cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

❣️Strong Heart❣️

💙Strong Heart💙 Buy ads: https://telega.io/c/birtu_liboch

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
3 714
المشتركون
-524 ساعات
+897 أيام
+80130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

💧ህይወት በራሱ ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል ግን በዚህ ምድር ላይ ከሁሉም ነገር ዋጋ የሚያስከፍለን የምናስበውን ለማሳካት ምንም አለማድረግ ነው። ጥላሁን ገሰሰ የሰው ልብ ውስጥ ገብቶ የሙዚቃ ንጉስ እስኪባል ድረስ 300 በላይ ሙዚቃዎችን ሰርቷል፤ ቶማስ ኤዲሰን አንድ አምፖል እስኪበራለት ብዙ ሺ አምፖሎች ተቃጥለውበታል። የሚሞክር ሰው የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ የሚፈልገውን በእጁ ማስገባቱ አይቀርም። 🧤ለሚወዷቸው መልዕክቱን ሼር ያድርጉ። አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦችን በየቀኑ ለማግኘት የቻናላችን አባል ይሁኑ። አስደሳች ማክሰኞ ተመኘን🙏🙏 @Inspire_Ethiopia
إظهار الكل...
👍 2
💎ዲስፕሊን ማለት አሁን ያለንበትን ሁኔታ መድረስ ከምትፈልግበት ቦታ የሚያገናኝልን ድልድይ ነው። ስለዚህ ሁሌም የምናደርጋቸው አሪፍ ልማዶቻችን አሰልቺም ቢሆኑ ወይም በምንፈልገው መጠን ለውጥ ባያሳዩንም ከጠንካራው የስራና የትምህርት ዲሲፕሊናችንን ፍንክች ማለት የለብንም። 🧤ለሚወዷቸው መልዕክቱን ሼር ያድርጉ። አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦችን በየቀኑ ለማግኘት የቻናላችን አባል ይሁኑ። የተቀደሰ ሀሙስ ተመኘንላችሁ🙏🙏 @Inspire_Ethiopia
إظهار الكل...
💎በህይወት ውስጥ ጠንክረን ለመስራት ስንፍና ሲሰማን ይሄንን ጥቅስ እናስታውስ...'ነፃ ምሳ የለም!' አዎ የምንፈልገውን ለመጨበጥ ማቀድ አለብን፣ መሮጥ አለብን፣ መልፈት ከፍ ዝቅ ማለት አለብን በነፃ አገኛለው ብለን ስንጠብቅ ጊዜ ያልፍብና፤ አንዳንዴ ቁጭ ብለን የሰቀልኘውን ነገር ቆመን ማውረድ ራሱ ልንቸገር እንችላለን። ስለዚህ ወደ ህልማችን እንሩጥ🏃🏃 ውብ ዕለተ ሰንበት ተመኘን🙏🙏 @Inspire_Ethiopia
إظهار الكل...
👍 3
🎯አንድ አዲስ ነገር ለማድረግ ከፈለግ ሁሌም በተመሳሳይ ሰዓት ለማድረግ ሞክር! 🧤ሁሌም በተመሳሳይ ሰዓት አንድ ገፅ ከፃፍክ...ፀሀፊ ነህ! 🧤ሁሌም በተመሳሳይ ሰዓት ጊታር ከተጫወትክ...ሙዚቀኛ ነህ! 🧤ሁሌም በተመሳሳይ ሰዓት ስፖርት ከሰራህ...ስፖርተኛ ነህ! 🧤ሁሌም በተመሳሳይ ሰዓት ሲጋራ ካጨስክ...ሱሰኛ ነህ! ውብ ከሰዓት ተመኘንላችሁ🙏🙏 @Inspire_Ethiopia
إظهار الكل...
2
#share & #like ✨    ✅✅✅✅😀    👍👍👍👍👍👍👍    ✔️🔠🔠🔠🔠     @birtu_liboch     @birtu_liboch
إظهار الكل...
👍 1
💎 በህይወታችን ውስጥ ደስታ ከሚፈጥሩልን ነገሮች አንዱ ህይወታችንን ከአላማችን ጋር ማጣበቅ ነው፣ ከሰዎች ጋር አይደለም! ከሁኔታዎች ጋር አይደለም! ከአላማችን ጋር ማጣበቅ! ምክንያቱም ሰዎችና ሁኔታዎች በጊዜ ሂደት ይለወጣሉ፣ እንዳስቀመጥን ላናገኛቸው እንችላለን አላማችን ግን ግዜ የማይለውጠው ሁኔታዎች ከፍ ዝቅ የማያደርጉት ግንብ ስለሆነ እሱን ለማሳካት መኖራችን በራሱ ደስታ ይፈጥርልናል። 🔆 አላማችን አሪፍ የፍቅር ህይወት መገንባት ይሆናል፤ ደስ የሚል ትዳርና ቤተሰብ መመስረት ይሆናል፤ ትልቅ የገንዘብ፣ የስራ ስኬት ሊሆን ይችላል ግን ከሰውና ከሁኔታዎች በላይ የማይለወጥ አለት ስለሆነ ህይወታችንን ከሱ ጋር ማጣበቅ የሚገርም ደስታ ይፈጥርልናል። አስደሳች ምሽት
إظهار الكل...
👍 2 1👏 1
አብዛኞቹ ጭንቀቶቻችን የሚመነጩት ልንሰራ ያሰብነው ነገር ከባድ ወይም ብዙ ስለሆነ አይደለም የጀመርነውን ቀላል ነገር ስላልጨረስን ነው። ትላንት አልፏል አንጨብጠውም ነገም በእኛ እጅ አይደለም ማስተካከል የምንችለው ዛሬን ነው ያውም አሁንን። ብሩህ ማክሰኞ ተመኘን🙏 @Inspire_Ethiopia
إظهار الكل...
1
⚡️እንደጠፋህ ከተሰማህ - እቅድ አውጣ ⚡️ከከፋህ - እራስህን ጠየቅ ለምን ? ⚡️መተኛት ካቃተህ - ደስ የሚልህን ነገር አንብብ ⚡️ከደከመህ - ሻወር ውሰድ ⚡️ከጨነቀህ ከራስህ ጋር አውራ ⚡️ከሰለቸህ - ተንቀሳቀስ አትጎለት ⚡️ስሜትህ ከተበላሸ - ስፖርት ስራ ⚡️መወደድ ከፈለክ - እራስህን ሁን
إظهار الكل...
2
°•🥀አንድን ነገር እንዲሁ በቁሙ አይተኸው ብቻ አልችለውም አትበል። ከመወሰንህ በፊት ሞክረው፤አንዴ ብቻ ሳይሆን ደጋግመህ ሞክረው። ምክንያቱም ያንን በደጋገምከው ልክ ስለዚያ ነገር ይበልጥ እያወቅክ ትመጣለህ፤መጀመሪያ ላይ ላደናቀፈህ እንቅፋት በሁለተኛው ላይ አትሸወድለትም፤በሙከራ ውስጥ ልምድ ይገኛል……ሁሉም ነገር ቀስ በቀስ ቀላል እየሆነ ይመጣል። ብቻ መሞከርህን እንዳታቆም፤አልችለውም ብለህ ለመወሰን አትቸኩል። 🔥🔥 ☆☆𝕝𝕚𝕜𝕖☆𝕔𝕠𝕞𝕞𝕖𝕟𝕥☆𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖☆☆
إظهار الكل...
👍 5