጉግል (Google)
🔗 https://grow.google/ai
3. ሜታ (Meta)
🔗 https://ai.meta.com/resources
4. ኤንቪዲያ (NVIDIA)
🔗 https://developer.nvidia.com/cuda
5. ማይክሮሶፍት (Microsoft)
🔗 https://learn.microsoft.com/en-us/training
💡 እያንዳንዱ ኮርስ ነፃ መሆኑን፣ ቅድመ እውቀት የሚፈልግ መሆኑን እና የሰርተፊኬት አሰጣጡን በድረ-ገጹ ላይ ያረጋግጡ።
SHARE 🚀
| 2 | ⭐️ 700+ Subscriber channel ያላችሁ እና
Channel ማሳደግ የምትፈልጉ
DM @waverpulse & “WAVE” ብላችሁ Channel Link ላኩ።
❌ 700 በታች/sexual content | | 4 |
| 3 | ✅ሰዎች በ AI እንዲሰራላቸው የሚፈልጉት ዉስጥ ከላይ በ graph እንደምናየዉ Coding and Technical Automation በ ቀዳሚነት ይገኛል ::
SHARE 🚀 | 6 |
| 4 | 🎯 የኤንትራንስ ፈተና ጥሩ ውጤት ለማምጣት የቱን ትፈልጋለህ?
👇 ምርጫ አድርግ | 10 |
| 5 | 🔊🗞️ Breaking news 🗞️
😨ኢራን ወደ ኢትዮጵያ ሚሳኤል ልታስወነጭፍ ነው😨
እንዲህ የሚል ዜና ቢወጣ እንኳን ለመደበቅ መረጃ የምታገኙበት አሪፍ የዜና ቻናል የላችሁም❗️
ኑ ተቀላቀሉን😁 | 10 |
| 6 | እናንተ የምትፈልጉዋቸዉን channelኦች አንድ ላይ አርግተንላቹዋል
ተቀላቀሉን 🔥 | 12 |
| 7 | YouTube በ AI የሚሰሩ አዳዲስ የፈጠራ መሳሪያዎችን ለቪዲዮ creator ai አቀረበ! 🎬🤖
ዩቲዩብ ፈጣሪዎች የቪዲዮ ርዕሶችን፣ Thumbnails እና የድምፅ ትርጉሞችን በ AI እገዛ በቀላሉ ማዘጋጀት የሚችሉበትን አዲስ ስቱዲዮ አወጣ።
SHARE 🚀
@ | 11 |
| 8 | በዝህ አመት ብትቀላቀሉ ብየ ምመክራቹ ምርጥ ትምርታዊ ቻናሎች | 14 |
| 9 | IPhone ስልኮች ላይ እንደምታዉቁት ሁለት ስልኮችን በራሳቸው በኩል በማቀራረብ ብቻ የምትፈልጉትን ፋይል,ፎቶ,ቪዲዮ... ማስተላለፍ ትችላላችሁ።
ይሄ አማራጭ በGoogle አማካኝነት በቅርቡ ወደ Android ስልኮች እንደሚመጣ ተነግሯል። | 14 |
| 10 | እናንተ የምትፈልጉዋቸዉን channelኦች አንድ ላይ አርግተንላቹዋል
ተቀላቀሉን 🔥 | 15 |
| 11 | 🎯 WHAT DO YOU USE TELEGRAM FOR MOST? | 17 |
| 12 | 🚫 ክፍያ ቀረ
ጎበዝ ተማሪ ለሞሆን ለ entrance exam ከ 0 ተነስቶ ለማጥናት ከፍሎ መማር ቀረ
Vectorlab ሁሉንም Access(notes, exam,...) በ ነፃ ለ ሁሉም ክፍል (9 - 12) አምጥቶላቹዋል | 14 |
| 13 | ❗️AI models ያለ Training ራሳቸውን “ማራባት” እየተማሩ ነው! 🤯
Researchers የneural networks እርስ በርሳቸው “breed” እንዲያደርጉ የሚያስችል ስርዓት ሠርተዋል።
በተለምዶ AI model ለማሰልጠን Gradient Descent ይጠቀማል። ይህ ስርዓት ግን የተለየ ነው፦
🧬 ብዙ Random neural networks ይጀምራሉ።
🧬 ጥሩ ጎኖች ያላቸው models ይመረጣሉ።
🧬 ሁለት models ተጣምረው በCrossover አዲስ “offspring” model ይፈጥራሉ።
