cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Lion sport | አንበሣ ስፖርት 🦁🦁

"Lion Sports: Your ultimate source for the latest updates, highlights, and analysis across a variety of sports. Join us

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 154
المشتركون
-124 ساعات
-17 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ዴቪድ ራያ በቋሚነት የአርሰናል ተጫዋች ሆኗል። @zlionsport @zlionsport
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ፖርቹጋል ስሎቬኒያን በ መለያ ምት 3ለ0 በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለችችችች ❤️❤️❤️🔥🔥🔥 🇵🇹 ፖርቹጋል 0-0 ስሎቬኒያ 🇸🇮 Pen          [ 3-0] @zlionsport @zlionsport
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ወርቃማው ትውልድ ዘንድሮም መዳብ ሆነ ፤ ቤልጂየም ከአውሮፓ ዋንጫው በፈረንሳይ ተሸንፋ ተሰናብታለች ፤ ሩብ ፍፃሜውን የተቀላቀለችው ፈረንሳይ በሩብ ፍፃሜው ከፖርቹጋል እና ስሎቬኒያ ጨዋታ አሸናፊ ጋር ትገጥማለች።   ፈረንሳይ 1-0 ቤልጄየም ⚽ ቬሮቶገን 85' [OG] 🏟️ ዱሰልዶርፍ አሬና @zlionsport @zlionsport
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ስፔን ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ ! በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ጥሎ ማለፍ የስፔን ብሔራዊ ቡድን ከጆርጂያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 4ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል። የስፔንን የማሸነፊያ ግቦች ሮድሪ ፣ ኒኮ ዊሊያምስ ፣ ቫብያን ሩይዝ እና ዳኒ ኦልሞ ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ለጆርጂያ ሌኖርማንድ በራሱ ግብ ላይ አስቆጥሯል። የስፔን ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጨዋች ላሚን ያማል በጥሎ ማለፍ ጨዋታ ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ ማቀበል የቻለ በእድሜ ትንሹ ተጨዋች መሆን ችሏል። የስፔን ብሔራዊ ቡድን በሩብ ፍፃሜው ከውድድሩ አዘጋጅ ሀገር ጀርመን ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚገናኙ ይሆናል። @zlionsport @zlionsport
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ !                    ⏰ ተጠናቀቀ             ስፔን 4-1 ጆርጂያ        ⚽ ሮድሪ 39'     ⚽ ኖርማንድ 18' (OG)        ⚽ ሩይዝ 51'        ⚽ ዊሊያምስ 75'        ⚽ ኦልሞ 83' 🏟️ ሬሂን ኤነርጂስ ስታድየም @zlionsport @zlionsport
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እንግሊዝ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ ! በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ጥሎ ማለፍ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ከስሎቫኪያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል። የእንግሊዝን የማሸነፊያ ግቦች ጁድ ቤሊንግሀም እና ሀሪ ኬን ማስቆጠር ሲችሉ ለስሎቫኪያ ኢቫን ሽራንዝ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል። የስሎቫኪያ ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጨዋች ኢቫን ሽራንዝ በውድድሩ ያስቆጠራቸውን ግቦች ሶስት ማድረስ ችሏል። እንግሊዝ በሩብ ፍፃሜው ጣልያንን ካሰናበተችው ስዊዘርላንድ ጋር ቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ የሚገናኙ ይሆናል። @zlionsport @zlionsport
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ ወደ ሩብ ፍፃሜ ለማለፍ የሚደረግ ጨዋታ :-      ተጠናቀቀ!  🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿  ኢንግላንድ  2-1 ስሎቫኪያ 🇸🇰 #ቤሊንግሃም 90+5'      #ሽራንዝ 25' #ኬን ET 92' @zlionsport @zlionsport
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ     ⏰ ጨዋታው ተጠናቋል       ጀርመን 2-0 ዴንማርክ ⚽️ ሀቨርትዝ (p) 53' ⚽️ ሙስያላ 68' 🏟 ሲግናል ኤዱና ፓርክ ጀርመን ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች ! @zlionsport @zlionsport
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.