ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

الذهاب إلى القناة على Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

إظهار المزيد
1 544
المشتركون
-124 ساعات
-97 أيام
-830 أيام
أرشيف المشاركات
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖ 📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!! ⎙ክፍል  17 ↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886 🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

አያተል-ኩርሲይ (አል-በቀራህ - 255) አላህ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ራሱን ቻይ ነው፡፡ ማንገላጀትም እንቅልፍም አትይዘውም፡፡ በሰማያት ውስጥና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የርሱ ብ
አያተል-ኩርሲይ (አል-በቀራህ - 255) አላህ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ራሱን ቻይ ነው፡፡ ማንገላጀትም እንቅልፍም አትይዘውም፡፡ በሰማያት ውስጥና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ ነው፡፡ ያ እርሱ ዘንድ በፈቃዱ ቢኾን እንጅ የሚያማልድ ማነው? (ከፍጡሮች) በፊታቸው ያለውንና ከኋላቸው ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡ በሻውም ነገር እንጂ ከዕውቀቱ በምንም ነገር አያካብቡም (አያውቁም)፡፡ መንበሩ ሰማያትንና ምድርን ሰፋ፡፡ ጥበቃቸውም አያቅተውም፡፡ እርሱም የሁሉ በላይ ታላቅ ነው፡፡ =https://t.me/yequran_chanal

ወደ ዚህ ምስል በምትመለከቱ ጊዜ የመጀመሪያ የምትመለከቱት ከወገቡ ጎንበስ ያለ በብትሩ የተገደፈ ሽማግሌን ታያላቹህ ከዛም ትኩረት ሰጥታቹህ በደንብ በተመለከታቹህ ጊዜ ከፍ ያለ የመሬት ገፅታ እና ጥላ
ወደ ዚህ ምስል በምትመለከቱ ጊዜ የመጀመሪያ  የምትመለከቱት ከወገቡ  ጎንበስ ያለ  በብትሩ  የተገደፈ ሽማግሌን  ታያላቹህ ከዛም ትኩረት  ሰጥታቹህ በደንብ በተመለከታቹህ ጊዜ ከፍ ያለ የመሬት ገፅታ እና ጥላዉ እንጂ ሌላ ምንም እንዳልሆነ ታዉቃላቹህ። ልክ እንደዚሁ  በህይወታችን ብዙ ቦታዎች ላይ በመጀመሪያ  እይታ ብቻ እንፈርዳለን። ከዛ ግን አትኩረን  ስንመለከት ነገሩ ከፈረድንዉ በተቃራኒ ሆኖ እናገኘዋለን። 💧 ጠቅለል ሣደርግ በአእምሯችን እንመልከት አይን ዉሸታም ነዉ በልባችን እንስማ ጆሮ ከሃዲ ነዉ።

የማታ ስንቅ.......!! ጣፋጭ ቲላዋ =https://t.me/yequran_chanal

●የሰዎች ውዴታና ጥላቻ ከሀቅ እንዳያዘነብልህ ◾️قَال العلاَّمة صَالِح الفُوزَان حفِظهُ اللّٰه: ● ሸይኸ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል። 【 «تَمسَّك بِ
+1
●የሰዎች ውዴታና ጥላቻ ከሀቅ እንዳያዘነብልህ ◾️قَال العلاَّمة صَالِح الفُوزَان حفِظهُ اللّٰه: ● ሸይኸ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል። 【 «تَمسَّك بِدِينك وَلو ضَلَّ أكثَرُ النَّاس ولَو أصبَحتَ غَريبًا بَين النَّاس، اصبِر علىٰ هَذا مَا دام أنَّك علىٰ الحقِّ لا يَهمُّك أن تُرضي فَلانًا أو تُغضِب فُلانًا لا عَليْك»】 ● አብዘሀኛው ሰው ቢጠም (ከሀቅ ቢዘነበል) ወይም ብቸኛ ተደርገህ በሰዎች መሀከል እንግዳ ብትደረግም እንኳ ዲንህን አጥብቀህ ያዝ። በሀቅ ላይ እስካለህ ድረስ በዛው ላይ ታገስ (ፅና)። ይህም በማድረግህ እገሌ ይወድልኛል ወይም ይጠላኛል ብለህ አትጨነቅ። የፈለገው ቢወድ የፈለገው ቢጠላ አንተ ምን ነገር የለብህም። 📚شَرح كِتَاب الفِتَن والحَوادِث (ص١٩٢) https://t.me/https_Aselefya

( وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ) -استغفر الله -سبحان الله -الحمد لله -لا إله إلا الله -الله أكبر -سبح
( وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ) -استغفر الله -سبحان الله -الحمد لله -لا إله إلا الله -الله أكبر -سبحان الله وبحمده -سبحان الله العظيم -لا حول ولا قوة إلا بالله -اللهم صلِ و سلم على نبينا محمد -لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين -حسبي الله لا إله إلا هو عليه توكلت وهو رب العرش العظيم -اللهم ثبت قلبي على دينك -اللهم احسن خاتمتي -اللهم رضاك و الجنه 🎀 https://t.me/https_Aselefya

