ar
Feedback
ASTU Network ®️

ASTU Network ®️

الذهاب إلى القناة على Telegram

🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁‍🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network

إظهار المزيد
4 831
المشتركون
+1624 ساعات
+567 أيام
+30330 أيام
أرشيف المشاركات
🚀 KalDelivery Bot በማስተዋወቅ ላይ - ፈጣን እና አስተማማኝ የምግብ አቅርቦት ለASTU ተማሪዎች! Hungry? 🍔🍕 ጣፋጭ ምግብ ይፈልጋሉ ነገር ግን ዶርምዎን ወይም ክፍልዎን መልቀቅ
🚀 KalDelivery Bot በማስተዋወቅ ላይ - ፈጣን እና አስተማማኝ የምግብ አቅርቦት ለASTU ተማሪዎች! Hungry? 🍔🍕 ጣፋጭ ምግብ ይፈልጋሉ ነገር ግን ዶርምዎን ወይም ክፍልዎን መልቀቅ አይፈልጉም? Don't worry! KalDelivery Bot 🤖 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) ተማሪዎች የተነደፈ ለተማሪዎች የቀረበ የምግብ አቅርቦት አገልግሎት ነው። በግቢው አቅራቢያ ካሉ አሪፍ ምግብ ቤቶች ትኩስ፣ ጣፋጭ እና ተመጣጣኝ ምግቦችን በቀጥታ ወደ ዶርምዎ እናመጣለን። ለምን KalDelivery Bot መረጡ? ✅ ፈጣን እና አስተማማኝ - ምግብዎ ትኩስ እና ትኩስ, ልክ በሰዓቱ ይደርሳል! ✅ በተመጣጣኝ ዋጋ - ደሊቨርይ ታሳቢ በማድረግ። ✅ለማዘዝ ምቹ - በቴሌግራም ላይ ጥቂት መታ ማድረግ ብቻ ነው፣ እና ዝግጁ ነዎት። How it work's?፡- 1️⃣ ቦቱን ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ። 2️⃣ በሰከንዶች ውስጥ ይመዝገቡ። 3️⃣ ትዕዛዝዎን ያስቀምጡ እና ዘና ይበሉ - ! 🔥 በፍጥነት የሚቀርብ፣ በታቀደው ጊዜ፣ በማንኛውም ቦታ አሪፍ ምግብ እርሶ ጋር ይደርሳል! 👉 አሁን ይዘዙ፡ @Kaldelivery_bot 🚀

Laptop computer for sale! 💻 👉 Processor core i 7 -2.9GHz 👉 RAM 8 👉 Graphics intel Hd 113 MB 👉 Storage 932 GB HDD 👉 64-b
+2
Laptop computer for sale! 💻 👉 Processor core i 7 -2.9GHz 👉 RAM 8 👉 Graphics intel Hd 113 MB 👉 Storage 932 GB HDD 👉 64-bit DM: Laptop @Astu_marketplace

💁🏻‍♂ Check out what's on ASTU Marketplace! 👉 Laptop SSD Card 👉 Fast Charger Box 👉 YouTube Channel for sale 👉 iPhone Cable 👉 WiFi Router 👉 Type C Cable 👉 Realfit Airpod 👉 Apple Airpod 👇 JOIN US 👇 @Astu_marketplace

እንኳን ወደ Elevate Skills በደህና መጡ! 🎉 ክህሎትዎን ማሻሻል የሚጀምሩት እዚህ ነው 🚀 👨‍🎓 ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ፣ ቤተሰቦቻችሁ ምን መስዋትነት ከፍለው ይሆን ?
እንኳን ወደ Elevate Skills በደህና መጡ! 🎉 ክህሎትዎን ማሻሻል የሚጀምሩት እዚህ ነው 🚀 👨‍🎓 ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ፣ ቤተሰቦቻችሁ ምን መስዋትነት ከፍለው ይሆን ? 💭 የምትፈልጉትን ክህሎት ለማዳበር ከፍተኛ ዋጋ መጠየቅ አለበት? እንግዲያውስ 👉 በተመጣጣኝ ዋጋ 💸 Practical, Creative & Digital Skills 🎨💻 ተማሩ። ተማሪዎች ከትምህርታቸው ጎን ለጎን ማስተርሳቸውን በሰሩ አስተማሪዎች ተምረው፣ ከኛ ጋር አብረው ከሚሰሩ 20+ ኩባንያዎች 🏢 ጋር በተለየ መንገድ ጥሩ አፈጽጸም ያሳዩ ተማሪዎችን የስራ እድል እናመቻቻለን ። ለተማሪዎች ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ ተመዝግበው በሚያገኙት referral link ጓደኛዎትን በጋበዙ ቁጥር በ 1 ሰው 100ብር ያግኙ። ብቁ በሆኑ መምህራኖቻችን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች :- 🔥Application Development 🌐Web Development 🎨Graphics Design 🎦 Video Editing 📈Digital Marketing 📧Communicative English ለተጨማሪ መረጃ contact us:- Telegram :- @delina_g 📧- delina1getahun@gmail.com 📞 0933932343 Registration link:- https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATE21EF51C8

