cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

IN CHRIST /በ ክ ር ስ ቶ ስ📖🫵2ቆሮ5÷17 & ፊልሞና 1÷6 አ.መ.ት

In Christ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
257
المشتركون
+424 ساعات
+47 أيام
+2030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
😇😇😇📖📖📖ሮሜ 12:2 ✝በ አ እ ም ሮ መ ታ ደ ስ✝ የሰው ወርቅ አያደምቅ ሲባል ሰምታቹል አይደል ? አዎ የሰው ወርቅ አያደምቅም! ማለትም የሰው በሆነ ነገር ሁሌ ልንደምቅ ሁሌ ሊያምርብን አይችልም። ክርስቲያን በአእምሮ መታደስ የማይለወጥ ከሆነ የራሱ የሚለው ህይወት(ከልቡ) የሚኖረው ህይወት የለውም የሚኖረውም ኑሮ ወይም እየኖርኩት ነው ብሎ የሚያስበው ኑሮ እራሳቸውን በአምሮ መታደስ(መለወጥ) ከለወጡና ካደሱ ሰዎች ህይወት የኮረጀው ዛሬ ኖሮት ነገር የማይደግመው አይነት ኑሮ ነው። ስለዚህ :-👇 የሰው ወርቅ አያደምቅ ከሚለው ትክክለኛ አባባል እንማር🙏 በአምሮ መታደስ ከሌላችሁ ምንም የምትኖሩት ኑሮ የላችሁም ለምን ህይወት የሚኖረው በአምሮ መታደስ በመለወጥና በዛ ውስጥ ራሳችንን በመቀየር ስለሆነ ነው። አለባበስ ፣ አመጋገብ ፣ አነጋገር ፣ አገልግሎታችሁ ፣ ሀጥያትን ማሸነፋችሁ ፣ የጌታን ፈቃድ ማወቃችሁ... ሁሉ ከ አ እ ም ሮ መ ታ ደ ሳ ች ሁ ጋር ይገናኛል። ስለዚህ :- የዛሬው መልእክቴ ✝በ አ እ ም ሮ አ ች ሁ, መ ታ ደ ስ ተ ለ ወ ጡ የሚል ነው።✝ የሰው ወርቅ እንደማያደምቅ ሁሉ የሌሎች ሰዎች የአ እ ም ሮ መ ታ ደ ስ እንነተን አይጠቅማችሁም ለምን ኦርጂናል(እውነተኛ) ኑሮን ስለማያኖራቹሁ ማለት ነው። ታድያ እንዴት በአምሮ መታደስ ልለወጥ🤔🤔🤔 ??? መለወጥ መፈለጋችሁን React Comment Share በማድረግ ፍላጎታቹን አሳዩ ! ተ ባ ር ቹ ሀ ል!!! S E R V A N T, B E I M N E T t.me/InChristBeimnetAlemayehuMinistry
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
✝በፍቅር መመላለስ ሰላም የተወደዳችሁ🖐🖐🖐 በፍቅር እንመላለስ በፍቅር የሚመላለስ ሰው ፊት አ ጋ ን ን ት መቆም አይችልም። ምክንያቱም ፍቅር እግዚአብሔር ስለሆነ በፍቅር መመላለስ ማለት በእግዚአብሔር መመላለስ ማለት ስለሆነ ማለት ነው። አጋንንት ደግሞ እግዚአብሔር ፊት መቆም ፈፅሞ አይቻለውም። በፍቅር መመላስ ማለት ግን ምን ማለት እንደሆነ ልናውቅ እና በእውቀት ሆነን ልንኖር ያስፈልገናል። ምክንያቱም በፍቅር መመላስ የሚመስሉ ነገር ግን በፍቅር መመላለስ ያልሆኑ ብዙ ነገሮች ስላሉ ማለት ነው። ፍቅር ከእውቀት ጋር ካልሆነ ፍቅራችን ልክ አይሆንም ጽናትም አይኖረውም። ✝በ ፍ ቅ ር እ ን መ ላ ለ ስ✝ Shar To Other S E R V A N T, B E I M N E T t.me/InChristBeimnetAlemayehuMinistry
إظهار الكل...
🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