🧷ወገኖች ሸር በምናደርጋቸው ቆንጆና ውብ በመሆናቸው አትታለሉ💧 ኢማሙ አህመድ አላህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ:- 🍂እኛ ሚስኪን ህዝቦች ነን :-አሏህ ሱበሀነ ወተዓላህ ባይሰትረን ባይሸፍነን ኑሮ በተጋለጥን ነበር ።💧 ግርድፍ ትርጉም ነው👓 - ﻗﺎﻝ اﻹﻣﺎﻡُ ﺃﺣﻤﺪ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ - : " ﻧَﺤﻦ ﻗﻮﻡٌ ﻣﺴﺎﻛِﻴﻦ، ﻟﻮﻟَﺎ ﺳِﺘﺮ ﺍﻟﻠﻪ ﻷﻓﺘُﻀﺤﻨَﺎ ". [ ﺍﻟﺤﻠﻴﺔ ﻷﺑﻲ ﻧَﻌﻴﻢ (9/181) ]    https://t.me/https_Aselefya

ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖ 📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!! ⎙ክፍል  16 ↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886 🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

🧷ድህነትን ፈርተው ሀራም የሚበሉ ብዙ ቢሆኑም ሐራምን ፈርተው ድህነት የሚበሉ ጥቂት ጥንቁቆች አሉ። 🥀ሰላም........ ለእነዚያ ከወቅታዊዩ ዱንያ ዘውታሪው ኣኺይራን ላስቀደሙት....🎀 https
🧷ድህነትን ፈርተው ሀራም የሚበሉ ብዙ ቢሆኑም    ሐራምን ፈርተው ድህነት የሚበሉ ጥቂት ጥንቁቆች አሉ። 🥀ሰላም........     ለእነዚያ ከወቅታዊዩ ዱንያ ዘውታሪው  ኣኺይራን ላስቀደሙት....🎀 https://t.me/https_Aselefya

🧷ጠንካራ ብሎ ማለት የማይወድቅ ሳይሆን በወደቀ ቁጥር የሚነሳ ማለት ነዉ። እናም ጠንካራ እንሁን ስላችሁ ነው ዛሬ ቡና ከኔ ጋ ፉት እድትሉ ተጠርታችሇል ☕️
🧷ጠንካራ ብሎ ማለት የማይወድቅ ሳይሆን በወደቀ ቁጥር የሚነሳ ማለት ነዉ። እናም ጠንካራ እንሁን ስላችሁ ነው ዛሬ ቡና ከኔ ጋ ፉት እድትሉ ተጠርታችሇል ☕️

🧷"لو كانَ هذا العلمُ يحصلُ بالمُنى ما كان يبقى في البريَّة جاهلُ اجهد ولا تكسل ولا تكُ غافلاً فندامةُ العُقبى لمَن يتكاسل."
🧷"لو كانَ هذا العلمُ يحصلُ بالمُنى ما كان يبقى في البريَّة جاهلُ اجهد ولا تكسل ولا تكُ غافلاً فندامةُ العُقبى لمَن يتكاسل." 🎀

🧷ሴት ልጅ ወንድ ልጅ ምን ከጅሎ እንደሚያያት ብታውቅ ኖሮ; ከብረት በሆነ መሸፈኛ ራሷን ትከልል ነበር። ወንድ ልጅ ሴት ልጅ በማየቱ የሚጠብቀውን ቢያውቅ ኖሮ; ዕውር መሆንን ይመኝ ነበር። https
🧷ሴት ልጅ ወንድ ልጅ ምን ከጅሎ እንደሚያያት ብታውቅ ኖሮ; ከብረት በሆነ መሸፈኛ ራሷን ትከልል ነበር። ወንድ ልጅ     ሴት ልጅ በማየቱ የሚጠብቀውን ቢያውቅ ኖሮ; ዕውር መሆንን ይመኝ ነበር። https://t.me/https_Aselefya

﴿وَأَنَّ سَعْيَهُ سَوْفَ يُرَىٰ﴾ የአላህ ቃል ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ረመዷን በተከታታይ 30ጁዝ ቁረኣን የሚለቀቅበት ነው ኢንሻ አላህ ተቀላቀሉ፦ =https://t.me/yequran_chanal