🧬 የተሻሉ models ይተርፋሉ እና እንደገና ይራባሉ።
🧬 ደካማ የሆኑ models ይወገዳሉ።
🧬 በትውልድ በትውልድ የmodel አቅም ሊጨምር ይችላል።
በሌላ አነጋገር፣ Natural Selection በAI ላይ እየተተገበረ ነው — random networks → competition → reproduction → inheritance → mutation።
እና አስገራሚው ነገር? 🤯
ይህ ሂደት አንድም Gradient Descent step ሳይጠቀም increasingly capable neural networks ማሳደግ ይችላል።
📌 ይህ AI እንዴት ሊሰለጥን እንደሚችል ላይ ሌላ አቅጣጫ ያሳያል። | 38 |
| 14 | Comments section is there 👇join | 43 |
| 15 | 🚨 አለም በቴክኖሎጂ የት ደርሳለች? እኛስ የት ነን? 😅
አለም በቴክኖሎጂ ማመን ወደሚያቅት ደረጃ ደርሷል! ጥቂቶቹን እንመልከት፦
🚗 BMW: አዲሱን X5 መኪና በ5 አይነት ሀይል (በነዳጅ፣ በናፍጣ፣ በኤሌክትሪክ፣ በሀይብሪድ እና በሀይድሮጂን) እንዲሰራ አድርጎ አቀረበ።
🌐 ቻይና: በሰከንድ 51Tbs የሚጓዝ እጅግ ፈጣን ኢንተርኔት አምጥታለች።
🛡 አሜሪካ እና እስራኤል: ከሰማይ የሚመጣን ጥቃት የሚመክት ግዙፍ የሌዘር ጋሻ (Dome) ሰርተዋል።
😂 የእኛ ሀገር እውነታ፦
ይሄ ሁሉ የቴክኖሎጂ ታምር በአለም ላይ እየተሰራ፣ እኛ ግን ቴሌግራም ላይ የተላከልንን አንድ ፎቶ ዳውንሎድ አድርገን ለማየት 5 ደቂቃ እስኪከፍትልን እንጠብቃለን! 😭
👇 የዛሬው የኢንተርኔት ፍጥነታችሁስ እንዴት ነው? አስተያየት መስጫው ላይ እንወያይ! 📲
Share @nextgen_pulse | 47 |
| 16 | 🚨 አለም በቴክኖሎጂ የት ደርሳለች? እኛስ የት ነን? 😅
አለም በቴክኖሎጂ ማመን ወደሚያቅት ደረጃ ደርሷል! ጥቂቶቹን እንመልከት፦
🚗 BMW: አዲሱን X5 መኪና በ5 አይነት ሀይል (በነዳጅ፣ በናፍጣ፣ በኤሌክትሪክ፣ በሀይብሪድ እና በሀይድሮጂን) እንዲሰራ አድርጎ አቀረበ።
🌐 ቻይና: በሰከንድ 51Tbs የሚጓዝ እጅግ ፈጣን ኢንተርኔት አምጥታለች።
🛡 አሜሪካ እና እስራኤል: ከሰማይ የሚመጣን ጥቃት የሚመክት ግዙፍ የሌዘር ጋሻ (Dome) ሰርተዋል።
😂 የእኛ ሀገር እውነታ፦
ይሄ ሁሉ የቴክኖሎጂ ታምር በአለም ላይ እየተሰራ፣ እኛ ግን ቴሌግራም ላይ የተላከልንን አንድ ፎቶ ዳውንሎድ አድርገን ለማየት 5 ደቂቃ እስኪከፍትልን እንጠብቃለን! 😭
👇 የዛሬው የኢንተርኔት ፍጥነታችሁስ እንዴት ነው? አስተያየት መስጫው ላይ እንወያይ! 📲
Share @nextgen_pulse | 1 |
| 17 | 🤖 ቻይና AIን ከ1ኛ ክፍል ጀምሮ ልታስተምር ነው! 🇨🇳
ቻይና በአዲስ የ5 ዓመት ዕቅዷ፣ Artificial Intelligence (AI) ከ6 ዓመት ጀምሮ እስከ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ለሁሉም ተማሪዎች እንዲማሩ ወስናለች።
🎯 ዓላማው በAI ቴክኖሎጂ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ መሆን፣ ኢኮኖሚን ማጠናከር እና የወደፊት ባለሙያዎችን ማፍራት ነው።
💬 እርስዎ ምን ያስባሉ? ኢትዮጵያም AIን በትምህርት ስርዓቷ ማካተት አለባት?
