CryptoCurrency News 🇪🇹
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world.
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام CryptoCurrency News 🇪🇹
تُعد قناة CryptoCurrency News 🇪🇹 (@mirgopp) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 23 557 مشتركاً، محتلاً المرتبة 7 458 في فئة العملات المشفرة والمرتبة 1 348 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 23 557 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 02 سبتمبر, 2025، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -318، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 0%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world.”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 03 سبتمبر, 2025) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة العملات المشفرة.
جاري تحميل البيانات...
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 01 سبتمبر | 0 |
| 2 | BTC ከ80k በታች ወርዷል።📉
Share 🚀
@mirgopp | 7 716 |
| 3 | 👋GOOD MORNING ⏰ | 7 269 |
| 4 | ZOO😐
Share 🚀
@mirgopp | 6 488 |
| 5 | PAWS ቶከን ተሰጥቷል ገብታችሁ እዩ
PAWS Website
- ዌብስምይቱ ውስጥ ግቧ
- 3 ሰረዝ በግራ በኩላይ ያለውን ንኩ
- claim እሚለውን ንኩ
- next next በሉት
Share 🚀 | 6 436 |
| 6 | 😎GOOD MORNING FAMILY'S 🛫 | 12 141 |
| 7 | 🤯🤯🤯
Notcoin በቴሌግራም የመጀመሪያው ኤርድሮፕ ከሆነ ጀምሮ እስካሁን ድረስ በአጠቃላይ በቴሌግራም ከ1,150 በላይ ኤርድሮፖች ላውንች ተደርገዋል ። 🙆♂
አንድ ሺህ አንድ መቶ ሃምሳ በላይ ኤርድሮፖች.....😶🌫 | 11 529 |
| 8 | لا يوجد نص... | 11 823 |
| 9 | 🔖Btw የክሪፕቶው ዓለም ልክ እቺ ድመት ወፍ መስላ እንደታየችህ አይነት ነገር ነው።
📌መጀመሪያ ስታየው ልክ የሆንክ የሚመስልህ ነገር በረጋ መንፈስ ስታየው እንደተሳሳትክ የምታውቅበት እና የምትማርበት አይነት መድረክ . . .
🤡ለማንኛውም ድመቷ አንገቷን በግራ ጎኗ በኩል አጣማ ወደኋላ ዞራ ወደላይ እየሾፈችህ ነው። | 14 629 |
| 10 | 0.5$ per friend withdraw ስታረጉ ton ሆኖ ነው ሚገባላችሁ start here👇🏽👇🏽👇🏽 | 11 245 |
| 11 | የቴሌግራም ኤርድሮፖች ሊስት ከተደረጉ ቡሃላ ለምንድነው ዋጋቸው እየቀነሰ የሚገኘው ?
ለዚህ ምላሹ ዋነኛው የ ton blockchain መዳከም ነው !! ሁለተኛው ደግሞ የፕሮጀክቱ ሃላፊዎች ሊስት ካደረጉ ቡሃላ ሌላ ኤርድሮፓቸው ላይ ማተኮራቸው ነው ። በቅርቡ ሊስት ከተደረጉ ፕሮጀክቶች መካከል አንደኛው Major ቶክን ነበር ይሄ ቶክን በሰፕላይ ደረጃ 100 ሚልየን ከመሆኑ ባለፈ የሮክስማን ፕሮጀክት በመሆኑ እኛንም ጨምሮ ብዙ ሰዎች ዋጋው ከፍተኛ ይሆናል የሚል ግምት ነበረው ።
የቴሌግራም መስራች እና ባለቤት የሆነው ፓቭል የቅርብ ሰው ነው የሚባለው ሮክስማን የዚህ ፕሮጀክት መስራች በመሆኑ ብዙ የተጠበቀው Major በ1.7$ ገደማ ሊስት ተደርጎ አሁን ላይ ወደ 0.4$ ዋጋው አሽቆልቁሏል
Notcoin ፣ Major ፣ Dogs ፣ catizen ሁላቸውም ሊስት ከተደረጉበት ዋጋ በጣም ወርደው ይገኛሉ ፤ ለዚህም ዋነኛው ምክንያት ተብሎ የተጠቀሰው የቶን ብሎክቼይን መዳከም የፓቭል ዱሮቭ እስር እና መሰል ችግሮች ራሱ ቶንን ጨምሮ በስሩ ያሉ የቴሌግራም ፕሮጀክቶች ዋጋቸው ጥሩ እንዳይሆን እንቅፋት ሆኖበታል ።
Major ሊስት በተደረገ ሰአት የቲሙ እቅድ በነበረው ማርኬት ካፕ ላይ ተጨማሪ ከፍ ያለ ማርኬት ካፕ እንዲያስመዘግብ ብዙ ስራዎችን መስራት እንደነበር በወቅቱ የተገለፀ ሲሆን ዋጋው ግን ልክ እንደ ኖትኮይን እንደ ዶግስ እና እንደ ሌሎችም ሊወርድ ችሏል ።
ለዚህም ነው Ton በዩናይትድ ስቴትስ ማርኬት ለመቀላቀል ያለፈውን አንድ ወር በከፍተኛ ደረጃ ብዙ ስራዎችን ሲሰራ የነበረው ፤ የቶን በአሜሪካ ውስጥ ማርኬቱ ላይ አለመቀላቀል በቶን ብሎክቼይን ስር ያሉትን የቴሌግራም ፕሮጀክቶች ከመጉዳት አልፎ ATM 8$ ማስመዝገብ የቻለውን ራሱ Ton ንም እድገት እንዳያስመዘግብ እንቅፋት ሆኖበታል ።
አሁን በአሜሪካ ማርኬት የቶን መቀላቀል የኖትኮይንም ማርኬቱ ላይ መግባት በቶን ስር ያሉትን ትልልቅ ፕሮጀክቶች እድገት በጊዜ ሂደት እውን እንደሚያደርግ በከፍተኛ ደረጃ በብዙ ሰዎች ተስፋ እንዲጣልበት አድርጓል
https://t.me/ethio_wallet | 11 421 |
| 12 | Current Crypto market.📱📱🪙 | 8 506 |
| 13 | 0.1$ per friend withdraw ስታረጉ ton ሆኖ ነው ሚገባላችሁ start here👇🏽👇🏽👇🏽 | 7 644 |
| 14 | Every morning is a new beginning | 7 766 |
| 15 | ዶናልድ ትራምፕ አሁን ላይ $10,000,000 በላይ የሚያውጡ የተለያዩ ክሪፕቶዎችን ይዘው ይገኛሉ | 9 347 |
| 16 | BTC 🔥 | 10 357 |
| 17 | 🪙MAJOR ያሳካቹትን achivment ግቡና ወደ NFT ቀይሩ።
ወደNFT ለመቀየር ለ 1 Achievement 25 STAR ያስፈልጋቹሀል።💰
ከ21ቀን በኋላ ያለንን NFT መሸጥ እንችላለን ✔️ | 9 723 |
| 18 | በዚህ January ወር..🤑
Notpixel
PAWS
Lost dogs
Clayton
SEED
🙂↕️
Share 🚀 | 8 524 |
| 19 | 🪙TAPSWAP ሊስት ሊደረግ 21 ቀን ብቻ ይቀረዋል ። 🍔
Share 🚀 | 6 971 |
| 20 | 🪙Major 🪙MemeFi 🪙X EMPIRE , 🪙 USDT , 🪙 NOT COIN , 🤩Dogs መሸጥ የምትፈልጉ 🔥
ለመሸጥ➡️ @et_habeshan
Share 🚀 | 6 692 |
