cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

💎🏠 የሰለፍያ ሴቶች ቤት💎📚

🏠 بيت بنات السلفيات የሴለፍያ ሴቶች ቤት 💎

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
455
المشتركون
+224 ساعات
+797 أيام
+7030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
🎴አዲስ የሙሀደራ እና የንያ ፕሮግራም፦ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «ነገ ጁሙዓ ምሺት 3:20 ጀምሮ ተዘጋጅቷል» !ተጋባዥ ወንድሞቻችን ፦ «አብዱረዛቅ ኢብኑ ሙሐመድ «ሙሐመድ አብዲላህ ባቲ «አቡ ዑበይዳ ሰዒድ «አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ «አቡ ሱፍያን ሁሰይን 🔖ርዕስ፦ በስአቱ የሚነገር ይሆናል ኢንሻ አላህ ። 🛑👉ኑ ተባብረን የወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ ሂወት እንታደግ ስንል ጥሪያችን እናስተላልፋለን ! ↷↷↷↷↷↷ ht.me/+_u29txxr6MdjZDZk t.me/+_u29txxr6MdjZDZk
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እራስሽን ሁኚ ....
ማንንም ለመምሰል አትሞክሪ በራስሽ ላይ confidence ይኑሩሽ...... ማንንም ለመምሰል አትጣረ  ....  በተለይ በተለይ ለዲናቸው ቅንጣት እንኳ ቦታው የሌላቸው ሴቶችን በፍጹም ሞዴል አድርገሽ አትያዢ ። = https://t.me/beytbnataselfyat
إظهار الكل...
👌 8👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ብዙ ማውራት ክብርን ያሳጣል ኡኽታዬ
ብዙ ባወራሽ ቁጥር መንገድ ትስቻለሽ..... ወሬሽ ለዛ ያጣል..... ለሰሚውም ምቾትን ይከለክላል ..... ምነው ባታወራ መባለንም ያመጣል ......ከነበረሽ ከፍታም ዝቅ ያደርግሻል ..... ስለዚህ እህቴ ወሬሽ የሚናፍቅ ሰዎችም ቦታ ይሰጡት ዘንድ ለንግግር ወሬን አታብዢ የምታወሪውን ለይ ቁጥብ ሁኝ = https://t.me/beytbnataselfyat
إظهار الكل...
👍 6👌 1
‏{وَلَقَدۡ هَمَّتۡ بِهِۦۖ وَهَمَّ بِهَا لَوۡلَآ أَن رَّءَا ‏بُرۡهانَ رَبِّهِ} [يوسف: ٢٤] ‏قال الإمام ابن تيمية - رحمه الله -: ‏وهو بُرهان الإيمان الذي حصل في قلبه؛ ‏فصرف الله به ما كان هم به، وكتب له ‏حسنة كاملة.
مجموع الفتاوى (٣٤/٤)
إظهار الكل...
ውድቀት የስኬት መንገድ ነው የወደቀ ሀሉ ወድቆ አይቀርም በተቃራኒው ተፈጨርጭሮ ጠንካራነቱን ያሳያል። ውድቀት መሸነፍም አይደለም ያለ ውድቀት ስኬት የለም ያለፈተና ማሸነፍ የለም ! ስለዚ ውድቀታችን ለጥንካሬ መጀመሪችን ነው ወደ ስኬት ለመጓዝ የመጀመሪው መንገዳች ነው እህቶቾዬ ጠንክሩልኝ ወደቀች ሲሉ የጥንካሬያቹን ጥግ አሳዩዋቸው በርቱልኝ
إظهار الكل...
👍 1
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ -ክፍል 27- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
💯 3
Photo unavailableShow in Telegram
ዝምታ ውስጥ ስንት ቃላቶች ይደበቃሉ ስንቴ ፈገግ ትያለሽ ህመሙን ለመደበቅ ስትይ ነገር ግን ማነው ሚገባው ማንስ ነው ሚረዳሽ ? እ ? ማን ?! = https://t.me/beytbnataselfyat
إظهار الكل...
👍 4
➻ 30 ...... ደቂቃ ብቻ ሆስፒታል ብንቀመጥ ለእኛ የተሰጠን ኒዕማ እናውቃለን ከተሰጡን ፀጋዎች ሁሉ ጤናን የሚያክል የሚስተካከለው እንደሌለ እንረዳለን ስለዚ አላህን እናመስግን الحمد لله
إظهار الكل...
👍 2
00:02
Video unavailableShow in Telegram
1.69 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.