ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

الذهاب إلى القناة على Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

إظهار المزيد
1 549
المشتركون
+424 ساعات
+67 أيام
-830 أيام
أرشيف المشاركات
✍،ሱናን ሳትከተል...ፊዳከ.....አትበል። ~🌸

إذا المرء أفشى سرّه بلسانه ولام عليه غيره فهو أحمق،،،،،،،،🍂
إذا المرء أفشى سرّه بلسانه ولام عليه غيره فهو أحمق،،،،،،،،🍂

🍃 وكُــنْ راضِـيـاً لا تَـسـخَـطَـنَّ لـشِـدةٍ كَما الشوكُ لا يُعطِي الرَحِيقَ ولا العِنَب إذا الـمَرءُ لـم يَرضـَى بـِما رَبُهُ وهَـبْ فلـنْ يُغـنِـهِ مـالٌ وإنْ زادَ مـا كـَسَـب فكـن راضيـا تُرضي الإلَـهَ بـأمـرِهِ فدرب الرضى نور ونبت الرضى ذهب 🍃

በጣም የምትመኘው ነገር በመዘግየቱ ከተፈተንክ_ ታገስ _አሏህ ሱበሀነ ወተዓላ_ ከምትፈልገው እና ከምትመኘው በላይ ሊሰጥህ ነው ። http://t.me/https_Aselefye ~🌸

﴿وَالذَّاكِرِينَ اللهَ كَثِيرًا وَالذَّاكِرَاتِ أَعَدَّ اللهُ لَهُم مَّغْفِرَةً وَأَجْرًا عَظِيمًا﴾. - «سُبْحَانَ اللهِ». - «
﴿وَالذَّاكِرِينَ اللهَ كَثِيرًا وَالذَّاكِرَاتِ أَعَدَّ اللهُ لَهُم مَّغْفِرَةً وَأَجْرًا عَظِيمًا﴾. - «سُبْحَانَ اللهِ». - «الحَمْدُ للهِ». - «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ». - «اللهُ أكْبَرُ». - «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ». - «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ». - «رَبِّ اغْفِرْ لِي وَتُبْ عَلَيَّ إنَّكَ أنْتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ». http://t.me/https_Aselefye ~🌸

4_5998881397572373221.mp31.04 MB

●የሰዎች ውዴታና ጥላቻ ከሀቅ እንዳያዘነብልህ ◾️قَال العلاَّمة صَالِح الفُوزَان حفِظهُ اللّٰه: ● ሸይኸ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል። 【 «تَمسَّك بِ
●የሰዎች ውዴታና ጥላቻ ከሀቅ እንዳያዘነብልህ ◾️قَال العلاَّمة صَالِح الفُوزَان حفِظهُ اللّٰه: ● ሸይኸ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል። 【 «تَمسَّك بِدِينك وَلو ضَلَّ أكثَرُ النَّاس ولَو أصبَحتَ غَريبًا بَين النَّاس، اصبِر علىٰ هَذا مَا دام أنَّك علىٰ الحقِّ لا يَهمُّك أن تُرضي فَلانًا أو تُغضِب فُلانًا لا عَليْك»】 ● አብዘሀኛው ሰው ቢጠም (ከሀቅ ቢዘነበል) ወይም ብቸኛ ተደርገህ በሰዎች መሀከል እንግዳ ብትደረግም እንኳ ዲንህን አጥብቀህ ያዝ። በሀቅ ላይ እስካለህ ድረስ በዛው ላይ ታገስ (ፅና)። ይህም በማድረግህ እገሌ ይወድልኛል ወይም ይጠላኛል ብለህ አትጨነቅ። የፈለገው ቢወድ የፈለገው ቢጠላ አንተ ምን ነገር የለብህም። 📚شَرح كِتَاب الفِتَن والحَوادِث (ص١٩٢) t.me/UMU_AISHA_007