✝እኔነቴን እወደዋለው ✝እኔነቴ መንፈሴ ነው ✝መንፈሴ አዲስ ፍጥረቴ ነው። 2ኛቆሮ5:17📖📖📖 ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው አሮጌው ነገር አልፎአልና እነሆ ሁሉ አዲስ ሆኖአል።📖📖📖 🫵You are A New Creation ! 🫵You are A new Brand man ! 🫵You are The most Expensive person ! እናንተነታቹን ውደዱት እናንተነታቹ ያለው መንፈሳቹ ላይ ነው መንፈሳቹ ደግሞ አዱስ ፈሰጥረታቹ ነው። ስለዚሀህ : - ከላይ በሚታይ በስጋ በሚታይ ነገራቹ ላየ ትኩረት አታድርጉ የስጋዊ ነገሮቻቹ ትኩረታቹን ሀሳባቹን አይውሰደው በስጋ ያለውን ነገሮቻችሁን የምትቀይሩት :- እናንተነታቹን ካለበት አዲስ ፍጥረት ከሆናችሁበት ከመንፈሳችሁ በመነሳትና ማንነታቹን በመረዳት ነው። ተ ባ ር ካ ቹ ል ! ! ! S E R V A N T, B E I M N E T Share to Others t.me/InChristBeimnetAlemayehuMinistry
إظهار الكل...
🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ሰላም🖐🖐🖐 ውድ የእፎይታ አርሞንኤም የክርስቲያን ተማሪዎች ፌሎሺፕ አባላት በሙሉ የማክበር ሰላምታዬን እያቀረብኩ የተለያዩ መጸሐፍ ቅዱሳዊና መንፈሳዊ እውነቶችን መገለጦችን ለማስተማርና ለማገልገል ከጥቂት ጊዜ በፊት የከፈትኩት ✝IN C H R I S T/በ ክ ር ስ ቶ ስ✝ የሚል ቻናል አለ። ይህንንም ቻናል የከፈትኩበት ምክንያት : - እግዚአብሔር የሰጠኝን ራ ዕ ይ ወደምድር ለማውረድ ነው። ይህም ራ ዕ ይ : -✝✝✝ ሰዎችን ሁሉ ከተለያዩ እስራቶች ሙሉ በሙሉ ነፃ በማውጣት አምላካቸውን እና ማንነታቸውን እያወቁ የሚበዙ እና የሚበረቱን ትውልዶች መፍጠር የሚል ነው። ስ ለ ዚ ህ : - ይህንን ያነበባችሁትን ራ ዕ ይ እውን ወደመሆን ለማምጣትና ወደ መሬት ለማውረድ አንድ ብዬ ማስተማርና ማገልገል ጀምሪያለው በማስተምራቸውም ትምህርቶች ብዙዎች እየተባረኩና እየተጠቀሙ ነው። ስለዚህ እዚህ ቻናል ውስጥ የሌላችሁ ወንድምና እህቶች ቻናሉን Join ብላ በቋሚነት እንድትከታተሉ እና ደግሞም በቻላችሁት ሁሉ በሙሉ አቅማችሁ ለ ም ታ ው ቃ ቸ ው ,ሰ ዎ ች በ ሙ ሉ አጋሩዋቸው። እንዲሁም በተለያየ ጭ ን ቀ ት ጥ ያ ቄ ህ መ ም ግራ መ ጋ ባ ትና ሰላም ማጣት ውስጥ ያላችሁ በሙሉ ኑ ተቀላቀሉ ተማሩ ይፀለይላችሁ ምክርን አግኙና ካላችሁበት ነገር በሙሉ ነፃ ውጡ ዳኑ ተፈወሱ! ! ! 📖📖📖ከ እግዚአብሔር አፍ በሚወጣ 1 ቃል ህይወታችሁ ለዘለአለም ይለወጣል።📖📖📖 ስለዚህ ይሄንን ቃል ኑና ተቀበሉ በማለት አ ሳ ስ ባ ቹ ሀ ለ ሁ ኝ።😊 You Can Share 🙏 You can Invite 🙏 You can Add🙏 More Peopel t.me/InChristBeimnetAlemayehuMinistry t.me/InChristBeimnetAlemayehuMinistry
إظهار الكل...
የማገለግላቹና የምወዳቹ ቤተሰቦቼ ሰላም ብያለው🖐🖐🖐 እንዴት ናችሁ? በጣም እየተባረኩበት ያለ መዝሙር ነው። ሁ ላ ች ሁ ም ስ ሙ ት !
إظهار الكل...
🔥 4
ባርካቸው_Barkachew_(256k).mp35.44 MB
ከህይወት ወይም ከመኖር የሚሻል ብቸኛ ነገር የእግዚአብሔር ምህረት ነው። ማለትም ከምንተነፍሰው እስትንፋስ የእግዚአብሔር ምህረት ይበልጣል። ወይም እግዚአብሔር ከሰጠን ህይወት ይልቅ የሰጠንን ህይወት የምንኖርበት የእግዚአብሔር ምህረት ይበልጣል። It Becaus of God Mercy Still Know You'r Alive. The Mercy Of God is Better Than from Life. Glory to Jesus!!! You Are Blessed! ! ! Share to Others peopel🙏 S E R V A N T, B E I M N E T Join It this Chaneel t.me/InChristBeimnetAlemayehuMinistry
إظهار الكل...
IN CHRIST /በ ክ ር ስ ቶ ስ📖🫵2ቆሮ5÷17 & ፊልሞና 1÷6 አ.መ.ት

