ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

الذهاب إلى القناة على Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

إظهار المزيد
1 545
المشتركون
-224 ساعات
-87 أيام
-630 أيام
أرشيف المشاركات
🧷 ‏قال الإمام إبن القيم رحمه الله يا إبن آدم إن بينك وبين الله خطايا لا يعلمها إلا الله سبحانه ، فإن أحببت أن يغفرها لك فاصف
🧷 ‏قال الإمام إبن القيم  رحمه الله يا إبن آدم إن بينك وبين الله خطايا لا يعلمها إلا الله سبحانه ، فإن أحببت أن يغفرها لك  فاصفح أنت عن عباده ، وإن أحببت أن يعفوها لك ، فاعف أنت عن عباده فإنما الجزاء من جنس العمل ﴿ بدائع الفوائد  (٢/٤٦٨) 🍃ኢብኑል ቀይም   ረሒመሁላሁ  እንዲህ ይል     አንተ የኣደም ልጅ ሆይ ባንተና በአላህ መካከል ጥራት የተገባው አላህ እንጂ ማንም የማያውቀው ወንጀል አለ አላህ እንዲምርህ ከፈለክ አንተ ለባሮቹ ይቅር በል ! አላህ ላንተ ይቅር እንዲልህ ከፈለግህ አንተ ለባሮቹ አውፍ በል አላህ የሚመነዳው በስራው አይነት ነውና ። በዳዒኡል ፈዋኢድ  ( 2/468 ) https://t.me/https_Aselefya

አሏሁ ተባረከሁ ወተዓላ ለፈጠራቸው ፍጠረታቶች በሙሉ የሚጠቅምና የሚጎዳቸውን የሚያቅላቸው እሱ ነው አቅማቸውን፣ ችሎታቸውን፣ ሁኔታቸውን ያውቃል። የሆነ ትእዛዝን አያዝም ለባሪያወች ጠቃሚ ቢሆን እንጅ
+1
አሏሁ ተባረከሁ ወተዓላ ለፈጠራቸው  ፍጠረታቶች በሙሉ የሚጠቅምና የሚጎዳቸውን የሚያቅላቸው እሱ ነው አቅማቸውን፣ ችሎታቸውን፣ ሁኔታቸውን ያውቃል።  የሆነ ትእዛዝን አያዝም ለባሪያወች ጠቃሚ ቢሆን እንጅ የሆነ ክልከላን አይከለክልም ለባሪያወች ጎጅ ቢሆን እንጅ!! ከዛም መካከል ሴቶችን በተመለከተ እቤታችሁ እርጉ  እንደበፊቶቹ ጃሂሊያ  መገላለጥን አትገላለጡ አላቸው። ወቃለ አሏሁ ተዓላ፦ وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَىٰ (ሱረቱ አል- አሕዛብ - 33) በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም በማጌጥ አትገለጡ፡፡ ምንኛ ናማረ ምክር ነው  ወረቢ አጃዒብ ነው ለሚያስተነትን ለሴት ልጅ ቤቷ ይብቃት ቤቷ ስትሆን አዕምሮዋ ፍሪ ነው መጨናነቅ የለም የተረጋጋች ትሆናለች!! አብዛሀኛወቻችን ፊል ሀቂቃ ወደ ውጭ ወተን  እስከምንመለስ ራሳችንን ያመናል ጩኸቱ ሰላም ያሳጣናል የሆነ ጭንቅንቅ  ይላል አዕምሯችን ተረብሸን ነው ወደ ቤት የምንመለሰው!! ዛሬ ወደ ውጭ ወጣ ብየ ራሴን ትንሽ አመም አድርጎኝ የምንላት ነገር በጣም ትገርመኛለች ሀቂቃ!! ስለዚህ እኛ እቤታችሁ እርጉ እቤታችሁ ሁኑ ተብለን የታዘዝነው ለእኛ ጥቅም ነው ሰላም ስለሚኖረን ደስተኛ ስለምንሆን ነው ቤት ስንቀመጥ ሰለምንረጋጋ ነው። እኛን  ለመጉዳት ለመጨቆን አይደለም ያአዩሀል አኽዋቲል-አልሙስሊማት !! እናስተንትን አዕምሮ ያለ ምንም ክፍያ የተሰጠን እንድናስብበት ነው  አነ -ወኢያኩም ያአኽዋት!? =https://t.me/tdarna_islam