🔍አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ ✅የረመዳን አስቤዛ ምዝገባ ጀምረናል📜 ✅ውድ እህት ወንድሜቼ እንዴት ናችሁ ይሄው ታላቁ እንግዳችን ረመዳን  ወደኛ እየገሰግሰ ነው።  በሰላም  ደርሰን  ፁመን የምንጨርሰው አላህ ያድርገን። 🔵እኛም  እናንተንና ቤተሰቦቻችሁን ለማስደሰት ይሄው  ዘንድሮም እንዳምናው  ለቤተሰብ የሚሆን የረመዳን አስቤዛምችን መመዝገብና  መላክ ጀምረናል። 1/ ለመመዝገን ቀጣይ ያለውን ፎርም ይሙሉ። የላኪ ስም------------ የእቃ ዝርዝር-----------              ------------ 2/የተቀባይ ስልክ የሁለት ሰው አንዱ ባይሰራ ሌላውን እንድንሞክር. 1-----------                             2------------ 3/  የተቀባይ ስም እና ሀገር------------ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ 🔵የምናደርስባቸው ሀገሮች ደሴ፣ኮንቦልቻ፣ከሚሴ፣መኮይ፣ሀርቡ፣ባቲ፣ደጋን፣ገርባ፣ሰንበቴ፣አጣዬ፣ጨፋ ሮቢት፣ ሀይቅ፣ውጫሌ፣ቢስቲማ፣ቦኮክሳ፣መርሳ፣ ውርጌሳ፣ጊራና፣ወልድያ፣ሀራ፣ዶሮግብር፣ ጎብዬ፣ሮቢት፣እስከ ቆቦ ኩታ በር ፣ማሻ፣ደላንታ ፣መቅደላ፣ተንታ ፣አጅባር••• ጉጉፍቱ፣ካቤ፣ወረኢሉ፣ጃማ፣ጊንባ፣አቀስታ፣ ልጓማ፣ቲርቲራ፣ከላላ፣ደገር፣ ገነቴ፣ሆጤ፣ ቀይ ማብራት፣መካነ ሰላም፣ወግዲ ፣ለሚ ጫቀታ፣» ወደ ገበያው ማእከል ለመቀላቀል 👇👇👇 https://t.me/Albuyue https://t.me/Albuyue እቃዎችን ለመጎብኜት 👇👇 https://t.me/albuyua https://t.me/albuyua ሀሳብዎንና አንዳንድ ነገሮችን ለመጠየቅ 👇👇👇 @Hulemtewhid99 @Hulemtewhid99 ከአል አማና ኦንላን የገበያ ማእከል  የፈለጉትን ያገኛሉ ይጠይቁ

✊አንዳንድ ወንዶች አሉ ባል እነታቸውን ለጌጥ ለዝና ብቻ ማድረግ የሚፈልጉ ሀላፊነት መውሰድ የማይፈልጉ ኦ 👀 በቃ የሱን ሀላፍትና ሁሉ ለሚስቱ ጥሎ ያለምንም ሀሳብ ገምሸር ገምሸር እያለ ከቤት ከደጅ
✊አንዳንድ ወንዶች አሉ ባል እነታቸውን ለጌጥ ለዝና ብቻ ማድረግ  የሚፈልጉ ሀላፊነት መውሰድ የማይፈልጉ ኦ 👀 በቃ የሱን ሀላፍትና  ሁሉ ለሚስቱ ጥሎ  ያለምንም ሀሳብ ገምሸር ገምሸር እያለ ከቤት ከደጅ ገባ ወጣ ማለት የሚፈልግ አለ .......ሄዐ የማነህ ዋየለህ በል እ? እውነቴን ነው አትሳቁ በሉ ፉት እያላችሁ ☕️ https://t.me/https_Aselefya

🍂 የሙእሚኖች የመጀመሪያው ባህሪያቸው፦ ِ📖{ٱلَّذِينَ هُمْ فِى صَلَاتِهِمْ خَٰشِعُونَ} {እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ውስጥ (አላህን) ፈሪዎች ናቸው፡፡} ጀሀነም የገቡ ሙ
🍂 የሙእሚኖች የመጀመሪያው ባህሪያቸው፦ ِ📖{ٱلَّذِينَ هُمْ فِى صَلَاتِهِمْ خَٰشِعُونَ} {እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ውስጥ (አላህን) ፈሪዎች ናቸው፡፡}   ጀሀነም የገቡ ሙጅሪሞች የመጀመሪያው ምላሻቸው፦ 📖{قَالُوا۟ لَمْ نَكُ مِنَ ٱلْمُصَلِّينَ} {"ከሰጋጆቹ አልነበርንም" ይላሉ፡፡} የሰላት አሳሳቢነቱ እጅግ የላቀ ነው!! https://t.me/https_Aselefya

እንዴ ዝምታ መካሪ እንዴ ስዴት አስተማሪ አላየሁም እስከ አሁን ፊል ሀቂቃ ስዴቴን በጣምምምም ወዴድኳት አላህዬ አዝኖልኝ ነው ስዴትን የወፈቀኝ ስንት ነገር አየሁባት አለዛማ ተደነቋቁሬ ቁጭ ብዬ ነበር
እንዴ ዝምታ መካሪ እንዴ ስዴት አስተማሪ አላየሁም እስከ አሁን ፊል ሀቂቃ ስዴቴን በጣምምምም ወዴድኳት አላህዬ አዝኖልኝ ነው ስዴትን የወፈቀኝ ስንት ነገር አየሁባት አለዛማ ተደነቋቁሬ ቁጭ  ብዬ ነበር! አል-ሐምዱሊላህ ምስጋና ላንተ የተገባ ነው ። ይችን የህይወት ትምህርት ቤት ስደት ለወፈከን!! =

﴿أَوَلَیۡسَ ٱلَّذِی خَلَقَ ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَٱلۡأَرۡضَ بِقَـٰدِرٍ عَلَىٰۤ أَن یَخۡلُقَ مِثۡلَهُمۚ﴾
أسم القارىء 〰 أحمد بن طالب🌟