cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መዝሙር በግጥም

መዝሙር 147:7 ለእግዚአብሔር በምስጋና ዘምሩ፤ ለአምላካችንም በመሰንቆ ምስጋና አቅርቡ።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
14 537
المشتركون
+12524 ساعات
+5127 أيام
+2 52030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🙋‍♂አንድጥያቄ ✞በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰውን መግደል የጀመረው በማን ነበር ?✟           👇👇👇 https://t.me/addlist/2TkBck2rFoxMjNk https://t.me/addlist/2Tk_Bck2rFoxMjNk
إظهار الكل...
⚫️ ሀ. በ አቤል
🔴 ለ. በቃየል
⚪️ ሐ.በ ዳዊት
🔵መ.በ እዮብ
📓#አንድጥያቄ ✟ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለአብርሃም ድንኳን ለኖህ መርከብ ለያዕቆብ መሰላል ለአዳም ምኑ ናት? ✟
إظهار الكل...
⚫️ሀ. ሔዋን
🔴ለ. ቅርበት
🔵ሐ. ተስፋ
⚪️መ. ገነት
✞እስትንፋሰ ክርስቶስ✞ የደብር አስጋጁ ተጋዳይ ነህ የእግዚአብሔር አገልጋይ እስትንፋሰ ክርስቶስ ሐዋርያ ጸልይ ለኢትዮጵያ(፪) ቅዱስ ሚካኤል አሳደገህ እየቀደመ ከፊት መራህ ብሉይ እና ሐዲስ ድርሳናቱን ሁሉን አውቀሃል መጻሕፍቱን አዝ= = = = = አርባውን መአልት አርባ ለሊት ተወስነሃል በጾም ጸሎት በብዙ ድካም በብዙ ጻማ ከምድር አልፈህ ደረስክ ራማ አዝ= = = = = እንደ ኢያሱ ፀሐይ አቁመህ ከመነኮሳት ብልጫ አለህ የኢትዮጵያ ቅዱሱ ፍሬ እስትንፋሰ ሆይ ይላል ከንፈሬ አዝ= = = = = ከባህር ገብተህ ዘጠኝ ዓመት ለኢትዮጵያ ጸለይክላት ቃልኪዳን አለህ ለዘለዓለም ዛሬም ስለእኛ ለምልጃ ቁም
إظهار الكل...
እስትንፋሰ ክርስቶስ.mp33.42 MB
5
💛 ሼር 💛
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
إظهار الكل...
❤️ናታኒም ቲዩብ❤️
💁‍♂ትዳር ማለት ምን ማለት ነው⁉️
⛪️ቤተክርስቲያን በትዳር ዙያ ምን ታስተምራለች⁉️
💁‍♂የትዳር መሰረቱ ምን ድነው⛪️
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
💕መስከረም🌸
💕ጥቅምት🌸
💕ኅዳር🌸
💕ታህሳስ🌸
💕ጥር🌸
💕የካቲት🌸
💕መጋቢት🌸
💕ሚያዝያ🌸
💕ግንቦት🌸
💕ሰኔ🌸
💕ሀምሌ🌸
💕ነሀሴ🌸
💕🌸🌸ጷግሜ🌸🌸💕
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.