🍂አብሽሪ የኔ ውድ እህት🍂 🧷ምንም ባልጠበቅሽው እና በማታውቂው መንገድ አሏህ ከጭንቀትሺ ይገላግልሻል። https://t.me/https_Aselefya
🍂አብሽሪ የኔ ውድ እህት🍂 🧷ምንም ባልጠበቅሽው እና በማታውቂው መንገድ አሏህ ከጭንቀትሺ ይገላግልሻል።                   https://t.me/https_Aselefya

﴿فَمَن تابَ مِن بَعدِ ظُلمِهِ وَأَصلَحَ فَإِنَّ اللَّهَ يَتوبُ عَلَيهِ إِنَّ اللَّهَ غَفورٌ رَحيمٌ﴾

🧷قالَ الشَّيخُ #عبدالرزاق_البَدر - حفِظهُ اللهُ - : - فمَاذا تَرجُو المَرأةُ سَواءً في دُنيَاها أو أُخرَاهَا عِندمَا تتبرَّج
+1
🧷قالَ الشَّيخُ #عبدالرزاق_البَدر - حفِظهُ اللهُ - : - فمَاذا تَرجُو المَرأةُ سَواءً في دُنيَاها أو أُخرَاهَا عِندمَا تتبرَّجُ، وعِندَما تُبدِي زِينَتَهَا، وَعِندَما تُخالِطُ الرِّجالَ، وَعنَدمَا تَعملُ قَصْداً علَى فَتْنِهم ولفْتِ أنظَارِهمْ إِليهَا؟! أيَّ خَيرٍ تَرجُوهُ بِمثلِ هذِهِ الأَعمَال وَأيَّ فضِيلةٍ تُؤمِّلُها؟! إنَّه واللهِ الخُسرانُ العظِيم، والشَّرُّ الكَبيرِ، والبَلاءُ المُستَطيرِ. - أمَّا المَرأةُ العاقلةَ فَإنَّها بَعيدةٌ كُلَّ البُعد عَن هَذهِ الأَعمَالِ، خَائفةٌ مِن ربِّ العالمَينَ ذِي الجَلالِ والكَمالِ، حَريصَةٌ علَى طاعةِ اللهِ ونَيلِ رِضَاهُ)". 📚[ مَوعِظةُ النِّســــاءِ ص (٤٩) ]

📌ከፊታችን እጅግ ከሌላው ቀን ለየት ያለች የሁሉ ነገር መወሰኛ ምርጥ ቀን አለች እሷም ለይለቱል- ቀድር አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን!! إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْق
📌ከፊታችን እጅግ ከሌላው  ቀን ለየት ያለች የሁሉ ነገር መወሰኛ ምርጥ  ቀን አለች እሷም ለይለቱል- ቀድር አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን!! إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ (ሱረቱ አል-ቀድር - 1) እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ وَمَا أَدْرَاكَ مَا لَيْلَةُ الْقَدْرِ (ሱረቱ አል-ቀድር - 2) መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ? لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ (ሱረቱ አል-ቀድር - 3) መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡ تَنَزَّلُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمْرٍ (ሱረቱ አል-ቀድር - 4) በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡ سَلَامٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطْلَعِ الْفَجْرِ (ሱረቱ አል-ቀድር - 5) እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡ 📌ቻናል፦https://t.me/mkr_lesetochi

لَـيسَ العِلمُ ماخَزنتهُ الدّفاتِـر، ولكِن العِلم مَاخزنتهُ الصّـدُور ዕውቀት ብሎ ማለት በደብተርክ ያደለብከው ያከማቸከው አይደለም ነገር ግን ዕውቀት ብሎ ማ
+1
لَـيسَ العِلمُ ماخَزنتهُ الدّفاتِـر، ولكِن العِلم مَاخزنتهُ الصّـدُور ዕውቀት ብሎ ማለት በደብተርክ ያደለብከው ያከማቸከው አይደለም ነገር ግን ዕውቀት ብሎ ማለት በልብክ ያደለብከው ያከማቸከው ነው ። https://t.me/https_Aselefya

አንዳንድ ጊዜ ከአላህ ውጭ ለማንም የማይነገሩ ህመሞች አሉ ጉዞው ረጅም ነው ስንቄም ትንሽ ናት እንግድነቱ ብርቱ ነው ፈተናዎችም ብዙ ናቸውና አላህ ሆይ ጽናት ኢላሂ ከማንም በላይ ውስጤን ታውቃለህና
አንዳንድ ጊዜ ከአላህ ውጭ ለማንም የማይነገሩ ህመሞች አሉ ጉዞው ረጅም ነው ስንቄም ትንሽ ናት እንግድነቱ ብርቱ ነው ፈተናዎችም ብዙ ናቸውና አላህ ሆይ ጽናት ኢላሂ ከማንም በላይ ውስጤን ታውቃለህና የምፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን ሁሉ አሳካልኝ። https://t.me/https_Aselefya

