ar
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

الذهاب إلى القناة على Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

إظهار المزيد
1 551
المشتركون
-124 ساعات
-77 أيام
-330 أيام
أرشيف المشاركات
ዐይነ ስውር ዐይኑ ሲያይለት ያገለገለውን ዘንግ ይጥላል። https://t.me/https_Aselefya
ዐይነ ስውር ዐይኑ ሲያይለት ያገለገለውን ዘንግ ይጥላል። https://t.me/https_Aselefya

እንደዚች አይነት አፅናኝ ማራኪ መልዕክት በሚያስቀምጡልን ሰዎች ላይ የአሏህ እዝነት እና ሰላም ይስፈን🌷🍓

​ *የኔ* *ውድ* *እህት* *አንችኮ* *ጀግና* *_ነሽ_* ​የነገን ውብ ኑሮ ዛሬ የምትሰፊው ጀግና ነሽ በፅናት ክብርን ያቆምሽው ​ቢያደክምሽ አቀበቱ ቢበዛም አድካሚው ነገሽ ይፈካልሻል በደስታ ሲት
​ *የኔ* *ውድ* *እህት* *አንችኮ* *ጀግና* *_ነሽ_* ​የነገን ውብ ኑሮ  ዛሬ የምትሰፊው ጀግና ነሽ በፅናት  ክብርን ያቆምሽው ​ቢያደክምሽ አቀበቱ  ቢበዛም አድካሚው ነገሽ ይፈካልሻል በደስታ ሲትኖሪው ​ለዛሬው ፈተና  እጅሽን ሳትሰጪ ለነገው እረፍትሽ በይ በብርታት ውጪ ​በስደት የፈሰሰው የእንባሽ ዘለላ በነገው ስኬትሽ  በሳቅ ይተካና አብሽሪ የኔ እህት  ሁሉም ያልፋልና ​የዛሬው ድካማችሁ ለነገው ደስታችሁ መሠረት ነውና _ጥንካሬው_ አይለያችሁ🍃

🧷ለመደሰት ሰውን አይደለም መፈለግ ራስን ነዉ🌷 https://t.me/https_Aselefya
🧷ለመደሰት ሰውን አይደለም መፈለግ  ራስን ነዉ🌷 https://t.me/https_Aselefya

"‏ليس كل تأخير حرمانًا ولا كل إغلاق باب نهاية طريق فكم من خيرٍ ادَّخره الله لعبده حتى يأتيه في الوقت الأجمل والأصلح، فأحسن الظن بربك فإن فضله أعظم مما يصوِّر لك عقلك"

شكواك إلى الله عبادة وليست ضعفًا! - الشيخ #عبدالرزاق_البدر حفظه الله.

🔖ጠንካራ ሴት ማለት በህይወቷ ፈተና የማይገጥማት ሳይሆን የሚገጥማትን ፈተና ተጋፍጣ የምታልፍና ከውድቀቷ ይበልጥ ጠንክራ የምትነሳ ናት። ||

✿ የቂያማ ቀን የሚሰጥህ መፅሀፍ ደራሲው አንተ ነህ 🌱 @TewhedandSuna

🧷ልብ ሺህ መከራን ይቋቋማል፣ ሺህ ሽንፈትንም ይሸከማል፤ ግን ከታመነበት ሰው የሚመጣ ክህደት ትንሽ ቢሆንም እስከ መጨረሻ ይሰብረዋል...💧 https://t.me/https_Aselefya
🧷ልብ ሺህ መከራን ይቋቋማል፣ ሺህ ሽንፈትንም ይሸከማል፤ ግን ከታመነበት ሰው የሚመጣ ክህደት ትንሽ ቢሆንም እስከ መጨረሻ ይሰብረዋል...💧 https://t.me/https_Aselefya

🧷ፈውስ ዋጋ አለው አሉ" እሱም→ቁስሉን መስፋት የሚፈልግ ሰው" የመርፌውን ውጋት መታገስ አለበት። https://t.me/https_Aselefya
🧷ፈውስ ዋጋ አለው አሉ" እሱም→ቁስሉን መስፋት የሚፈልግ ሰው" የመርፌውን ውጋት መታገስ አለበት። https://t.me/https_Aselefya

‏🧷 لمَّا كان مبدأ [الزنا] من قبل البصر جعل [الله] الأمرَ بغضّه مقدمًا على حفظ الفرج، فإن الحوادث مبداها من النظر، كما أن معظ
‏🧷 لمَّا كان مبدأ [الزنا] من قبل البصر جعل [الله] الأمرَ بغضّه مقدمًا على حفظ الفرج، فإن الحوادث مبداها من النظر، كما أن معظم النار من مستصغَر الشرر. فتكون نظرة، ثم خطرة، ثم خطوة، ثم خطيئة، ابن القيم | الداء و الدواء صـ (٣٤٧)

العلم الحقيقي هو العلم الذي ينفع صاحبه ويقوده إلى الخير والعمل الصالح أما العلم الذي لا ينفع أو يضر صاحبه فوجوده كعدمه.

📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛ
📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

✅ይህ ኪታብ በውስጡ በጣም ወሳኝና ብዙ ጊዜ የሚቀሩ አስራ ስድስት መትኖች ባንድ ሰብስቦ የያዘ ነዉ ሀረካ ፈትሀ ከስራ ያለው ሲሆን ዋጋውም ርካሽ ነው። ◈በውስጡ የሚገኙ ኪታቦች ዝርዝር ከታች አስቀም
✅ይህ ኪታብ በውስጡ በጣም ወሳኝና ብዙ ጊዜ የሚቀሩ አስራ ስድስት መትኖች ባንድ ሰብስቦ የያዘ ነዉ ሀረካ ፈትሀ ከስራ ያለው ሲሆን ዋጋውም ርካሽ ነው። ◈በውስጡ የሚገኙ ኪታቦች ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ! 1  አዝካር ወልኣዳብ 2  ነዋቂዱል ኢስላም 3  ቀዋኢዱል አርበአ 4  ኡሱሉ ሰላሳ 5  አርበኡነ ነወውያ 6  ቱህፈቱል አጥፋል 7  ሹሩጡ ሶላት 8  ኪታቡ ተውሂድ 9  አቂደቱል ዋሲጥያ 10  አቂደቱ ጠሀውያ 11 አጅሩምያ 12 በይቁንያ 13 አልወረቃት 14  አረህብያ 15  ኡንዋኑል ሂከም 16 አቢኢስሀቅ ኢሊቤሪ ዋጋ ለማወቅና ለማዘዝ ከታች ባለዉ አድራሻ ያናግሩን! +966554605973 👉  @Hayat_bint_Seid_Aselefly ╭┈──── ⇣⇣••⇣⇣ ╰┈➢ t.me/Online_Eslamawiy_Market

ከወሎው ታላቅ ደውራ ኮንቦልቻ ከተማ ከአንሷር መስጅድ ቀጥታ ስርጭት ኡስታዝ አብዱሮህማን ሹመት ገብቷል 👇👇👇👇👇🌹👇👇👇 t.me/Sobabilalmesjid?livestream=a404eee12a9d181392

​"አሏህ ሆይ! ይህንን አዲስ ዓመት የሰላም የጤና የደስታና የብልጽግና ዓመት አድርግልን። ልባችንን በደስታ ሙላው ከጭንቀትና ከከባድ ፈተናዎችም ጠብቀን። ያሰብናቸውን መልካም ምኞቶች ሁሉ አሳካልን በ
+3
​"አሏህ ሆይ! ይህንን አዲስ ዓመት የሰላም የጤና የደስታና የብልጽግና ዓመት አድርግልን። ልባችንን በደስታ ሙላው ከጭንቀትና ከከባድ ፈተናዎችም ጠብቀን። ያሰብናቸውን መልካም ምኞቶች ሁሉ አሳካልን በሲሳያችንና በሕይወታችን ላይ በረከትህን አውርድልን። ፈጣሪ ሆይ! ካለፈው ዓመት ስህተቶቻችን ተምረን የተሻሉ ሰዎች የምንሆንበት ብሩህ ዓመት አድርግልን። አሚን🤲🤲🤲

المعاصي تفسد العقل

''የብዙ ሟች ቤተሰቦችን ማግኘት አልተቻለም'' 🚨 ⚠️ አስቸኳይ መልዕክት፡ #ሸር ይደረግ! ⚠️ የሟቾች ቤተሰቦችን ማግኘት ባለመቻሉ አስቸኳይ እገዛ ይፈለጋል። 🚨'' ዛሬ ማለዳ ሰኔ 08/2018 ዓ.ም በደሴ እና ኮምቦልቻ መካከል በሚገኘው ''ሀረጎ'' መንገድ ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የ31 ሰዎች ሕይወት ማለፉ የሚታወስ ነው። የሟቾች አስክሬን ደሴና ከምቦልቻ ሆስፒታሎች የሚገኝ ሲሆን ''በዚህ አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ብዙ ሰዎች መታወቂያ እና ማንነታቸውን የሚገልፅ መረጃ ባለመኖሩ'' አስከሬን ለማስረከብም ሆነ ሁኔታውን ለማሳወቅና የቤተሰቦቻቸውን አድራሻ ማግኘት ከባድ ሆኗል ተብሏል። አደጋ የደረሰበት ''አውቶቡስ ሰኔ 07/2018 ዓ.ዓ መነሻው ከቦረና መካነ-ሰላም ከተማ እንደሆነም የተገለፀ ሲሆን'' ይህ መልዕክት ለሚመለከታቸው ቤተሰቦች በፍጥነት እንዲደርስ ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ። በተለይ ከመካነ-ሰላም ወደ አድስ አበባ የተጓዘ የቤተሰብ አካል ካለና አድራሻው የጠፋባችሁ ወይም የምታውቁት ሰው ካለ መረጃዎችን በማመሳከር እንድትተባበሩና መረጃው ለሌላቸው ደግሞ ይህንን ፅሁፍ በየግሩፑ እና በየገጻችሁ #Share በማድረግ አግዙ። የአንድ ሰው ''ሼር'' ማድረግ ለአንድ ቤተሰብ መጽናኛና መረጃ ሊሆን ይችላል። ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለተጎጅ ቤተሰቦችም መጽናናትን እንመኛለን!