ar
Feedback
ASTU Network ®️

ASTU Network ®️

الذهاب إلى القناة على Telegram

🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁‍🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network

إظهار المزيد
4 847
المشتركون
+824 ساعات
+587 أيام
+31330 أيام
أرشيف المشاركات
#ጥቆማ #EthiopianAirlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቁ የሆኑ ተለማማጅ የማርኬቲንግ ባለሙያዎችን (School of Marketing Trainee) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ➤ የሥራ መ
+1
#ጥቆማ #EthiopianAirlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቁ የሆኑ ተለማማጅ የማርኬቲንግ ባለሙያዎችን (School of Marketing Trainee) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ➤ የሥራ መደብ፦ School of Marketing Trainee ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ቢያንስ 300 ውጤት ያለው/ያላት ➤ ዕድሜ፦ ከ 18-25 የምዝገባ ቀናት፦ ከነሐሴ 05-09/2017 ዓ.ም የምዝገባ ቦታዎች፦ ➫ አዲስ አበባ፦ በኦንላይን ➫ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ ➫ አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣ አምቦ ➫ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባ ምንጭ ➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ ➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ባህር ዳር ➫ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ ወሎ ➫ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ ➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፣ ጋምቤላ ➫ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ጎንደር ➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐረር ካምፓስ፣ ሐረር ➫ ሀዋሳ ኤርፖርት፣ ሀዋሳ ➫ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ ➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ ➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ መቐለ ➫ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ ሮቤ ➫ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ነቀምቴ ➫ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰመራ ➫ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ ➫ ሻሸመኔ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ፦ ሻሸመኔ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ አንድ ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ የ10ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የትምህርት ማስረጃ ዲግሪ፣ የልደት ሰርተፊኬት እና የቀበሌ መታወቂያ፡፡ የሰነዶችዎንና የትምህርት ማስረጃዎችዎን ዋናውንና ኮፒውን ስካን በማድረግ ማያያዝ ይጠበቅብዎታል፡፡ ከአዲስ አበባ ውጪ፣ አመልካቾች በተገለፁት ቦታዎች በአካል በመገኘት ማመልከት ይጠበቅባቸዋል፡፡ Via @tikvahuniversity

2.2 Water Resources Engineering Specialization in: - Irrigation Engineering 3. College of Electrical Engineering and Computing 3.1. Computer Science and Engineering Specialization in:   - Computer Science and Engineering   - Artificial Intelligence 3.3. Electrical Power and Control Engineering Specialization in:   a) Control Systems Engineering   b) Electrical power Engineering 3.4. Electronics and Communication Engineering Specialization in:   - Electronics and Communication Engineering 4. College of Humanities and Social Science 4.1 Technology and Innovation Management Specialization in:   -Technology and Innovation Management 5. College of Mechanical, Chemical and Materials Engineering 5.1. Chemical Engineering Specialization in:   - Chemical Engineering 5.2. Material Science and Engineering Specialization in:   - Materials Science & Engineering 5.3. Mechanical Engineering Specialization in   a) Agricultural Machinery Engineering   b) Automotive Engineering   c) Manufacturing Engineering   d) Thermal Engineering አጠቃላይ የመመዝገቢያ መስፈርቶች እና የምዝገባ ሁኔታ ለማስተርስ(MSc) ዲግሪ - የመጀመሪያ ዲግሪ በተያያዥ የትምህርት ዘርፍ ከታወቀ የትምህርት ተቋም ያጠናቀቀ/     ያጠናቀቀች -በመጀመሪያ ዲግሪ CGPA ለሴቶች 2.50 እና ከዚያ በላይ ለወንዶች 2.75 እና ከዚያ በላይ   ያለው/ያላት፣ ሲሆን - የወጪ መጋራት ክፍያ ያለባቸው ወጪውን መክፈላቸውን ወይም አስፈላጊውን አገልግሎት    ለመስጠታቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል - እንዲሁም ሀገር አቀፍ የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና(NGAT) ወስዶ ያለፈ መሆን አለበት ለፒኤችዲ(PhD) ዲግሪ - የሁለተኛ ዲግሪ በተያያዥ የትምህርት ዘርፍ ከታወቀ የትምህርት ተቋም ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች - በሁለተኛ ዲግሪ CGPA ለሴቶች 3.00 እና ከዚያ በላይ ለወንዶች 3.25 እና ከዚያ በላይ    ያለው/ያላት - “የሁለተኛ ዲግሪ የመመረቂያ ፅሑፍ ውጤት Good” እና ከዚያ በላይ የሆነ - እንዲሁም ሀገር አቀፍ የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና(NGAT) ወስዶ ያለፈ መሆን አለበት ማሳሰቢያ - ለፒኤችዲ ዲግሪ (PhD) አመልካ w ች ከ 10 ገጽ ያልበለጠ Synopsis ማዘጋጀት   ይጠበቅባቸዋል - ለማስተርስ እና ለፒኤችዲ(PhD) ዲግሪ አመልካ w ች ሁለት የድጋፍ ደብዳቤ   (Recommendation Letter)ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ - የማመልከቻ ጊዜ በኦንላይን ሐምሌ 24/2017 እስከ መስከረም 8/2018 ዓ.ም - የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ እና እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው ድህረ ገጽ www.astu.edu.et የሚገለፅ ይሆናል፡፡ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር+251-0221-10-00-01 /+251-0221-10-00-78/0222-11-19-39 ወይም በዩኒቨርሲቲው ድህረ ገፅ www.astu.edu.et ገብተው መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ
|| @ASTU_Network

