ar
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

الذهاب إلى القناة على Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

إظهار المزيد
1 551
المشتركون
-324 ساعات
-67 أيام
-330 أيام
أرشيف المشاركات
لن تجد ما يلين قلبك أعظم من أن تقرأ كلام الله عز وجل

🌴ኢማም ኢብኑ ሙፍሊህ አል-ሃንበሊ ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፡- ከአላህ ጥበብ መካከል- በችግር ሲፈትን በድሎት እፎይታን ይሰጣል።በህመም ሲፈትን በፈውስ እፎይታን ይሰጣል በኃጢአት ሲፈትን የተውበት
🌴ኢማም ኢብኑ ሙፍሊህ አል-ሃንበሊ ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፡- ከአላህ ጥበብ መካከል- በችግር ሲፈትን በድሎት እፎይታን ይሰጣል።በህመም ሲፈትን በፈውስ እፎይታን ይሰጣል በኃጢአት ሲፈትን የተውበት በርን በመክፈት እፎይታን ይሰጣል። በክፉ አጋንንት ሲፈትን በመልካም መላእክት እፎይታን ይሰጣል።በተከለከሉ ነገሮች ሲፈትን በተፈቀዱ ነገሮች እፎይታን ይሰጣል። 📚الآداب الشرعية ══════ ❁ ══════❍ https://t.me/Mohammedseid21

شَكَوتُ إِلى وَكيعٍ سوءَ حِفظي فَأَرشَدَني إِلى تَركِ المَعاصي وَأَخبَرَني بِأَنَّ العِلمَ نورٌ وَنورُ اللَهِ لا يُهدى لِعاصي
شَكَوتُ إِلى وَكيعٍ سوءَ حِفظي فَأَرشَدَني إِلى تَركِ المَعاصي وَأَخبَرَني بِأَنَّ العِلمَ نورٌ وَنورُ اللَهِ لا يُهدى لِعاصي

🧷ቅጠል ከዛፍ ላይ ስትወድቅ እጣ ፈንታዋ መድረቅ ሲሆን… ከልብ የወደቀ ሰውም እጣ ፈንታው መረሳት ነው ። https://t.me/https_Aselefya
🧷ቅጠል ከዛፍ ላይ ስትወድቅ እጣ ፈንታዋ መድረቅ ሲሆን… ከልብ የወደቀ ሰውም እጣ ፈንታው መረሳት ነው ። https://t.me/https_Aselefya        

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 53 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

🍃ጣፋጭ🍃 ቲ ላ ዋ { وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ } https://t.me/https_Aselefya

🧷ክንድህ አይከዳህምና ነፍስህን በደንብ እቅፍ አድርጋት ። https://t.me/https_Aselefya
🧷ክንድህ አይከዳህምና ነፍስህን በደንብ እቅፍ አድርጋት ።    https://t.me/https_Aselefya

🧷 በዝምታ ላለመታነቅ ውስጣችን ላይ ያለውን አውጥተን ልንፅፍ እንችላለን ። አንዳንዴም መፃፍን አብዝተን በቃላቶቻችንም ልንታነቅ እንችላለን ። ተናገርንም ፃፍንም ልባችን ውስጥ ግን የሚቀሩት ብዙ ና
🧷 በዝምታ ላለመታነቅ ውስጣችን ላይ ያለውን አውጥተን ልንፅፍ እንችላለን ። አንዳንዴም መፃፍን አብዝተን በቃላቶቻችንም ልንታነቅ እንችላለን ። ተናገርንም ፃፍንም ልባችን ውስጥ ግን የሚቀሩት ብዙ ናቸው ። በሁላችንም ልብ ውስጥ ማልቀስን ፈርተን የማናንኳኳው የተዘጋ በር አለ። https://t.me/https_Aselefya

🧷 ልብ ከተባለ! ማንም ደህና ነው ማለት አይቻልም ሁሉም በሆነ መንገድ የተሰበረ ነው ። https://t.me/https_Aselefya
🧷 ልብ ከተባለ! ማንም ደህና ነው ማለት አይቻልም ሁሉም በሆነ መንገድ የተሰበረ ነው ።  https://t.me/https_Aselefya

ሀሰተኛ ደግነት....💧 https://t.me/https_Aselefya
ሀሰተኛ ደግነት....💧 https://t.me/https_Aselefya

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته እህቶች እስኪ መድና የተያዘ የሚያወጣ የምታውቁ ተባበሩኝ @Umu_Abdellah_1

+1
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 51 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

🌐ሉዩ የሰርግ እና የደዕዋ ፕሮግራም"የፊታችን ኡሁድ"⏱ ከምሽቱ « 3:30 بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير🌺 🎊የወንድማችን አብድል ከሪም ሙሀመድ، እና
🌐ሉዩ የሰርግ እና የደዕዋ  ፕሮግራም"የፊታችን ኡሁድ"⏱ ከምሽቱ « 3:30 بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير🌺 🎊የወንድማችን አብድል ከሪም ሙሀመድ،                እና 🎊የእህታችን ሰአዳ አህመድ، የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ ተጋባዥ ወንድሞቻችን✉️ 🔭ኡስታዝ~አቡ ዩስራ 🔭ኡስታዝ~አቡ ጃቢር 🔭ኡስታዝ~አቡ ነሚር እናንተም" የደስታችን ተካፋይ እንድትሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዛችኋል🛍 🔍https://t.me/AbuNemirMuktar

📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛ
📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

ۚ﴿مُتَّكِئِينَ عَلَىٰ فُرُشٍ بَطَائِنُهَا مِنْ إِسْتَبْرَقٍ﴾

' صَبرًا يَا نَفسُ فالفرجُ قَريبٌ... إنَّ ربَّكِ قَريبٌ مُجِيبٌ لِما الحَزَن، ولِما القَلَق..! أمَا تَدرِين أنَّ مَا مِن أحدٍ
' صَبرًا يَا نَفسُ فالفرجُ قَريبٌ... إنَّ ربَّكِ قَريبٌ مُجِيبٌ لِما الحَزَن، ولِما القَلَق..! أمَا تَدرِين أنَّ مَا مِن أحدٍ أحسنَّ الظَّن بربِّهِ خُذِل! فَقَط كُونِي قَوِيّةً كُونِي صَبورَةً شاكِرةً! لاتتَنمرِي عَلى أمرٍ مَا أصابكِ! أمَا عرفتِ أنَّ قَدر اللهِ مَا مِنهُ شرُّ كُلُّ ما عندَ ربِّكِ خيرٌ . كونِي حامِدةً مُهلِلةً مُسبِحةً مُكبِرةً لِربِّك. ▫️والفَرجُ عَن قَريبٍ بِإِذن الله ⚘

+1
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 49 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

🧷አንድ አንድ ስብራቶችን ለመጠገን እንደፈለገ ቢሞከርም እንደዛው ሆነው ይቆያሉ። https://t.me/https_Aselefya
🧷አንድ አንድ ስብራቶችን ለመጠገን እንደፈለገ ቢሞከርም እንደዛው ሆነው ይቆያሉ። https://t.me/https_Aselefya