ar
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

الذهاب إلى القناة على Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

إظهار المزيد
1 549
المشتركون
-124 ساعات
-77 أيام
-330 أيام
أرشيف المشاركات
ከኢማሙ ሻፊዒ ረሂመሁላህ እድህ አሉ مَنْ لَا يُحِبُّ الْعِلْمَ لَا خَيْرَ فِيه ኢልምን የማይወድ በርሱ ውስጥ ምንም ኸይር የለም ኢልም የልብ ኑር ነው። ኢልምን የሚጠላ ልቡ
+1
ከኢማሙ ሻፊዒ ረሂመሁላህ  እድህ አሉ مَنْ لَا يُحِبُّ الْعِلْمَ لَا خَيْرَ فِيه ኢልምን የማይወድ በርሱ ውስጥ ምንም ኸይር የለም ኢልም የልብ ኑር ነው። ኢልምን የሚጠላ ልቡ የሞተ  ሰው ነው قُلْ هَلْ يَسْتَوِي الَّذِينَ يَعْلَمُونَ وَالَّذِينَ لَا يَعْلَمُونَ “ የሚያውቁና የማያውቁ እኩል ናቸውን በል  አለ  ኢልምን የምትወጂ ከሆነ የኸይር ሰው ነሽ https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

Repost from Huda Wave
እዉነት / ሐሰት ጥያቄ፦ ከአሥራ ሁለቱ የሂጅራ (የጨረቃ) ወራት መካከል 'አሽሁሩል ሑሩም' (የተከበሩ ወራት) በመባል የሚታወቁት ስንት ናቸው? 🕊Telegram

حينَ تتحدَّثُ مع اللـه، لن تڪونَ مُـحتاجًا لقول: أعتذرُ عن إزعاجِك في هَـذا الوقت، أيمڪِنك أن تمنحَني دقيقةً من وَقـتِك؟ أتعل
حينَ تتحدَّثُ مع اللـه، لن تڪونَ مُـحتاجًا لقول: أعتذرُ عن إزعاجِك في هَـذا الوقت، أيمڪِنك أن تمنحَني دقيقةً من وَقـتِك؟ أتعلَمُ ما المهمُّ في ڪـلِّ هذا؟ أنَّه يعلمُ ڪُـلَّ شيءٍ دون أن تنطقَ بڪَلمة، وَمع ذلك يَـسمعُك ولا يملّ، ولا يقولُ لك: تحـدَّثنا في هَـذا ألفَ مرّة. الوحيدُ الذي تُـحبُّه مُـنذ زمنٍ مَـع أنـك لم تُقابله، ترفعُ يديكَ إلى السماءِ وتدعوه بما تُـريد، ولن يعجزَ عن تدبـيرِ أمورِك . . . لِـذلك اذهبْ إليه ولا تتردَّد يـَا صديقي

▫️የመጀመሪያው ፕሮግራም ተ        ጀ             መ                       ረ ተብሲሩል ኸለፍ     [ ክፍል 2 ] በኡስታዝ አቡ ዓብዲረዛቅ https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=2e627e4c5e3b291250

🖱ሁለተኛው ዙር የኮርስ ፕሮግራማችን ተ ጀ መ ረ https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=51b8e8e8c30fed6c93

ዛሬ [ቅዳሜ] ከምሽቱ 2:30pm ሁለተኛው ዙር የኮርስ ፕሮግራማችን ይቀጥላል። ኢ ን ሻ አ ላ ህ الوقت: الساعة 2:30 مساءً بتوقيت إثيوبيا. رابط مجموعة التليغرام: t.me/Multeka_Selefiyin

ያ ሰላም ዛሬ ሙልተቃችን አሸብርቃለች ጓራ በሉ🚗

▫️አራተኛው ፕሮግራም ተ        ጀ             መ                       ረ ሚን ኡሱሊ ዓቂደቲ አህሊሱነህ        [ ክፍል 1 ] በኡስታዝ አቡ ሙስዓብ አወል አሕመድ https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=2e627e4c5e3b291250

የዕውቀት ማዕድ በሙልተቃ ​የተውሒድ ጮራ የሱናው ፋና፣ ሙልተቃ መጣ በታላቅ ዜና። የሰለፊዮች ድምፅ የሐቅ ልሳን፣ ሊያጠጣን መጣ የእውቀት ጣዝማን። ለሶስት ለአራት ቀን የሚቆይ ደርስ፣ ለሀቅ ፈላጊ የ
የዕውቀት ማዕድ በሙልተቃ ​የተውሒድ ጮራ የሱናው ፋና፣ ሙልተቃ መጣ በታላቅ ዜና። የሰለፊዮች ድምፅ የሐቅ ልሳን፣ ሊያጠጣን መጣ የእውቀት ጣዝማን። ለሶስት ለአራት ቀን የሚቆይ ደርስ፣ ለሀቅ ፈላጊ የልብ የሚያደርስ። 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ነዋቂዱል ኢስላም በአቡ ረያን፣ የዲኑን መሰረት ሊያሳውቀን፤ ተብሲሩል ኸለፍ በአቡ ዓብዲረዛቅ፣ ሐቁን ከባጢሉ ለይተን እንድናውቅ። ​ጂናየቱ ተመዩዕ በአቡ ዓብዲረሕማን፣ ከመንገዱ ዝንፈት ሊያስጠነቅቀን፤ የሓኢያህ ስንኝ በአቡ ሉቅማን፣ የሰለፎች ዓቂዳ ሊያስተምረን። ሚን ኡሱል ተጨምሮ፣ በኡስታዝ አወል አሕመድ፣ እንደት እንደሆነ የሰለፎች መንገድ፣ ቀጥ ብለን እንዲንሄድ እንዳንወላገድ፣ በሉ ኑ ሙልተቃ እውቀትን እንውሰድ። 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 የቢድዓን ጭጋግ፣ በእውቀት ፈላጭ። የማያዛባ ለክቶ ቆራጭ፣ በየሄዲክበት አሻራ አስቀማጭ፣ አቦ ጀግና ሁን የሁሉም በላጭ። በላጭ ሁን ሰስልህ  በእውቀት እንጂ በጉራ አይደለም፣ በውሸት ቃል እማ እኔ አለሁ፣ እኔ አለሁ የማይል የለም። በቴሌግራም ግሩፑ፣ ተገኝታችሁ በሰዓት፣ ቅሰሙ በነፃ፣ ከሰለፎችን እውቀት። http://t.me/Multeka_Selefiyin http://t.me/Multeka_Selefiyin