#Library የዩኒቨርስቲው ላይብረሪዎች እስከዚህ ሳምንት መጨረሻ ድረስ የአዳር ፈረቃ ፕሮግራም አይጀምሩም ተብሏል። በመሆኑም አገልግሎት የሚሰጡት እስከ እስከ ምሽቱ 2 ሰዓት ብቻ ይሆናል። በሌላ መረጃ ፣ የኢንተርኔቱን ጉዳይ በተመለከተ WiFi እየሰራ ያይደለው በ ICT Center የሚገኘው ዋናው የኢንተርኔት ማከፋፈያ ቦርድ ስለተቃጠለ ነው ተብሏል። በመሆኑም የኢንተርኔት አገልግሎቱን የሚጀመረው አዲስ ቦርድ ሲገዛ ይሆናል። || @ASTU_Network

#Library ዛሬም የአዳር ፈረቃ አገልግሎት አይሰጥም። ሁሉም ላይብረሪዎች ዛሬ ከምሽቱ 2ሰዓት ላይ የሚዘጉ ይሆናል። የኢንተርኔት አገልግሎትም እስካሁን አልተጀመረም። || @ASTU_Network

For SE and CSE department Students❕ || @ASTU_Network
For SE and CSE department Students❕ || @ASTU_Network

photo content
+1

📢 NOTICE TO ALL ECE STUDENTS Dear Students, Please take note of the following important updates: 1. Add/Drop Dates: The add/drop period will be on October 13 and 14 (Monday and Tuesday). 2. Class Schedule Update: Some class instructors have been shifted. Don’t worry—such changes happen sometimes. Please continue attending your classes as usual. 3. Credit Hour Limit: 👉 3rd and 4th Year Students: You cannot add courses exceeding 19 credit hours. 🎓 5th Year Students: 👉 Add VLSI Design as your major course. 👉 Add Advanced Networking as your free elective. 👉 You are allowed to add courses above the eligible credit hour limit, as this will be considered a special case. || @ASTU_Network

የቀጠለ... ◆ ከ 2ሺህ በላይ ሆነን ጉዞአችንን ጀምረን ፣ አሁን 1ሺ አከባቢ ሆነን እየተማርን እንደሆነ ትዝ ሲለን ... የእውነት ያመናል ... 😰 ◆ ይህንን የአንደኛ አመት መታሰቢያ ስናከብር ባለፉት ሴሚስቴሮች እዚህ ASTU ውስጥ በሚደረገው እጅግ ፈታኝ ፣ ተስፋ አስቆራጭ ፣ አስከፊ እና እልህ አስጨራሽ ትግል እና ውጊያ የተሰው ዶርም ሜቶቻችንን ፣ ጓደኞቻችንን እና ወገኖቻችንን በማሰብ እንድናከብር በታላቅ ትህትና እንጠይቃችኃለን... 💔💔💔 ◆ እነዚህ ሁሉ ቀናት ያሳለፈን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን። ክብር በሰማይም በምድርም ለእርሱ ይሁን። የሁለተኛ አመት የኢንጂነሪንግ ተማሪዎች የምንፈልገውን ዲፓርትመንት እንድናገኝ ፣ የአፕላይድ ተማሪዎች ደግሞ የዲፓርትመንት ትምህርታችን መልካም እንዲሆን ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን። ◆ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ፣ ህዝቦቿን ፣ እኛን በተለይም በቀጣይ ዩኒቨርስቲውን የሚቀላቀሉ ተማሪዎችን ከASTU እና ከASTU መምህራን ይጠብቅ። 😂 👉 የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የሁለተኛ አመት ተማሪዎች ህብረት (አ/ሳ/ቴ/ዩ/ሁ/አ/ተ/ህ) ከ ASTU Network ጋር በመተባበር። — ህዳር 24/ 2017 ዓ/ም ፣ አዳማ። @ASTU_Network

