ASTU Network ®️
الذهاب إلى القناة على Telegram
🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network
إظهار المزيد4 774
المشتركون
+1024 ساعات
+1237 أيام
+26130 أيام
أرشيف المشاركات
4 774
🚀 Webinar Announcement for ASTU Students
📢 A special webinar is organized in collaboration with Timar Ethiopia and Adama Science and Technology University (ASTU).
🕘 Time: 9:30 (Local Time)today
💻 Platform: Zoom Meeting
🎓 This is a great opportunity for ASTU students to learn, connect, and grow. Don’t miss it!
Meeting Link:- https://iu.zoom.us/j/82352201264
Zoom ID: 82352201264
👉 Join and make the most of this valuable session.
4 774
#Library #Update
በትራንስፖርት እጥረት ምክንያት የማታ ፈረቃ አገልግሎት መስጠት አቁመው የነበሩት የዩኒቨርስቲው ቤተመጽሐፍት ከዛሬ ጀምሮ አገልግሎቱን መስጠት መቀጠላቸውን ከቤተመጽሐፍት አገልግሎት ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
|➲| @ASTU_Network
4 774
📢 Announcement
For all class representatives (1st year to 5th year):
There will be a mandatory meeting with the Student Union today. Attendance will be taken, and all representatives are required to attend.
🕒 Time: 3:00 LT (night)
📍 Venue: Student Union Hall, Room 302
Please be punctual.
4 774
#HalfLife #Software
For Third-Year Software Engineering Students!
እንኳን ለሃፍላይፋችሁ በሰላም አደረሳችሁ!😁
This is our beautiful half-life jersey! 🤗 If you are attending the celebration and enjoying the moment, you need the jersey! 💯
💰 Price: 550 ETB
💁🏻♂ Males: @WizFish
💁🏻♀ Females: @kaz_uno
🛃 Order now!
⏰ Deadline: Tuesday, 1:00 LT!
(Tonight, Tomorrow)
You shouldn't CAN'T miss this! 👌
|➲| @ASTU_Network
4 774
#ዜና #CoMCME
የሜካኒካል ኬሚካል እና ማቴሪያል ሳይንስ ኮሌጅ (CoMCME) "የዲሲፕሊን ጥሰት ፈጽመዋል" ባላቸው ተማሪዎች ላይ እርምጃ ወሰደ‼️
የዲፓርትመንት አካዳሚክ ካውንስል (DAC) የቀረቡለትን ማስረጃዎች በመመልከት ፣ ባለፉት ሁለት ፈተናዎች ማለትም በሚድ እና በፋይናል ፈተና ላይ በተለያዩ መንገዶች ሲኮርጁ በተያዙ ተማሪዎች ላይ ውሳኔ አሳልፏል።
እርምጃ የተወሰደባቸው ተማሪዎች በአጠቃላይ 10 ሲሆኑ ፣ 3 የሁለተኛ ፣ 6 የሶስተኛ እና 1 የአራተኛ አመት ተማሪዎች ይገኙበታል። ከነዚህ መካከል 5ቱ በሚድ ፈተና ላይ የኮረጁ ሲሆኑ ፣ 5ቱ ደግሞ በፋይናል ፈተና ላይ የኮረጁ ናቸው።
ያጠፉት ጥፋት ምንድነው❓ የተላለፈባቸውስ ቅጣትስ❓
#2nd Year (3)
(1) > ጥፋት:- ሚድ ፈተና ላይ ከአጠሬራ መስራት
> ቅጣት:- Zero mark
(2) > ጥፋት:- ሚድ ፈተና ላይ ከሌላ ተማሪ ጋር የፈተና ወረቀት መቀያየር
> ቅጣት:- Zero mark
#3rd Year (6)
(1) > ጥፋት:- ሚድ ፈተና ላይ ከ smart watch መስራት
> ቅጣት:- Zero mark
(3) > ጥፋት:- ፋይናል ፈተና ላይ ከ ሞባይል ስልክ መስራት
> ቅጣት:- F grade
(2) > ጥፋት:- ፋይናል ፈተና ላይ ከ አጠሬራ መስራት
> ቅጣት:- F grade
#4th Year (1)
> ጥፋት:- ሚድ ፈተና ላይ ከ smart watch መስራት
> ቅጣት:- Zero mark
ℹ መረጃውን ያገኘነው ከCoMCME ቢሮ ነው።
|➲| @ASTU_Network
4 774
Repost from N/a
🎓 የ 3 ወር የቪዲዮ ኤዲቲንግ ስልጠና ነፃ ስኮላርሺፕ (Scholarship) ያሸንፉ!