▫️ሦስተኛው ፕሮግራም ተ        ጀ             መ                       ረ ጂናየቱ ተመዩዕ    [ ክፍል 1 ] በኡስታዝ አቡ ዓብዲረሕማን https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=2e627e4c5e3b291250

▫️ሁለተኛው ፕሮግራም ተ        ጀ             መ                       ረ ተብሲሩል ኸለፍ     [ ክፍል 1 ] በኡስታዝ አቡ ዓብዲረዛቅ https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=2e627e4c5e3b291250

🖱በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኮርስ ፕሮግራማችን ተ ጀ መ ረ https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=2e627e4c5e3b291250

🖱በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኮርስ ፕሮግራማችን ተ ጀ መ ረ https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=2e627e4c5e3b291250

ጌታዬ ሆይ! አንተ ከጎኔ ሆነህ አንድም ቀን ብቸኝነት ተሰምቶኝ አያውቅም ። https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
ጌታዬ ሆይ! አንተ ከጎኔ ሆነህ አንድም ቀን ብቸኝነት ተሰምቶኝ አያውቅም ።         https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

🔖ከአርሹ በላይ ኪታብ የምትፈልጉ እጃችን ላይ ስላለ ሳያልቅ እዘዙን ሳዑዲ ሁሉም ከተሞች በታማኝነትና በፍጥነት እንልካለን ኢንሻ አላህ! ዋጋ ለማወቅና ለማዘዝ በዚህ ያናግሩን «በዋትሳፕ አልያም በመ
+1
🔖ከአርሹ በላይ ኪታብ የምትፈልጉ እጃችን ላይ ስላለ ሳያልቅ እዘዙን ሳዑዲ ሁሉም ከተሞች በታማኝነትና በፍጥነት እንልካለን ኢንሻ አላህ! ዋጋ ለማወቅና  ለማዘዝ በዚህ ያናግሩን    «በዋትሳፕ  አልያም በመስመር ​+966554605973    •┈┈•┈┈•⊰✿🇸🇦✿⊱•┈┈•┈┈• በቴሌ...@Hayat_bint_Seid_Aselefly ለበለጥ ሌሎችም የአቂዳ ኪታቦችን ወደ ሚያገኙበት ይቀላቀሉን || t.me/Online_Eslamawiy_Market ​

😂ቀጥታ ስርጭት! 📚የኪታብ ስም፦ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም! https://t.me/IbnuMunewor?livestream=f3e6f9f908ef0a70bb

የኔ ውድ አባት --------------------- በስፍር በልኬት የማይሞከረው መልካም ማንነትህ የማይነገረው የማይዘመረው ስምህ ገኖ እንደ እናት ከቃል ገዝፎኮ ነው የመውደድህ ፅናት የጉድለቴ ሙላት
የኔ ውድ አባት --------------------- በስፍር በልኬት የማይሞከረው መልካም ማንነትህ የማይነገረው የማይዘመረው ስምህ ገኖ እንደ እናት ከቃል ገዝፎኮ ነው የመውደድህ ፅናት የጉድለቴ ሙላት የንጣት ቅባቴ የኔ ክብረ ወሰን.............አባ💧 اللهم اغفر له وارحمه، وعافه واعفُ عنه، وأكرم نزله، ووسع مدخله، واجعل قبره روضةً من رياض الجنة، ونقِّه من الذنوب والخطايا كما يُنقّى الثوب الأبيض من الدنس، واجعل الجنة مثواه، واجمعه بأحبابه في الفردوس الأعلى🤲💧

« من أراد الله به خيرًا فتح له باب الذل والانكسار، ودوام اللَّجَأِ إلى الله تعالى، والافتقار إليه، ورؤية عيوب نفسه، وجهلها، و
« من أراد الله به خيرًا فتح له باب الذل والانكسار، ودوام اللَّجَأِ إلى الله تعالى، والافتقار إليه، ورؤية عيوب نفسه، وجهلها، وظلمها، وعدوانها، ومشاهدة فضل ربه، وإحسانه، ورحمته، وجوده، وبِرِّه، وغِناه، وحمده » • ابن القيم | الوابل الصيب صـ (١٠)

فجعل الله لأهل محبّته علامتين: اتّباع الرسول، والجهاد في سبيله ابن تيمية | مجموع الفتاوى (١٩١/١٠)