قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
الذهاب إلى القناة على Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
إظهار المزيد1 545
المشتركون
-224 ساعات
-87 أيام
-630 أيام
أرشيف المشاركات
🍃የኔ ውድ እህት🍃
🧷ራስህሽን አትጭውጂ ያጣሽውን ነገር በሙሉ ታገኝዋለሽ።
https://t.me/https_Aselefya
🌹እህቴዋ ከአላህ በታች ከማንም በፊት ለራስሽ ያለሽው ራስሽ ነሽ
ማንም ይሁን ማን አንች ላይ ያረፈብሽን ነገር ለማስወገድ የሚያግዝሽ ከአንች ቀጥሎ ነው
ቅድሚያ ለራሳችን በተለይ በስደት ላይ ያለን እህቶች ራሳችንንም እንሠብላት እስኪ
https://t.me/https_Aselefya
🧷መኖራችሁ በጣም የሚያስፈልግበት ጊዜ እንደነበር ሁሉ መኖራችሁ የማያስፈልግበት ጊዜ አለና
መረሳትን አትፍሩ ،،،የመተውን ሀቅ አትጥሉት ምክንያቱም እኛን ጨምሮ ሁሉም ነገር ይለወጣል እንደነበረ የሚቀጥል ነገር የለም.!!
https://t.me/https_Aselefya
+1
🧷ለመታየት ሳይሆን ለማየት ከፍ በል
በሰራኸው ኸይር ስራ አትመፃደቅ
በቀራኸው ቁራዕን አትገረም
በሰገድከው ሳላት አትደነቅ
ይልቁንስ አላህ እንዲቀበልህ ዱዕ ላይ ወጥር
ቁም ነገሩ መስራታችን መስገዳችን መፆማችን ሳይሆን አላህ ተቀበለን ወይስ በከንቱ ከሚለፉት ነን? ሚለው ነዉ።
https://t.me/https_Aselefya
( وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ )
-استغفر الله
-سبحان الله
-الحمد لله
-لا إله إلا الله
-الله أكبر
-سبحان الله وبحمده
-سبحان الله العظيم
-لا حول ولا قوة إلا بالله
-اللهم صلِ و سلم على نبينا محمد
-لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين
-حسبي الله لا إله إلا هو عليه توكلت وهو رب العرش العظيم
-اللهم ثبت قلبي على دينك
-اللهم احسن خاتمتي
-اللهم رضاك و الجنه
🎀
https://t.me/https_Aselefya
+1
🧷 የለይል ሰላት ማስረዘም……
"من أطال قيام الليل هَوَّن الله عليه وقوفَ يوم القيامة"
"የለይል ሰላትን አስረዝሞ የቆመ ሰው: የቂያማ ቀን መቆሚያውን አላህ ያቀልለታል።"
/ኢማሙ አውዛዒ/
[ سير أعلام النبلاء (٧ / ١١٩) ]
"ለይል" ሲባል ተራዊሕንም ያካትታል።
🎀
🥀የእኔ ውድ እህት ራስሽን ካላከበርሽና ለራስሽ ደረጃዋን ካላወቅሽላት ሌሎች ሊያከብሩሽ አይችሉም።
🌷መጀመሪያ ራስሽን ሴትነትሽን ውደጃት አክብሪያት ከዛ ቀጥለሽ ነው ሌሎችን ልትወጅና ልታፈቅሪ የሚገባው
አንዳንዴ ዝቅ ስትይላቸው መርገጥ ለሚፈልጉ ሠዎች ልክሽን ማሳወቅ ግድ ይሆናል
+1
🧷እኛ እና ሰለፎቻችን ያለን ልዩነት
قال ابن رجب -رحمه الله-
كان السَّلف يجتهدون في أعمال الخير ويعدُّون أنفسهم من المقصِّرين المفرِّطين المذنبين .
ونحن مع إساءتنا نعدُّ أنفسنا من المحسنين !.
📚 *مجموع رسائل ابن رجب (٢٥٤/١)
እብኑ ረጀብ አላህ ይዘንለትና ...
ሰለፎች መልካም ስራ ላይ በጣም ይታገላሉ ከመሆነም ጋር አራሳቸውን ...
ምንም እንዳልሰሩ መንጀለኛ አድርገው ይቆጥራሉ
እኛ ግን እመልካም ስራ ላይ ደካሞች ከመሆናችን ጋር እራሳችንን መልካም ሰሪወች አርገን እንቆጥራለን።
https://t.me/https_Aselefya
🧷فكن واحدًا في الأرض لواحدٍ في السماء
(لا ترجو أحدًا إلَّا اللَّه)
كالغريق في لَجج البحر لا يرجو أحدًا
(إلَّا اللَّه)
🛑👉የሶስተኛዉ ፕሮግራም !
〰➖〰➖〰➖〰➖〰
🎙በኡስታዝ «ኸድር አህመድ»አቡ ሓቲም
ርዕስ፦ ወደ ትክክለኛዉ ጎዳና መጣራት!
ጀ
መ
ረ
⭚ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ !
⤻⤼⤻⤼⤻⤼⤻⤼⤻⤼⤻
t.me/merkezabumussa1
t.me/merkezabumussa1
📎አንዳንድ ፍፃሜዎች ልክ እንደቡና መራራ ናቸው
ነገር ግን ያነቁናል
💎ውዷ እህቴ ከምታሳልፊው የህይወት መራራ ተስፋ ሊያስቆርጥሽ ሳይሆን ሊያነቃሽ ነው የሚገባው
ለዚህ የቡና ወዳጆች መስክር ናቸው ኣ