#ማስታወቂያ‼️ ለድህረ ምርቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ 2018 የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የድህረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች በመደበኛ (Regular) መርሃ ግብር በሁለተኛ(Masters) ዲግሪ እንዲሁም በመደበኛ (Regular) መርሃ ግብር በሦስተኛ(PhD) ዲግሪ አመልካቾችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡ የሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች (Masters Degree Programs) 1. College of Applied Natural Science 1.1 Applied Biology Specialization in:       a) Applied Entomology       b) Applied Microbiology       c) Biodiversity Conservation       d) Biotechnology 1.2 Applied Chemistry Specialization in:     a) Analytical Chemistry     b) Industrial Chemistry     c) Inorganic Chemistry     d) Medicinal Chemistry     e) Natural Product Chemistry     f) Physical Chemistry    g) Polymer Chemistry    h) Synthetic Organic Chemistry 1.3 Applied Geology Specialization in:    a) Engineering Geology    b) Hydrogeology 1.4 Applied Mathematics Specialization in:    a) Algebra    b) Analysis    c) Differential Equation   d) Fluid Mechanics   e) Mathematical Modeling   f) Numerical Analysis 1.5 Applied Physics Specialization in:    a) Astrophysics    b) Condensed Matter Physics    c) Laser Spectroscopy    d) Material Physics    e) Quantum Optics    f) Statistical Physics 2. College of Civil Engineering and Architecture 2.1 Architecture Specialization in:   a) Environmental Architecture   b) Urban Planning and Design 2.2 Civil Engineering Specialization in:   a) Construction Engineering and Management   b) Geotechnical Engineering 2.3 Geomatics Engineering Specialization in:   - Geo-informatics Engineering 2.4 Water Resources Engineering Specialization in:   a) Hydraulics Engineering   b) Hydrology and Water Resources Management   C) Irrigation Engineering   d) Water Supply and Environmental Engineering 3. College of Electrical Engineering and Computing 3.1 Computer Science and Engineering Specialization in   a) Artificial Intelligence   b) Cloud and distributed Computing   c) Computer Networks and IoT Systems   d) Computer Vision and Robotics   e) Data Science   f) Smart Software Systems and Solutions   g) Computer Science and Engineering 3.2 Electronics and Communication Engineering Specialization in:   a) Communication Engineering   b) Electronics Engineering 3.3 Electrical Power & Control Engineering Specialization in:   a) Control Engineering   b) Power Electronics and Drives Engineering   c) Electrical Power Engineering 4. College of Humanities and Social Science 4.1 Technology and Innovation Management Specialization in:   - Technology and Innovation Management 5. College of Mechanical, Chemical and Materials Engineering 5.1 Chemical Engineering Specialization in:   - Process Engineering 5.2 Material Science and Engineering Specialization in:   a) Material Science and Engineering   b) Minerals and Metallurgical Engineering 5.3 Mechanical Engineering Specialization in:   a) Agricultural Machinery Engineering   b) Automotive Engineering   c) Manufacturing Engineering   d) Thermal Engineering የሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች (PhD Degree Programs) 1 .College of Applied Natural Sciences 1.1 Applied Biology Specialization in:   a) Animal Biotechnology   b) Environment Biotechnology   c) Health Biotechnology   d) Plant Biotechnology 1.2 Applied Chemistry Specialization in:   a) Bio-Inorganic Chemistry   b) Materials Chemistry   c) Medicinal Chemistry   d) Natural Product Chemistry e) Synthetic Organic Chemistry 1.3 Applied Mathematics Specialization in:   a) Applied Differential Equations   b) Fluid Mechanics   c) Mathematical Modeling   d) Numerical Analysis 1.4 Applied Physics Specialization in:   a) Condensed Matter Physics   b) Laser Spectroscopy   c) Material Physics   d) Quantum Optics and Information 2. College of Civil Engineering and Architecture 2.1 Architecture Specialization in:   - Urban Housing and Development Continues... || @ASTU_Network

በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የስፔስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ASTU-X2 የተሰኘ የድሮን ፕሮቶታይፕ አበልጽጓል። የተሳካ የበረራ ሙከራ ያደረገው ድሮኑ፤ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማቅረብ የሚያ
+1
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የስፔስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ASTU-X2 የተሰኘ የድሮን ፕሮቶታይፕ አበልጽጓል። የተሳካ የበረራ ሙከራ ያደረገው ድሮኑ፤ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማቅረብ የሚያስችል መሆኑ ተመላክቷል። ከዚህ ቀደም በኮርያ መንግስት ልገሳ የተገኙ ግብዓቶችን በመገጣጠም የተሠራ ASTU-X1 የተሰኘ ድሮን የበረራ ሙከራ ማድረጉንም የዩኒቨርሲቲው የልህቀት ማዕከል ዳይሬክተር ፕ/ር ሆንግዩል ፓይክ ገልጸዋል። ለተለያዩ የልማት ሥራዎች የሚውሉ ድሮኖችን የማበልጸጉ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። @tikvahuniversity

Course Breakdown for Software Engineering.pdf9.42 KB

Here are some important website along with their importance 👇
🌐 https://magicstudio.com/magiceraser ➲ Erase background and annoying objects from photos for free!
🌐 https://www.copy.ai/ ➲ Artificial intelligence writes your blogs, social media, and email copy for you!
🌐 https://vocalremover.com/  ➲ This website let's you remove the vocals from music!
🌐 https://tinywow.com/ ➲ Tools that solve file problems - 100% Free!
🌐 https://toffeeshare.com/ ➲ Share files privately & secure, without size limit!
🌐 https://downforeveryoneorjustme.com/ ➲ This site checks if a website is down!
🌐 https://www.jotform.com/ ➲ Free online form builder!
🌐 https://zapsplat.com/ ➲ Royalty Free Audio!
🌐 https://www.pexels.com/ ➲ Royalty Free Stock Images!
🌐 https://unsplash.com/ ➲ Royalty Free Stock Images!
🌐 https://www.pixabay.com ➲ Royalty Free Stock Images and video!
🌐 https://invideo.io/ ➲ Create great looking pro videos that engage better, deliver more leads and save time!
🌐 https://www.autodraw.com/ ➲ Draw anything and watch it come to life!
🌐 https://www.iconfinder.com/ ➲ Millions of icons that you can use for your projects!
🌐 https://everytimezone.com/ ➲ Every Time Zone!