🍃የኔ ውድ እህት🍃 🧷ተደስተሽ በሚያዩሺ ጊዜ የሚከፋቸው ጤና ሆነሽ በሚመለከቱሽ ጊዜ የሚታመሙ ተሳክቶልሽ ባስተዋሉ ጊዜ ራሳቸዉን ስተው የሚወድቁ ሰዎች አሉ ኢላሂ ለኔም ለነርሱም ደስታ ጤናና ስኬ
+1
🍃የኔ ውድ እህት🍃 🧷ተደስተሽ በሚያዩሺ ጊዜ የሚከፋቸው ጤና ሆነሽ በሚመለከቱሽ ጊዜ የሚታመሙ ተሳክቶልሽ ባስተዋሉ ጊዜ ራሳቸዉን ስተው የሚወድቁ ሰዎች አሉ ኢላሂ ለኔም ለነርሱም ደስታ  ጤናና ስኬትን ጨምርልን ብለሽ ዱዓ አድርጊ።        https://t.me/https_Aselefya

አልሀምዱ ሊላህ ከፍ ዝቅ የሚሉ ስሜቶችን ታግሶ ለዛሬ መድረስ ቀላል አይደለም፤ ራስን ለመለወጥ ወስኖ መንገድ መጀመር ቀላል አይደለም፤ ከባዱን እያደረክ ነው ለውጥ የሚጀምሩ ብዙ ሰዎች ናቸው፤ የሚጨር
+1
አልሀምዱ ሊላህ ከፍ ዝቅ የሚሉ ስሜቶችን ታግሶ ለዛሬ መድረስ ቀላል አይደለም፤ ራስን ለመለወጥ ወስኖ መንገድ መጀመር ቀላል አይደለም፤ ከባዱን እያደረክ ነው ለውጥ የሚጀምሩ ብዙ ሰዎች ናቸው፤ የሚጨርሱ ግን ጥቂት፤ ከጥቂቶች አንዱ ለመሆን ምስጋናን የሚያክል ሀያል ነገር የለም። https://t.me/https_Aselefya

🧷አላህም ለእርሱ ብርሃንን ያላደረገለት ሰው ለእርሱ ምንም ብርሃን የለውም፡፡ [ኑር: 40] https://t.me/https_Aselefya
🧷አላህም ለእርሱ ብርሃንን ያላደረገለት ሰው ለእርሱ ምንም ብርሃን የለውም፡፡ [ኑር: 40] https://t.me/https_Aselefya

ﷺነብያችን 🧷 እንድህ ብለዋል👇 ورغم أنف رجل دخل عليه رمضان ثم انسلخ قبل أن يغفر له ሀቂቃ በጣም ከባድ ኪሳራ ነዉ ረመዷን ላይ ደርሶ ወንጀሉ ያልተማረለት ሰው ባፊንጫ
+1
ﷺነብያችን  🧷                  እንድህ ብለዋል👇 ورغم أنف رجل دخل عليه رمضان ثم انسلخ قبل أن يغفر له ሀቂቃ በጣም ከባድ ኪሳራ ነዉ ረመዷን ላይ ደርሶ ወንጀሉ ያልተማረለት ሰው ባፊንጫው ይደፋ ይዋረድ ውረደት የሱ ይሁን መባል። አሏህ ይዘንልን https://t.me/https_Aselefya

🧷በደል ጨለማን ያወርሳል ለማን ያለብሳል قال الله تعالى : (ولا تحسبن الله غافلا عما يعمل الظالمون ...) አላህ እንዲህ አለ፦ {አላህንም በደለኞች ከሚሰሩት ግፍ ዘ
🧷በደል ጨለማን ያወርሳል ለማን ያለብሳል قال الله تعالى : (ولا تحسبن الله غافلا عما يعمل الظالمون ...)    አላህ እንዲህ አለ፦ {አላህንም በደለኞች ከሚሰሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አታስብ} ኢማሙ አሰዕዲይ ይህን አያ ሲፈስር እንዲህ አለ ይህ ለበዳዎች ከፍተኛ የሆነ ዛቻ ሲሆን ለተበዳዮች ደግሞ ማፅናኛ ነው። https://t.me/https_Aselefya

