cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀

مشاركات الإعلانات
16 405
المشتركون
-1324 ساعات
+2147 أيام
+1 87830 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
🖋 ምንም እንኳ ውሎህ ላይ ዝምታን መራጭ ሆነህ ብትውል ካንተ ጋር እንጂ ወሬም ሆነ ጫወታ የማያምራት የቤትህ ልኡል💎ጋ ምንም ባይኖርህ ተጫዋችና ተዝናኝ ሁን ትልቁ ሀብትህ ምርጧ ሚስትህ ናት የሁለታችሁ ትልቅ ሀብት ደግሞ ፍቅራቹህ ነው።
321Loading...
02
የኪታቡ ተዉሂድ ደርስ ልንጀምር ነዉ ገባ ገባ በሉ👇👇 https://t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2?livestream=bf91e5cd7adcb4485f
1720Loading...
03
Media files
10Loading...
04
✍ሴቶች ለመገላላጥ በተሽቀዳደሙበት ዘመን አይኑን ለሰበረ ወጣት አሏህ                     ይዘንለት!!!
7825Loading...
05
✍ሴት ልጅ ከልቧ ስትወድክ በሁሉም ነገር መቅናት ትጀምራለች በእንቅልፍክ እንኳን ሳይቀር 🌸 እህቶች ትክክል ነው ክልብ ስንወድ ቅናት ኣ 👍)))
1 20031Loading...
06
✍የትክክለኛ ፍቅር መነሻው ኒካህ መድረሻው ደግሞ ጀነት ነው ሃላልን ተመኝተው ኒካህ ለማሰር የተገኘውን የሃላል ስራ ሰርተው በሃላል መንገድ ለማግባት ተፍ ተፍ ብለው ሰርተው በሃላል ሚዘውጁ  ብዙ ጀግና ወንዶች አሉ አላህ ያሳካለቸው 👇👇     ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/tdarna_islam
1 83031Loading...
07
🥀ወንድ ልጅ 🥀 ‏ እውነተኛ ወንድ ሚሊዪን ሴቶችን ሊወድ አይችልም ፣ ነገር ግን አንዲትን እንሰት በሚሊዪን መንገዶች ሊወዳት ይችላል!🥀🥀 ቻናል 👇⬇️⬇️ t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0
2 27622Loading...
08
✍ሴት ልጂ ቄንጆ ወንድ ሳይሆን ወንድ የሆነወንድ የምትወደው🥀
2 56010Loading...
09
ፍየል
3 11825Loading...
10
#ወደ ትዳር መግባት በከበደ ጊዜ:   የዝሙት መዳረሻዎች ቀላል ይሆናሉ!! ሴቶች እና የሴት ወላጆች………    #ራሳቸውን ጠብቀው ትውልዱ ይድን ዘንድ: ለትዳር የሚያስቀምጡት መስፈርት ቀለል ሊያደርጉ ይገባቸዋል። አብዘሃኛው ወጣት ከትዳር የሚሸሸው………   # ሴቷ እና የሴቷ ቤተሰቦች በሚያስቀምጡት አላስፈላጊ እና የተጋነነ የሆነው የጋብቻ መስፈርት በመፍራት ነው። ከትዳር የሚሸሽ ወጣት………    በዝሙት ወጥመድ ለመጣል የሸይጣን ጉትጎታ በእሱ ላይ የበረታ ይሆናል። ለዝሙት በነፃ እየተጋበዘ………       እባካችሁ የትዳር መግቢያ አታስወድዱበት!!
3 30320Loading...
11
በኒቃብ የተሸፋፈኑ ዉብ ሴቶች አምሳያ በደመና የተሸፈነች ጸሀይ ነች። ደመናው ጸሀይነቷን እንደማይነጥቃት ሁሉ ኒቃባቸው ትክክለኛውን ዉበታቸውን አያሳጣቸውም።
3 43432Loading...
12
🌸አሳይልኝ 🌸 አንቺዋ ሁሉም እንደ ሀሳቡ ፈልጎ ማይዝሽ እሷ እኮ ቁጥብ ናት ሁሌ ሚባልልሽ ሊያወሩሽ አስበው በተራ ንግግር ጎሸም ሲያረጉሽ ''አሳይልኝ'' እስኪ ተራ እንደማይሆንሽ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
3 75414Loading...
