قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
الذهاب إلى القناة على Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
إظهار المزيد1 557
المشتركون
+824 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
+130 أيام
أرشيف المشاركات
🧷يكسـرون قلـوب النـاس ثـم يسـألـون الله أن يريـح قلوبهـم أي نـوع مـن البشـر أنتـم؟
የሰዎችን ልብ ይሰብራሉ ከዛም አሏህን ይለምናሉ ልባቸውን እንዳሳርፍላቸው፣
ቆይ እናንተ ከምን አይነት ሰዎች ናችሁ እ?
https://t.me/https_Aselefya
Repost from N/a
عن عائشة أم المؤمنين رضي الله عنها قالت:
قلتُ يا رسولَ اللهِ أرأيتَ إن علِمتُ ليلةَ القدرِ ما أقولُ فيها ؟ قال :
قُولي اللَّهمَّ إنَّك عفُوٌّ تُحبُّ العفوَ فاعْفُ عنِّي .
الترغيب والترهيب: 4/218
عن عائشة أم المؤمنين رضي الله عنها قالت:
قلتُ يا رسولَ اللهِ أرأيتَ إن علِمتُ ليلةَ القدرِ ما أقولُ فيها ؟ قال :
قُولي اللَّهمَّ إنَّك عفُوٌّ تُحبُّ العفوَ فاعْفُ عنِّي .
الترغيب والترهيب: 4/218
[٩/٣, ٧:٣٧ ص] null: عن الحسن البصري رحمه الله قال: «ابن آدم إنما أنت أيام وكلما ذهب يوم ذهب بعضك»
• الزهد لأحمد بن حنبل (1586) 📚
[٩/٣, ٨:٠٣ م] null: عن عائشة أم المؤمنين رضي الله عنها قالت:
قلتُ يا رسولَ اللهِ أرأيتَ إن علِمتُ ليلةَ القدرِ ما أقولُ فيها ؟ قال :
قُولي اللَّهمَّ إنَّك عفُوٌّ تُحبُّ العفوَ فاعْفُ عنِّي .
الترغيب والترهيب: 4/218
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ማስታወሻ
ዛሬ ሰኞ ረመዷን 20-1447 ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም ሀፊዘሁላህ
ኢን ሻ አላህ ከዓሱር ሰላት በኃላ
በአቡበክር አስ'ሲዲቅ መስጂድ (ፉሪ) አጠር ያለ ሙሃደራ ይኖራቸዋል።
ተዝኪራውን በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል
Repost from قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
🌙በለይለቱል ቀድር ሌሊት ምን መደረግ አለበት❕
⏰️ በዚህ ታላቅ ሌሊት ሊከናወኑ የሚገቡ አራት ዋና ዋና ተግባራት፦
•መስገድ (ቂያሙለይል)፦ "ለይለቱል ቀድርን አምኖና ከአላህ ምንዳን ፈልጎ የሰገደ ሰው ያለፈው ወንጀሉ ይማርለታል።"
•በመስጂድ መቆየት (ኢዕቲካፍ)፦ በዚህች ሌሊት በመስጂዶች ውስጥ ተገልሎ አምልኮን ማብዛት የተወደደ ተግባር ነው።
•ዱዓ ማድረግ፦ አይሻ (ረ.ዐ) "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ለይለቱል ቀድር ካገኘው ምን ልበል?" ብለው ሲጠይቁ፤ እሳቸውም፦ "አላሁመ ኢነከ ዓፉዉን ቱሒቡል ዓፍወ ፈዕፉ ዓኒ" (ጌታዬ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ፣ ይቅርታንም ትወዳለህና ይቅር በለኝ) በይ አሏቸው።
•ቁርዓን መቅራት፦ በተለይ በዚህች ሌሊት ቁርዓንን በብዛት መቅራት እጅግ አስፈላጊ ነው።
እነዚህን አራት ተግባራት በመፈጸም ቢዚ መሆን ፤ ከሌሎች ስራዎች ሁሉ በላጭና የተመረጡ ናቸውና።
🔵 @TewhedandSuna 🌐
Repost from N/a
🔖ጥበበኛው ሉቅማን እንዲህ ይላል፦
ልጄ ሆይ! እጅጉን ጣፋጭ አትሁን ሰዎች ይበሉሃልና፡፡ እጅግም መራራ አትሁን አንቅረው ይተፉሃልና፡፡ ሌት እንደ ዶሮ ንቃት ይኑርህ። ለተውበት ነገ ዛሬ አትበል ሞት አዘናግቶ ይወስድሃልና፡፡ ከጅላጅል አትጎዳኝ አይረቤ ንግግሩንም አትከታተል፡፡ ከብልህ ሰዎችም ፀብ አትፍጠር ካንተ ከሸሹ ከእውቀታቸው ተጠቃሚ አትሆንምና።
📚أقوال لقمان الحكيم
﴿ وَإِذۡ بَوَّأۡنَا لِإِبۡرَ ٰهِیمَ مَكَانَ ٱلۡبَیۡتِ أَن لَّا تُشۡرِكۡ بِی شَیۡـࣰٔا وَطَهِّرۡ بَیۡتِیَ لِلطَّاۤئِفِینَ وَٱلۡقَاۤئِمِینَ وَٱلرُّكَّعِ ٱلسُّجُودِ ﴾
[الحج : ٢٦]
Repost from N/a
🔖በሀቅ ላይ ፅና !