🧷قال ابن القيّم رحمه الله ‏[ وبالله تزُول الهمـوم والغموم والأحزان ، فلا همَّ مع الله ] ‏📚 الدّاء والدّواء | ٢٦٩
🧷قال ابن القيّم رحمه الله ‏[ وبالله تزُول الهمـوم والغموم والأحزان ، فلا همَّ مع الله ] ‏📚 الدّاء والدّواء | ٢٦٩

🧷 يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَاكُم مِّن ذَكَرٍ وَأُنثَىٰ وَجَعَلْنَاكُمْ شُعُوبًا وَقَبَائِلَ لِتَعَارَفُوا ۚ إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው፡፡                  https://t.me/https_Aselefya

🌹መካሪ ተቆጪዬ አለኝታ ስስት የኔ ብዙ ነገር ደስታ ፈገግታዬ ላች ያለኝ መውደድ ይህ ነው የማይባል ተወርቶ የማያልቅ ቢዘረዘር በቃል ምክኒያቴ ነሽና የረቢ ስጦታ የመኖሬ ተስፋ እህት ጓደኛየም የቅር
+1
🌹መካሪ ተቆጪዬ አለኝታ ስስት  የኔ ብዙ ነገር ደስታ ፈገግታዬ ላች ያለኝ መውደድ ይህ ነው የማይባል ተወርቶ የማያልቅ ቢዘረዘር በቃል ምክኒያቴ ነሽና የረቢ ስጦታ የመኖሬ ተስፋ  እህት ጓደኛየም የቅርብ አማካሪ ቅንና መልካም ልብ ሁሉን ያደለሽ ድንቅየ ፍጡር ነሽ በቃ የተለየሽ🍂 ፈገግታሽ ማራኪ ትዝታሽ አይቻል የሱናዋ እህቴ ማውራት መጨዋቱ ካንች ጋ ይመቻል ወረት የማያውቅ የልብሽ መውደዱ የመልካምነት ጥግ ውብ ሴትነትሽ በግልፅ የሚያስታውቅ የተፈጥሮሽ ውበት  ስረአት ያደለሽ ክብርሽን ጠባቂ ደግሞ የቀረበሽ ፈጥኖ የሚወድሽ ካይን ስትርቂ ሁሉ የሚናፍቅሽ ከግር እስከራሽን ....... የሚማርክ አንቺ ማለት በቃ ልዩ እንስት ነሽ 💎 🥀የኔ ውድ እህት እወድሻለሁ 🥀 https://t.me/https_Aselefya

🧷የመጀመሪያ ፍቅሬ የማንነቴ ክብሬ የመኖሬ ትርጉም የነብሴ ዝማሬ ደስታክ ያቆመኛል 🛜 ሳቅህ ያከንፈኛል✅ አንተን ያደለኝ ዕለት ፈጣሪ ባርኮኛል በእጆቸ ልዳስህ በስስት እያየሁ እስከ ዘላለም ፍቅሬ
+1
🧷የመጀመሪያ ፍቅሬ      የማንነቴ ክብሬ የመኖሬ ትርጉም የነብሴ ዝማሬ      ደስታክ ያቆመኛል 🛜       ሳቅህ ያከንፈኛል✅ አንተን ያደለኝ ዕለት ፈጣሪ ባርኮኛል በእጆቸ ልዳስህ በስስት እያየሁ እስከ ዘላለም ፍቅሬ ወድሀለሁ ስልኬዋ የኔ ብዙ ነገር        https://t.me/https_Aselefya

🥀 ውዷዬ ልብሽን አላፊ አግዳሚው የሚጠጣበት ፈሳሽ ወንዝ ሳይሆን የሠመጠበት እንጅ ደፍሮ የማይጠጣው ባህር አድርጊው ምክንያቱም በጊዜያዊ ስሜት የተገነባ ውደታም ሆነ ፍቅር ያው ጊዚያዊ ነው ልብሽን
🥀 ውዷዬ ልብሽን አላፊ አግዳሚው የሚጠጣበት ፈሳሽ ወንዝ ሳይሆን የሠመጠበት እንጅ ደፍሮ የማይጠጣው ባህር አድርጊው ምክንያቱም በጊዜያዊ ስሜት የተገነባ ውደታም ሆነ ፍቅር ያው ጊዚያዊ ነው ልብሽን ለቀረበሽ ሁሉ እንደቆሎ አትቆንጥሪው መጨረሻ ላይ ባዶ ቀፎ እንዳትሆኚ ስልሽ ነው