🌐 https://www.pdfescape.com/ ➲ The original online Free PDF editor & form filler!
🌐 https://www.calligraphr.com/en/ ➲ Transform your handwriting or calligraphy into a font!
🌐 https://www.listennotes.com/ ➲ The best podcast search engine!
🌐 https://wetransfer.com/ ➲ Transfer any big file with just a few clicks!
🌐 https://dronestock.com/ ➲ Royalty Free 4k Drone Stock Footage!
🌐 https://radio.garden/ ➲ Listen to radio stations from all over the globe!
🌐 https://downdetector.com/  ➲ Check if a website is down!
🌐 https://gifrun.com/ ➲ Create High-Def GIF and WebP images from YouTube and many other sites!
🌐 https://compressor.io/ ➲ Fast image compressor!
🌐 https://www.urbanfonts.com/ ➲ Thousands of free fonts to use!
🌐 https://essaytyper.com/ ➲ Creates an essay for you in seconds!
🌐 https://pixlr.com/ ➲ Online Photo editor, animation and design!
🌐 https://ifttt.com/ ➲ Lets you create powerful connections across various social networks and apps with simple statements!
🌐 https://www.mathway.com/ ➲ Need help with your Maths? This helps!
🌐 https://www.photopea.com/ ➲ Advanced image editor!
🌐 https://www.sejda.com/ ➲ 30+ PDF Tools!
🌐 https://www.ilovepdf.com/ ➲ Every tool you need to work with PDF’s!
#SHARE‼️ || @ASTU_Network

" በአንዳንድ ታዳጊ ወጣቶች ላይ የሚስተዋለው ባህሪ የነገ ተስፋቸውን ሊያጨልም የሚችል የሙችል በመሆኑ ሊታረምና በወላጆች ዘንድም ከፍተኛ ጥንቃቄና ትኩረት ሊደረግበት ይገባል !! " - ፖሊስ " ታግ
+1
" በአንዳንድ ታዳጊ ወጣቶች ላይ የሚስተዋለው ባህሪ የነገ ተስፋቸውን ሊያጨልም የሚችል የሙችል በመሆኑ ሊታረምና በወላጆች ዘንድም ከፍተኛ ጥንቃቄና ትኩረት ሊደረግበት ይገባል !! " - ፖሊስ " ታግተናል " በማለት ወላጆቻቸውን 500 ሺህ ብር የጠየቁ ታዳጊዎቸ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳውቋል። የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ኳስ ሜዳ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው። አጋችና ታጋች በመምሰል የማታለል ወንጀሉን የፈፀሙት አራቱ ተጠርጣሪዎች ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ሁለት ወንዶችና ሁለት ሴቶች ናቸው። ልጆቹ ለሁለት ቀናት ከቤተሰቦቻቸው ወጥተው ሲዝናኑ ቆይተው ገንዘብ ሲያጥራቸው በመመካከር ለቤተሰብ ስልክ ይደውላሉ። ወንዶቹ አጋች ሴቶቹ ደግሞ ታጋቾች በመሆን ለሴቶቹ ቤተሰቦች በደወሉት ስልክ 5 መቶ ሺ ብር የጠየቁ ሲሆን የሴት ወላጆች አቅራቢያቸው ወደሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ቀርበው ጥቆማ ሠጥተዋል። ፖሊስም መረጃዎችን በማሰባሰብ አራቱንም ተጠርጣሪዎች ካሉበት ቦታ በቁጥጥር ስር ሊያውላቸው ችሏል፡፡ የታዳጊዎቹ ቤተሰቦች በወቅቱ ሴት ልጆቻቸው መታገታቸውን ሲሰሙ ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ገብተው እንደነበር ተናግረው ፖሊስ ላከናወነው ተግባር ምስጋና አቅርበዋል፡፡ " በልጆች አስተዳደግ ዙርያ የቤተሰብ ኃላፊነት ከፍተኛ ነው " ያለው ፖሊስ " በአንዳንድ ታዳጊ ወጣቶች ላይ የሚስተዋለው ባህሪ የነገ ተስፋቸውን ሊያጨልም የሚችል በመሆኑ ሊታረምና በወላጆች ዘንድም ከፍተኛ ጥንቃቄና ትኩረት ሊደረግበት ይገባል " ሲል ገልጿል። #AddisAbabaPolice @tikvahethiopia

#AI #Tech If you've ever shared a ChatGPT conversation using the "Share" button, there's a chance it might now be floating ar
#AI #Tech If you've ever shared a ChatGPT conversation using the "Share" button, there's a chance it might now be floating around somewhere on Google. #Google #ChatGPT #AI || @ASTU_Network

#News   #Tech   #AI 🤖 ❝We're building personal superintelligence for everyone.❞ — Meta CEO, Mark Zuckerberg 📹 Watch the video to hear the full story! || @ASTU_Network