قال الشيخ الفوزان حفظه الله:
ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና
እንዲህ ብለዋል"
{من تمسك بالسنة سيلقى عنتا وتعبا
واحتقارا وازدراء أو تهديدا من الناس لكن
عليه أن يصبر ولا يتضعضع عن الحق}
ሱናን አጥብቆ የሚይዝ ሰው ከሌሎች ብዙ የሆነ
ችግር
ጉዳት
የበታች መደረግን
ማተናነስና
ዛቻና ማስፈራሪያ ያገኘዋል
ነገር ግን የፈለገ ነገር ቢደርስበትም በሱና
ላይ ሊፀና ይገባዋል ከሀቅ ወደኋላ ሊልና
ሊንሸራተት በፍፁም አይገባም።
📚( شرح السنة : 306 )
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
+9
⛕ ከሐያት ሱቅ ምን ይፈልጋሉ ?
⇉ቁርአን...
⇉ማንኛዉም አይነት የአቂዳ ኪታቦች...
⇉የሶላት ሸርሸፍ...
⇉የወንድጥምጣሞች ከነ ስአቱ...
⇉የወንድ ጀለብያዎች...
⇉በፈለጉት ስም ስአት ማተም..
⇉በፈለጉት አርማ ኮቦች ማተም....
ሌሎችም አገልግሎቶች እንሰጣለን....!
«መገኛ ሳዑዲ ዓረቢያ ሁሉም ከተሞች ቤትዎ ድረስ እንልካለን ይዘዙን....!»
=
⎷
ቁጥር፦ +966554605973
⎷ ቴሌግራም፦ @Hayat_bint_Seid_Aselefly
⎷ ግሩፕ፦ t.me/Online_Eslamawiy_Market
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•+1
በራስ መተማመን ማለት¡ ሌሎች ሲቀልዱብሽና ሲያሾፉብሽ በዝምታ ማለፍሽ ነው ለምን?.... ብትይ አንች ማን እንደሆንሽ አና እነሱም ማን አንደሆኑ ጠንቅቀሽ ሰለም ታውቂ ነው።
https://t.me/https_Aselefya﴿وإني لغفار لمن تاب وآمن وعمل صالحا ثم اهتدى﴾
وفي رمضان تتأكد هذه المعاني؛ فهو شهر التوبة والمغفرة، تُفتح فيه أبواب الرحمة، وتُضاعف الحسنات، فمن أقبل فيه صادقًا غُفرت ذنوبه، وفاز برضا ربّه.
•القارئ: راشد الحليبة
🧷ከአቡ ሁረይራህ (ረ ዐ) ተይዞﷺነቢዩ እንዲህ ብለዋል፡-
«كل أمتي يدخلون الجنة إلا من أَبَى». قيل: ومَنْ يَأْبَى يا رسول الله؟ قال: «من أطاعني دخل الجنة، ومن عصاني فقد أَبَى».
ህዝቦቼ ሁሉ ጀነትን ይገባሉ። እምቢ ያለ ሰው ሲቀር። “የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ማንኛው ሰው ነው እምቢ የሚለው?” ተብለው ተጠየቁ። እርሳቸውም “እኔን የታዘዘኝ ጀነት ይገባል።እኔን ያልታዘዘ ሁሉ በእርግጥም እምቢ ብሏል።” ሲሉ መለሱ።
📚رواه البخاري]
https://t.me/https_Aselefya