የቪዲዮ ኤዲቲንግ ጥበብን በፕሮፌሽናል ደረጃ ለመማር አስበው ያውቃሉ? Skilled Habesha ለ3 ወራት የሚቆየውን የቪዲዮ ኤዲቲንግ ስልጠናውን በነፃ እንዲማሩ ልዩ ዕድል አዘጋጅቶላችኋል።
እንዴት መሳተፍ ይቻላል?
🎥 ስለ Skilled Habesha የቪዲዮ ኤዲቲንግ ኮርስ የሚገልጽ አጭር እና ሳቢ ቪዲዮ ይስሩ።
🚀 የሰሩት ቪዲዮ ከ 500+ በላይ እይታ (Views) እና 100 በላይ Likes ማግኘቱን ያረጋግጡ።
🏷 ቪዲዮውን ሲለቁ @SkilledHabesha ብለው 'Tag' ማድረግዎን እንዳይረሱ።
ያለን ቦታ ውስን ሰለሆነ ይህን እድል ያመቻቸነው ለ 10 ሰዎች ብቻ ነው.
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌቤሳይታችንን እና የቲክቶክ ቻናላችንን ይመልከቱ
🔗 Telegram Channel
🌐 Website
👉 Tiktok
#SkilledHabesha #VideoEditing #Scholarship #Ethiopia #Creativity
4 774
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
+1
Samsung Galaxy Buds! 🎧
☑️ Bluetooth connectivity
✅ LED display
☑ TF card
✅ Quality sound with deep bass
🔋 Excellent battery life
✅ Condition: New packed! 🤗
💰 Price: 2000ETB
@Astu_marketplace
4 774
+4
ከምድር 66,000 ኪ.ሜ. የተነሳው አዲሱ የምድራችን ፎቶ 🌍🤩
ናሳ ለአርጤምስ 2 (Artemis II) ተልዕኮ ወደ ጨረቃ የላካቸው አራት ጠፈርተኞች፣ ከምድር 66,000 ኪ.ሜ. ገደማ ርቀት ላይ ሆነው የቀረጿቸውን እጅግ አስደናቂና ጥራት ያላቸውን አዳዲስ ምስሎች ለዓለም አጋርተዋል።
እነዚህ ምስሎች የቀረጹት የኦርዮን መንኮራኩር ወደ ጨረቃ ጉዞዋን በማድረግ ላይ ሳለች ከምህዋር ሆና የላከችው ነው።
ይህ ተልዕኮ በ1972 ከተካሄደው የአፖሎ 17 ጉዞ በኋላ የሰው ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ከምድር ምህዋር ወጥቶ ወደ ጥልቅ ጠፈር የተጓዘበት ታሪካዊ አጋጣሚ ነው።
ይህ የአርጤምስ 2 ጉዞ ለቀጣዩ የአርጤምስ 3 ተልዕኮ ማለትም የሰው ልጅን ዳግም ጨረቃ ላይ ለማሳረፍ ለሚደረገው ጥረት ወሳኝ መሠረት የሚጥል ነው።
ተልዕኮው፥ በተለይ ለመጀመሪያ ጊዜ አንዲት ሴትና ጥቁር አሜሪካዊ ጠፈርተኞችን ያካተተ መሆኑ ለየት ያደርገዋል ተብሏል።
በመጀመርያው ምስል ላይ ምድር ተገልብጣ የምትታይ ሲሆን በስተግራ በኩል የምዕራብ ሰሃራ እና የአይቤሪያን ልሳነ ምድር፣ በስተቀኝ በኩል ደግሞ የደቡብ አሜሪካ ምስራቃዊ ክፍል ይታያሉ።
ናሳ በምስሉ በስተቀኝ ከምድር ግርጌ ላይ የምትታየውን ደማቅ ፕላኔት ቬነስ መሆኗን አረጋግጧል።
ናሳ በመግለጫው "ባለፉት 54 ዓመታት ረጅም ርቀት ተጉዘናል። ነገር ግን አንድ ያልተለወጠ ነገር አለ እሱም ቤታችን (ምድር) ከጠፈር ስትታይ አሁንም እጅግ ውብ ናት!" ብሏል።
የናሳ መረጃ እንደሚያሳየው በዛሬው እለት የኦራይን(Orion) መንኮራኩር ከምድር 228,500 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች።
በተያዘው ፕሮግራም መሰረት መንኮራኩሯ ሚያዝያ 6 የጨረቃን የጀርባ ክፍል ዞራ በማለፍ ሚያዝያ 10 በፓስፊክ ውቅያኖስ ላይ በማረፍ ወደ ምድር ትመለሳለች ተብሎ ይጠበቃል። #NASA
|➲| @ASTU_Network
4 774
#HalfLife
It's like ASTU Network is with the Half Life Cup and others are with the GC Cup... 🏆😁
.