Summer...❓🤔
Anonymous voting

#AI 🤖 📌 Complete List of AI Tools for Every Task (2025 Edition) 💡 Stay ahead with these powerful tools for content creation, productivity, and more: ✍️ Write Texts – ChatGPT 🤖 🎬 Make Videos – Veo 3 ✨ 🖼️ Create Images – Freepik 🖌️ 📽️ Create Slides – Gamma 📊 🎙️ Clone Voice – ElevenLabs 🗣️ 🧍 Clone People – HeyGen 👤 🎶 Make Music – Suno 🎧 🧠 Mind Maps – Chatmind 🧾 🎨 Design Logos – Recraft 🖍️ 📈 Infographics – Napkin 📉 ✂️ Edit Videos – CapCut 🎞️ || @ASTU_Network

#Ad DO NOT MISS THIS CHANCE! የLinkedIn አካውንቶ ገንዘብ መስራት እንደሚችልያውቃሉ። ክፍያዎትን ባንክ ሆነ በባይናንስ መቀበል ይችላሉ። እኛ ጋር ሲመጡ •100-299 connect
#Ad DO NOT MISS THIS CHANCE! የLinkedIn አካውንቶ ገንዘብ መስራት እንደሚችልያውቃሉ። ክፍያዎትን ባንክ ሆነ በባይናንስ መቀበል ይችላሉ። እኛ ጋር ሲመጡ   •100-299 connections: $7 በየሳምንቱ   • 300-499 connections: $12 በየሳምንቱ   • 500-999 connections: $14 በየሳምንቱ   • 1000-1999 connections: $19 በየሳምንቱ   • 2000+ connections: $24 በየሳምንቱ 🚨 አካውንቱ ከአንድ አመት በላይ ያገለገለ መሆን አለበት። 🚨Password በጭራሽ አይቀየርም። 🚨 በፈለጉበት ሰዓት አካውንቶን መልሰው መውሰድ ይችላሉ። 📌 Your Account is Used Only for Business Networking ለተጨማሪ መረጃ 👉 @Lali88 @linkedinrentalservice0

These zip files contain course materials for third-year #ECE and #EPCE students. 👁️‍🗨️ Note: There may be course changes due to ongoing curriculum updates. || @ASTU_Network

+5
DLD.zip103.12 MB

#AI 🤖 10 AI tools you can’t ignore in 2025 1. ChatGPT.com – solves anything 2. RecCloud.com – converts speech to text 3. MidJourney.com – generates art 4. Replit.com – writes and runs code 5. Synthesia.ai – creates AI videos 6. Soundraw.io – produces music in seconds 7. Fliki.ai – turns text into TikToks 8. Starry.ai – creates AI avatars 9. SlidesAI.io – makes presentations for you 10. PicWish.com – edits photos fast || @ASTU_Network

💁🏻‍♂ Here is the e-student Portal link. To make it easily accessible at all times, we've pinned the message with a button. ☑️ 📌 Just tap the «Portal» button in the pinned section of our channel! 🤗 || @ASTU_Network

#እንጠንቀቅ 420,000 ብር የተበላው ወጣት ይህ ወጣት የጉዞ ፕሮሰስ ለሚያደርግ ድርጅት 420ሺህ ብር ከፍሎ ቪዛ ተመቶልሃል ቲኬቱም ይኸው ብለው ይሰጡታል ተቀብሎ ቤተሰብ ተሰብስቦ ቦሌ ዓለም አቀፍ
#እንጠንቀቅ 420,000 ብር የተበላው ወጣት ይህ ወጣት የጉዞ ፕሮሰስ ለሚያደርግ ድርጅት 420ሺህ ብር ከፍሎ ቪዛ ተመቶልሃል ቲኬቱም ይኸው ብለው ይሰጡታል ተቀብሎ ቤተሰብ ተሰብስቦ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ሸኝተው ይመለሳሉ። እሱም ሰርቼ ቤተሰብ እለውጣለሁ ብሎ ወደ ተርሚናል ሲገባ ቪዛው የሃሰት ፌክ ቪዛ ነው መግባት አይቻልም ብለው መልሰውታል። እንጠንቀቅ ለማለት ያክል ነው 🙏 || @ASTU_Network