በትዳርሽ ውስጥ ከ❸ ነገሮች ተጠንቀቂ.!! ➊ስለባልሽ ችግር መቼም ቢሆን ለባልሽ ቤተሰቦች አታማክሪ እነሱ በብዛት ከርሱ ጎን እንጅ ከአንች ጎን አይቆመሙም። ❷ባልሽ የሚረብሽሽ የሚበድልሽ የማያስደስትሽ ከሆነ ለቤተሰሰቦችሽ መቼም እንዳትነግሪያቸው ምክንያቱም አንች ረስተሽው ህይወትሽን ስትቀጥይ እነሱ ይቅር አይሉትም። ❸የቤትሽን የትዳርሽን ጉዳይ በፍፁም በጭራሽ ለሴት ጓደኛሽ አትንገሪ አንች ተነስተሽ ስቴጅ እርሷ እንደ ጤፍ ትዘራልሻለች። .....✍️በኑረዲን አል አረብ https://t.me/nuredinal_arebi https://t.me/nuredinal_arebi

🍃🍃

አንዳንዴ ግፊት በሌለበት ፀጥ ባለ መንገድ እራሥ ጋር እያወሩ እልልልልልም ማለት ያሰኛል አቦ ኡህ💧
አንዳንዴ ግፊት በሌለበት ፀጥ ባለ መንገድ እራሥ ጋር እያወሩ እልልልልልም ማለት ያሰኛል አቦ ኡህ💧

قال أحد الشعراء نَمُوتُ ونَحْيَا كلَّ لَيْلَةٍ ........ ....... ولابُدّ مِن يَوْمٍ نَمُوتُ ولا نَحْيَا 📚 #الاقتضاب_للبطليوسي
قال أحد الشعراء نَمُوتُ ونَحْيَا كلَّ لَيْلَةٍ ........ ....... ولابُدّ مِن يَوْمٍ نَمُوتُ ولا نَحْيَا
📚 #الاقتضاب_للبطليوسي
አንዱ ገጣሚ እንድህ ይላል በእያንዳንዱ ሌሊት እንሞታለን እንነሳለን አንድ ቀን ቅሮት የለውም ላንነሳ እንሞታለን። http://t.me/https_Aselefye ~🌸

قد يتركك الله بدون إجابة الأنه يعلم مدى حلاوة الجبر بعد اليأس فيكتب لك أجر الصبر ثم يذيقك حلاوة الجبر    ~🌸

كونى قوية _ጠንካራ ሁኝ ~🌸
+2
كونى قوية _ጠንካራ ሁኝ ~🌸

قال بشر بن الحارث : لاَ تَجِدُ حَلاَوَةَ العِبَادَةِ حَتَّى تَجعَلَ بَينَكَ وَبَيْنَ الشَّهَوَاتِ سَدًّا. 📚 #سير_أعلام_النبل
قال بشر بن الحارث : لاَ تَجِدُ حَلاَوَةَ العِبَادَةِ حَتَّى تَجعَلَ بَينَكَ وَبَيْنَ الشَّهَوَاتِ سَدًّا.
📚 #سير_أعلام_النبلاء
በሽር ቢን አል-ሀሪስ እንዲህ ብለዋል፡- የዒባዳን   ጥፍጥና  አታገኝም  በአንተና በስሜትህ መካከል ግርዶሽ እስካላደረክ ድረስ ። ➛ግርድፍ ትርጉም" 📚 #سير_أعلام_النبلاء

- أُخـيَّة - كَفَنكِ خَمس طبقاتٍ ولايلمَسكِ إلاَّ مَحارِمكِ، هَل نعترِضُ حينهَا ونقُول هَذَا تـَشدُّد؟ اللَّٰهم حُسن الخَاتمَ
- أُخـيَّة - كَفَنكِ خَمس طبقاتٍ ولايلمَسكِ إلاَّ مَحارِمكِ، هَل نعترِضُ حينهَا ونقُول هَذَا تـَشدُّد؟ اللَّٰهم حُسن الخَاتمَة اللهم أمِتنا علىٰ التَّوحِيد والسُّنّة. ~🌸

እሱ በሱ ላይ መልካም ያሰቡትን ፣ በሱ የተመኩትን፣ በሱ ላይ ተሰፋ የጣሉትን ሁሉ አያሳፍራቸውም።

اللَّهُمَّ أعنَّا على شُكْرِكَ وذِكْرِكَ، وحُسنِ عبادتِكَ 🍃