#AI #China #Technology #Education #Future | 57 |
| 18 | 🏆 በ2026 የዓለም ዋንጫ የሚታዩ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች 🤖⚽
🐕 1. የሮቦት ውሾች
በሰዎች ብዛት ባለባቸው ቦታዎች ጥበቃ በማድረግ ቪዲዮ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ይልካሉ። መሳሪያ አይታጠቁም፤ በድምፅ ማጉያ ብጥብጥ እንዲቆም ማሳሰቢያ ይሰጣሉ። 🎥📢
🎥 2. Referee Body Camera
በ104ቱም ጨዋታዎች ዳኞች የሰውነት ካሜራ ይለብሳሉ። ይህም ጨዋታውን ከዳኛው እይታ እንድንመለከት ያስችላል። 👨⚖️📹
⚽ 3. Sensor ያላት ኳስ
በኳሷ ውስጥ ያለው IMU Sensor በ1 ሰከንድ 500 ጊዜ የኳሷን መረጃ ወደ VAR ይልካል፤ ይህም ውሳኔዎችን ፈጣንና ትክክለኛ ያደርጋል። 📡✅
🧍♂️🧍♀️ 4. የተጫዋቾች 3D Model
የእያንዳንዱ ተጫዋች እንቅስቃሴ በReal-time ይከታተላል፤ ይህም ለSemi-Automated Offside Technology ይረዳል። 📊🚩
❓እናንተስ ምን ትላላችሁ?
እነዚህ ቴክኖሎጂዎች የእግር ኳስን ፍትሃዊነት ያሳድጋሉ? 🤔
ወይስ የጨዋታውን ውበት ያቀንሳሉ? ⚽💭
#WorldCup2026 #FootballTechnology #VAR #FutureOfFootball 🌍🏆 | 92 |
| 19 | 📡✈️ አሜሪካን ኤርላይንስ ከ2027 ጀምሮ ከ500 በላይ በሆኑ የAirbus አውሮፕላኖቹ ላይ የStarlink ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት ሊያስገባ መሆኑን አስታወቀ። አገልግሎቱ በA321XLR እና A321neo አውሮፕላኖች ላይ በመጀመሪያ ይጀምራል፣ የBoeing አውሮፕላኖቹ ግን አልተካተቱም።
ይህ ስምምነት ለSpaceX የStarlink አገልግሎት ትልቅ ድል ሲሆን፣ በአየር መንገድ ውስጥ ያለውን የፈጣን Wi-Fi ገበያ የበለጠ እንዲቆጣጠር ያግዘዋል። �
Reuters +1
#Aviation #Starlink #AmericanAirlines #SpaceX ✈️📶 | 88 |
| 20 | 🇯🇵 ጃፓን በዓለም ላይ ሰዎች በቀኝና በግራ እጃቸው መጻፍ የሚማሩባት ብቸኛ ሀገር ናት ተብላ ትነገራለች ✍️🤯
ይህ ልዩ ልምድ የአንጎል ቅንጅትን፣ ፈጠራን እና ትኩረትን ለማሻሻል እንደሚረዳ ይታመናል 🧠✨
እርስዎስ በሁለቱም እጆች መጻፍ መማር ይፈልጋሉ? 👀
👍 Yes
❤️ No
SHARE 🚀
@
@ | 80 |
