cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

@ERMI

believe it will work 💪 YouTube https://youtube.com/@ermiz1?feature=shared TikTok tiktok.com/@ERMI_Zed or tiktok.com/@ermicontent Video edite tik tok or YouTube🎞 @ErmiVideoeditor

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
315
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
➡️➡️ አስደሳች መረጃ ➡️➡️ 🤒 ለ Digital Marketing እና 10+ Plus Course ለተመዘገባቹ የ Forex Trading Course በ ነፃ መማር ትችላላቹ 🥳 🤒 ከ ሰኔ 12 2016 እስከ ሰኔ 15 2016 ለምትመዘገቡ ብቻ ልዩ ክናሽ ተዘጋጅቶል 🤒 🔸 Register ለማድረግ @Daru_Classic ማናገር ትችላላቹ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Sometimes Think Negative!
Positive Thinking ወይም ቀና አስተሳሰብ በልኩ ሲሆነ ነው 'ሚጠቅመን ሲበዛ ወደ ቅዠት አለም ይወስደናል። ቀና ማሰብ በራሱ የደስታ ስሜት ስለሚፈጥር እውነታውን ዘንግተን ከሰዎች ከReality ጋር እንጋጫለን። አንዳንዴ አሉታዊ አስተሳሰብ / Negative Thinking የሚጠቅመን ጊዜ አለ። አንድ ነገር ይሳካል ብሎ ገንዘብ ጊዜ ጉልበት ያለንን ሁሉ አቅም ሰጥተን ባይሳካ ትልቅ ጉዳት ኪሳራ ውስጥ እንገባለን። ባይሳካስ ፣ ብወድቅስ ፣ ብከስርስ ፣ ጥላኝ ብትሄድስ ፣ ቢከዳኝስ ... ብሎ ማሰብ ያ ነገር ቢከሰት እንኳን ስለተዘጋጀንበት። ብወድቅ እነሳለሁ ፣ ቢከዳኝ 💔ልቤ አይሰበርም ፣ ብከስር እንደ አዲስ እጀምራለሁ ብሎ መዘጋጀቱ ምንም ጉዳት የሌለውም። ሙሉ እምነታችንን ከፈጣሪ ውጪ ሰው ፣ ስራ እና ገንዘብ 💰 ላይ ካደረክን የወደቅን-እለት መነሳት ከባድ ነው። ለዚህ ነው የነገሮችን መጥፎ ጎን አንዳንዴ ማየት ያለብን። ተማሪ ከሆናችሁ ማትሪክ ከተፈተናችሁ በኋላ ውጤት ባይመጣስ ብላችሁ የሚመጣውን ነገር ለመጋፈጥ ተዘጋጂ ምክንያቱም ጎበዝ ሆናችሁም ልትወድቁም ስለምትችሉ። ስራተኛም ከሆናችሁ ወይም የቢዝነስ ባለቤት የቢዝነስ አጋሬ አንድ ቀን ቢከዳኝስ ምንድነው ዋስትናዬ?🤷 ውል አለን? ወይስ እንዲሁ በጭፍን እምነት ቀና በማሰብ አይከዳኝም ብዬ ነው ያመንኩት❔ እመኑኝ እናንተ ለአንድ ሰው የፈለቀ ቀና ብታስቡ ያ ሰው ክፉ ከሆነ ክፉ ነው የእናንተ ቀናነት የማይለውጣቸው ብዙ ሰዎች አሉ❕
That's why I said Sometimes Think 🤔 Negative
@Buruk_Light @Buruklight መልካም ቀን 🙏 ≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈
إظهار الكل...
👍 1🔥 1
መቼ እንጀምር? ለመጀመር ምርጡ ጊዜ ሃሳቡ እንደመጣ ነው። ሃሳቡን ወንዲያው ወደ ተግባር ካለወጥነው አቅሙን ያጣና እየደበዘዘ ይሄዳል። ------ መልካም የምንለውን ሃሳብ ጊዜ ሳንወስድ እንተግብር | መጥፎ ሚመሰለውን ደግሞ ጊዜ ወስደን እናስብበት 🤔 የምንጸጸትበትን ውሳኔ እንዳንወስን! The best time to take action is:
When the idea is Hot🔥, and When the emotion is strong.
- Jim Rohn @Buruk_Light @BurukLight
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Part 1
إظهار الكل...
👍 2🔥 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔥 4
00:08
Video unavailableShow in Telegram
2.08 MB
ወሬ...😏 ችግር የሚቀረፈው በስራ ነው! በወሬ የሚቀረፍ ችግር የለም። ችግራችሁን እየዞራችሁ ለሰው ማውራቱ ጥቅም የለውም ሁሉም ሰው ችግር አለው በህይወቱ ፈተና የሌለበት ችግር ያላጋጠመው ሰው በዚህ ምድር የለም። ማውራታችሁን ትታችሁ Action❗️ ድርጊት ውሰዱ። ስለ ችግራችሁ ከምትወዱስ ሰው ጋር በየቀኑ እየተገናኛችሁ 1 ወር ብታወሩ በ30ኛው ቀን ምን እንደሚፈጠር ታውቃላችሁ? ምንም!🤷 ድርጊት ለመውሰድ የሚፈራና ቆራጥ ያልሆነ ሰው ችግሩን ከመቅረፍ ይልቅ ችግሩን ለሁሉም በማውራት ለትንሽ ጊዜ ቀለል እንዲለው ይመኛል። Stop! እስካሁን ያወራችሁት ይበቃል ከዚህ በኋላ ስለችግራችሁ ለሰው አታውሩ። አሁን ጀምራችሁ መፍትሄው ላይ አተኩሩ ድርጊት ውሰዱ! ቻይኖች ምን ይላሉ..
Talk 🗣️ doesn't cook Rice🍚
"ወሬ ሩዝ አያበስልም!" እንደማለት ነው። ማውራት አቁም! ማድረግ ጀምር! ............
إظهار الكل...
👍 2🔥 2
إظهار الكل...
ለካ እነኝህን 4 ነገሮች ናቸው የሚጎትቱክ ? if you can't stop these 4 things @eyuta1305

This video is something that I was struggling with. I shared it with this video and many people may be at this time. Please show me your free license by sharing this video. Thank you. We have reached 100 subscribers and 1k loading... Andrew Hebreman video to dopamine mindset . . . . . . . Thanks guys wealth, wealth affirmations, affirmations for wealth, think and grow rich, health, self-improvement, the master key to wealth and success, the master key to wealth and success | napoleon hill, affirmations for health and healing, mindset, growth mindset, rich vs poor mindset, the master key to wealth, wealth creation, wealthy & wise, wealth affirmation, napoleon hill think and grow rich, genius mindset, think and grow rich review, napoleon hill the master key to wealth

👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
Legendary family 🦾 100 subscribers 😅 አኛ እንሞክራለን እግዚአብሔር ያሳካዋል Let's go 1k Loading .....
إظهار الكل...
🔥 3🎉 1
🤒 Free ye 3 were premium Kefelegachu 🤒 😐😐😐😐😐😐 https://t.me/SamaelLabs
إظهار الكل...
️ ሣማኤል ላቦራቶሪ | Samael Labs

Join us for the ultimate Ethiopian Web3 hangout! 🚀👾 Explore blockchain, dApps, and crypto. Collaborate, learn, and stay updated with the latest trends. Whether you're a Web3 pro or new, dive in with us! 😎

https://getgems.io/samaellabs

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.