In Christ

👍 3🥰 1
“ምሕረትህ ከሕይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል።” — መዝሙር 63፥3
إظهار الكل...
🔥 1
ይ ህ ሰው ከእናቱ ማህፀን ሄዶ አያውቅም ነገር ግን ጳውሎስ የሚሰብከውን ቃልይሰማ ነበር ለሱ ጳውሎስ ይናገረው የነበረው ቃል እሱም ይሰማው የነበረ ቃል ኖርማል አልነበረም ከናቱ ማህፀን ጀምሮ አብሮት የነበረውን ተራምዶ እንዳያውቅ አድርጎት የነበረውን ክፉ ደዌ የተያዘበትን መያዝ አልፎት የሚወጣበት ነፃ እንደሚወጣበት የምስራች ነበር ያደምጥ የነበረው በዚ ሰዓት እሱ አላወቀም ውስጡ እምነት ተፈጠረ ጳውሎስም ተናገረው እሱም ተራመደ። ዛ ሬ አንድ ባ ር ኮ ት ል ባ ር ካ ች ሁ : - ዘሠናችሁን የተከተላችሁ የማትፈልጉት የኑሮ አካሄድ ድህነት ቢሆን በሽታ ማናቸውም ከእግዚአብሔር ያልሆኑ ነገሮቻችሁን አልፋቹ የምትሄዱበትና ነፃ የምትወጡበትን የመስራች ቃል የምታገኙበት ሳምንታቶች ይሁንላችሁ። እስካሁን አብሮአችሁ የነበረ ነገር ግን የማትፈልጉት ነገር 2017ትን አብሯቹ አይሻገር። አሜን አሜን አሜን ! ! ! ተ ባ ር ካ ቹ ሀ ል ! ! ! S E R V A N T, B E I M N E T t.me/InChristBeimnetAlemayehuMinistry
إظهار الكل...
IN CHRIST /በ ክ ር ስ ቶ ስ📖🫵2ቆሮ5÷17 & ፊልሞና 1÷6 አ.መ.ት

In Christ

👍 1
ሐዋርያት 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ በልስጥራንም እግሩ የሰለለ፥ ከእናቱም ማኅፀን ጀምሮ አንካሳ የሆነ፥ ከቶም ሄዶ የማያውቅ አንድ ሰው ተቀምጦ ነበር። ⁹ ይህም ሰው ጳውሎስ ሲናገር ይሰማ ነበር፤ እርሱም ትኵር ብሎ ተመለከተውና ይድን ዘንድ እምነት እንዳለው ባየ ጊዜ፥ ¹⁰ በታላቅ ድምፅ፦ ቀጥ ብለህ በእግርህ ቁም አለው። ብድግ ብሎም ተንሥቶ ይመላለስ ነበር።
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.