🗣️ ከሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች ህብረት (ሁ/ዓ/ተ/ህ) የተሰጠ መግለጫ:- ◆ ሁላችንም እንደምናውቀው ዛሬ ለእኛ ባች ተማሪዎች ልዩ የሚባል ቀን ነው። ቀኑን ልዩ ያደረገው ደግሞ የASTUን Enviro
🗣️ ከሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች ህብረት (ሁ/ዓ/ተ/ህ) የተሰጠ መግለጫ:- ◆ ሁላችንም እንደምናውቀው ዛሬ ለእኛ ባች ተማሪዎች ልዩ የሚባል ቀን ነው። ቀኑን ልዩ ያደረገው ደግሞ የASTUን Environment ከተቀላቀልን እና ያንን ሁሉ challenge አሳልፈን በመከራ ውስጥ አልፈን በእሳት ተፈትነን ድል አድርገን አንድ ዓመት የደፈንበት ቀን መሆኑ ነው። ◆ ባለፈው አንድ አመት ዉጤታችንን ለማስጠበቅ ፣ ላለመባረር እናም የምንፈልገውን ነገር ለማግኘት በእሳት ተፈትነናል ፣ ብዙ መከራ አይተናል ፣ ተሰቃይተናል ፣ አንዳንዶቻችን አልቅሰናል ፣ በካፌ ምግብ ውለን አድረናል፣ ደም ከፍለናል፣ ስጋችንን ሰውተናል፣ ቻሌንጅ አይሉት ስቃይ ሁሉንም በየተራ አንድ በአንድ በደንብ ተመልክተናል ፣ ወንድሞቻችንን እህቶቻችንን የዶርም ጓደኞቻችንን በመኃል ሸኝተናል ፣ ያለ እንቅልፍ አድረናል ፣ አሁንም እያደርን ነው ፣ ወደፊትም እናድራለን። ◆ ይህንን በዓል ስናከብር አሁንም በዚህ ሰዓት አንዳንዶቻችን Library እየማቀቅን ፣ libraryን ማንበብያ ቦታ ሳይሆን መኖርያችን አድርገን ለሊቱን በሙሉ ቁጭ ብለን እየዛግን ፣ Arch studio እያደርን፣ workshop መከራ እያየን እያከበርን መሆኑ በዓሉን ልዩ እና ታሪካዊ ያደርገዋል። ይቀጥላል... @ASTU_Network

Assigned NGAT 2025 on Lab.xlsx0.54 KB

📢 NOTICE TO ALL ASTU STUDENTS The Add/Drop period will be held on October 13 and 14 (Monday and Tuesday). Please make sure to review your course selections and make any necessary changes during this period. No adjustments will be accepted after the deadline. ©️ ASTU_General || @ASTU_Network

#2ndYears 🫶🏽🥹❤️‍🔥 || @ASTU_Network
#2ndYears 🫶🏽🥹❤️‍🔥 || @ASTU_Network

✨ŤHÊ ØRIGINALS ĤÛB✨ Apple AirPods Pro (2nd Gen,Black) ⚡Made in USA ⚡Price 1699birr 🔥 Highlighted Features 🔥 🔊 Superior Sou
+1
✨ŤHÊ ØRIGINALS ĤÛB✨ Apple AirPods Pro (2nd Gen,Black) ⚡Made in USA ⚡Price 1699birr 🔥 Highlighted Features 🔥 🔊 Superior Sound: Up to 2× enhanced audio quality with crystal-clear highs and deep bass. 🔋 Extended Battery Life: 5+ hours of nonstop playtime, and once the case is fully charged, it can recharge the earbuds twice(Real-Time Battery% Display). 🦻Smart Ear Detection: Advanced proximity sensors automatically play or pause audio when you wear or remove them. ⚡ Easy Connect & Control: Prompt beep on first pairing. Tap to play, pause, skip, or activate Gemini voice assistant. 💻📱⌚Compatibility: Seamlessly works with iOS, iPadOS, and Apple Watch devices. Contact Num ☎️ 0993434306    Inbox 👉 @MiclScofield 👉 https://t.me/Go_4_The_Best #Electronics #Master_Class 📌አድራሻ-አዳማ       

Lost keys It holds 2 መቶአለቃ keys and other small keys with green metal key holder . Dm if you found. 📨@SoulSetFree

Wth is up with the Wi-Fi in the libraries❓😑 Internet access is a basic need in our current lives fr... 😕 Since almost our entire lives depend on the internet and we have so much to do online, we even need Wi-Fi in our blocks!... (If it's possible) 😁 Anyway, we politely and respectfully ask our campus to fix the Wi-Fi issues ASAP. 🙏😁 .

All_2nd_Year_&_above_UG_1st_Semester_Class_Schedule_Finalized_.xlsx0.41 KB

For Sale: Tecno Spark 30c 📱 👉 Condition: Very good 👉 Storage: 128GB ROM / 4GB RAM 👉 Color: Black 👉 Battery Health: Very
+2
For Sale: Tecno Spark 30c 📱 👉 Condition: Very good 👉 Storage: 128GB ROM / 4GB RAM 👉 Color: Black 👉 Battery Health: Very good 👉 SIM: Dual SIM 👉 Used: Only for 6 months (Almost new) DM: TecnoSpark @Astu_marketplace

አይ ብሬ ... 👌😁 ብሬ እስካለ ድረስ ብዙ ነገር እናያለን እንሰማለን 🙏😅 .