#ዜና የመውጫም ፈተና ስርቆትና የተወሰደ እርምጃ ! = = = = = = ///// = = = = = = የ2017 Exit Exam (የመዉጫ ፈተና) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እንደተሰጠ ይታወቃል:: በዚህ
+1
#ዜና የመውጫም ፈተና ስርቆትና የተወሰደ እርምጃ ! = = = = = = ///// = = = = = = የ2017 Exit Exam (የመዉጫ ፈተና) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እንደተሰጠ ይታወቃል:: በዚህ ወቅት ሀዋሳ ዉስጥ ከሚገኙ ከተለያዩ የግል ኮሌጆች ተማሪዎች የሆኑት የክልሉ ፕረዚዳንት (ክቡር አቶ ደስታ ለዳሞ) ሚስት እንዲሁም 6 የባለስልጣን ሚስቶች በድምሩ 7 ሴቶች በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ከትምህርት ሚ/ር አሰራርና ከዩኒቨርሲቲው እውቅና ዉጪ በኮሌጁ ማነጂንግ ዳይረክተር (አቶ በላይ ባልጉዳ) አማካኝነት በልዩ ሁኔታ እንድፈተኑ ተደርጓል:: በዚህም ሴቶቹ እያንዳንዳቸዉ በ V8 መኪና እስከ ኮሌጁ በመሄድ ስልክና artificial intelligence (AI) application በመጠቀም በልዩ ሁኔታ በተዘጋጀላቸዉ ክፍል ገብተዉ ተፈትነዋል:: ልክ ፈተናዉን እንደጨረሱ በፈተና አስተባባሪዎ በተደረገ ማጣራት የትና እንዴት ተፈተናችሁ ተብሎ ስጠየቁ ወዲያው በመጡበት መኪኖች ግቢዉን ለቀዉ ወተዋል:: መረጃው ወዲያው ት/ሚ ደርሶ ስጣራ ተፈታኞቹ የፈተና ምድባ ቸዉ እዛ አለመሆኑን በተጨማሪም እያንዳንዳቸዉ 100% ዉጤት ያመጡ መሆናቸው ተደርሷል:: በመሆኑም የዩኒቨርሲቲ ፕረዚዳት ባደረገው ማጣራት 2 የICT ባለሙያዎች (አቶ አስፋው አሻንጎ እና አቶ አዱኛ ጌታቸው) ከሥራ እንድታገዱ የተደረገ ሲሆን የጉዳዩ ዋና አቀናባሪ የኮሌጁ ማነጂንግ ዳይረክተር (አቶ በላይ ባልጉዳ) እንዲሁም በቸልተኝነት ወንጀሉ እንግዲፈፀም ያደረጉ የኮሌጁ ዲን ዶ/ር ተሻለ ወ/አማኑኤል ላይ እርምጃ ለመዉሰድ እየተሰራ ይገኛል:: || @ASTU_Network

#Ad DO NOT MISS THIS CHANCE! የLinkedIn አካውንቶ ገንዘብ መስራት እንደሚችልያውቃሉ። ክፍያዎትን ባንክ ሆነ በባይናንስ መቀበል ይችላሉ። እኛ ጋር ሲመጡ •100-299 connect
#Ad DO NOT MISS THIS CHANCE! የLinkedIn አካውንቶ ገንዘብ መስራት እንደሚችልያውቃሉ። ክፍያዎትን ባንክ ሆነ በባይናንስ መቀበል ይችላሉ። እኛ ጋር ሲመጡ   •100-299 connections: $7 በየሳምንቱ   • 300-499 connections: $12 በየሳምንቱ   • 500-999 connections: $14 በየሳምንቱ   • 1000-1999 connections: $19 በየሳምንቱ   • 2000+ connections: $24 በየሳምንቱ 🚨 አካውንቱ ከአንድ አመት በላይ ያገለገለ መሆን አለበት። 🚨Password በጭራሽ አይቀየርም። 🚨 በፈለጉበት ሰዓት አካውንቶን መልሰው መውሰድ ይችላሉ። 📌 Your Account is Used Only for Business Networking ለተጨማሪ መረጃ 👉 @Lali88 @linkedinrentalservice0