4 774
#HalfLife
👥 PARAGON HALF-LIFE 🏆
🏟 FULL-TIME ⚽
|➲| @ASTU_NetworkApplied ❺—⓪ MACH
4 774
#HalfLife
🚨🔥HALF-LIFE JERSEY COMPETITION WINNER 🏅CSE🎉🎉🎉
🥇CSE
🥈WAR
#Halflife_Cup2018
#Jersey_day
©️ ASTU SPORT
|➲| @ASTU_Network
4 774
Repost from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
Ai inside telegram damn 🤖😭
Are we gonna lose our human touch even in daily conversations?💔😭
.
4 774
+5
#Telegram_update
ቴሌግራም ሰሞኑን ባስተዋወቀው update አንዳንድ features ያካተተ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦
AI Text Editor
ይህ feature telegram ላይ ረዘም ያለ መልእክት በምንፅፍበት ጊዜ Translate ማድረግ፣ በተለያዩ Style መፃፍ እና Grammer fix ማድረግ ያስችላል የተባለም ሲሆን የፃፍነውንም text እንደ formal, Short,Tribal,Corp በመሳሰሉ ስታይሎች style ማድረግ እንደሚያስችልም ተገልጿል።
ይህንንም feature ለመጠቀም የቴሌግራም መተግበሪያን Update ካደረግን በኋላ 3 እና ከዚያ በላይ መስመር message bar ላይ ስንፅፍ የሚመጣውን የAi ምልክት መንካት።
New Features for Polls
Pools ላይ እንደ ፎቶ እና ቪድዮ ያሉ medias ወይም location Attach ማድረግ/ማያያዝ፣ Active በሆኑ polls ላይ ምርጫዎችን ሰዎች suggest እንዲያደርጉ ማስቻል፣ምርጫዎቹ ለየሰው random እደምተከተል እንዲኖራቸው ማድረግ የመሳሰሉ features ተካተዋል።
Document Scanner on iOS
የiOS ቴሌግራም ላይ document scan ማድረግ የሚያስችል feature ሲሆን ይህንንም ለማድረግ attachment menu በመክፈት File የሚለውን መንካት ከዚያም Scan Document የሚለውን መንካት።
©bighabesha_softwares
|➲| @ASTU_Network
4 774
#Telegram_update
ቴሌግራም ሰሞኑን ባስተዋወቀው update አንዳንድ features ያካተተ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦
AI Text Editor
ይህ feature telegram ላይ ረዘም ያለ መልእክት በምንፅፍበት ጊዜ Translate ማድረግ፣ በተለያዩ Style መፃፍ እና Grammer fix ማድረግ ያስችላል የተባለም ሲሆን የፃፍነውንም text እንደ formal, Short,Tribal,Corp በመሳሰሉ ስታይሎች style ማድረግ እንደሚያስችልም ተገልጿል።
ይህንንም feature ለመጠቀም የቴሌግራም መተግበሪያን Update ካደረግን በኋላ 3 እና ከዚያ በላይ መስመር message bar ላይ ስንፅፍ የሚመጣውን የAi ምልክት መንካት።
New Features for Polls
Pools ላይ እንደ ፎቶ እና ቪድዮ ያሉ medias ወይም location Attach ማድረግ/ማያያዝ፣ Active በሆኑ polls ላይ ምርጫዎችን ሰዎች suggest እንዲያደርጉ ማስቻል፣ምርጫዎቹ ለየሰው random እደምተከተል እንዲኖራቸው ማድረግ የመሳሰሉ features ተካተዋል።
Document Scanner on iOS
የiOS ቴሌግራም ላይ document scan ማድረግ የሚያስችል feature ሲሆን ይህንንም ለማድረግ attachment menu በመክፈት File የሚለውን መንካት ከዚያም Scan Document የሚለውን መንካት።
©bighabesha_softwares
|➲| @ASTU_Network
4 774
የመጀመሪያው የመሬት ምስል‼️
የናሳ አርጤምስ 2 ቡድን ጠፈር ላይ ሆኖ ያነሳቸውን የመጀመሪያውን የመሬት ምስለ አጋርቷል።
ይህ ቡድን ከ54 አመታት በኋላ ከቀናት በፊት ወደ ጨረቃ ማቅናቱ የሚታወቅ ሲሆን ከጠፈር ላይ የመሬትን ምስል ከላይ በሚታየው መልኩ የላከ ሲሆን መሬት ክብ መሆኗን አሳይቷል።
CNN
(አዩዘሀበሻ)
=====================
💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