13
ያሸባብ እያገባችሁ። ጋብቻን አትፍሩ ባይሆን አላህ የከለከለውን ድንበር ከመዳፈር ፍሩ። የዘንድሮ ኑሮ እየተባለ ሚወራውን ትርክት ብዙም ቦታ አትስጡት። ድሮም ዘንድሮም የሰው ልጅ ከማማረር ወጥቶ አያውቅም። ይህንን ስል ማስተዳደር የማትችሉ ዘው በሉ ማለቴ አይደለም። ላኪን የተወሰነ እንቅስቃሴ ላይ ሆናችሁ። ማግባት የምትፈሩ አትፍሩ ዱኒያ ጋራንቲ ዬላትም ሳናስበው የምንረዘቅባት ሳናስበው ደግሞ የምንነጠቀው ተራ ነገር ነች። ሰርታችሁ የሆነች ነገር ማግኘት ምትችሉበት መንገድ ላይ ካላችሁ አትፍሩ ። ባይሆን ምታገቧትን እንስት የነገ የልጆቻችሁን እናት በደንብ ምረጡ ! ከምንም በላይ ሊያስፈራችሁ ሚገባው ይህ ነው። አሁን ላይ በሰለፊያና በኒቃብ ስር የተደበቁ አደብ የሌላቸው ብዙዎች ስላሉ በለበሰ ወይም በቀራም ብቻ ሳይሆን አኽላቅና ሀየዕ የአስተዳደግ ሁኔታ በደንብ መጠንቀቅ ያሻል። ሌላው ፈጋ ፈጋ ከተደረገ ይመጣል ቀላልነው ። ሴት እህቶቻችን ያሉበት ሀል ትንሽ ያሳዝናል በተለይ ስደት ላይ።
3 94630Loading...
14
✍አትሸወዱ ከትዳር በፊት እውነት ፈቅር የለም ። ለፈሳድ ቢሆን ጂ።
3 54816Loading...
15
🤌ጀግና    ወንድ   ማለት   ሚሚሚስቱን      በኒቃብ እንድትሸፈን   በዲኗ          የሚያጠነክር ነው  ይሄን        ቻፕስቲክ ሊፕስቲክ ዱቄት       ተለቅልቃ በሚድያ      ሚያቀርባት አይደለም ተስማመን ኣ👍      ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/tdarna_isl
3 85729Loading...
16
✍ለትዳር የሚቀርብሽ ወንድ ግማሽ ኢማንሽን ሊሞላልሽ ነው። 👉ለሌላ ነገር የሚቀርብሽ ደግሞ ያለሽንም እንጥፍጣፊ ኢማን ጥርግ አድርጎ ሊወስድብሽ ነዉ። 👉ተጠንቀቂ አንች ሰለፊዋ እህቴ💎‼️
3 84331Loading...
17
✍ ማፍቀር ወንጀል  አይደለም ነገር ግን በፍቅር ስም በሰው ስሜት ላይ መጫወት ትልቅ ወንጀል ነው ።      ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/tdarna_isl 🌸ጠይብ 🌸
3 77742Loading...
18
ሸይኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «አግብተህ፣ ነፍስህን (ከዝሙት) መጠበቅህ፣ ሴቲቱንም እንዲሁ መጠበቅህ እና ዝርያዎችንም መተካትህ ትርፍ ዒባዳዎችን ለመፈፀም ለብቻህ ከመገለልህ የበለጠ ነው።» 📚 ۞ شـرح إغاثـة اللهفـان【25/6/1437 https://t.me/tdarna_islam
3 94524Loading...
19
ጓደኛ መምረጥ ግድ ነው፡፡ ጓደኛ ትልቅ ተፅዕኖ ይፈጥራል፡፡ የመረጣቹ ለማለት ነው ሰላም እደሩ
3 7485Loading...
20
✍ጀሊሉ በጥበቡ ሷሊህ የሆነ ዘውጅ ስያጎናፅፍሽ ነገ እኮ ሀሙስ ነው እንፁመው ብሎ ብርታት  ይሆንሻል በሱና ያስውብሻል በፈገግታ ያውልሻል የአጅሩ ተካፋይ ያደርግሻል ውድ ወንድሜ ሆይ ✍አሏህ ሷሊህ ሚስት ሲሰጥህ  ነገኮ ሀሙስ ነው ሱሁር ምን ላዘጋጅልህ⁉️ትልሀለች ታስደስተሀለች  ታስታውሰሀለች በዒባዳ ታግዘሀለች ✊ላጤዎች አሏህ ይዘንላችሁ ለማንኛውም ነገ ሀሙስ ነው እንፁመው 🌸 አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች እየመጡ ነው መልካም ስራ ለመስራት እንዘጋጅ አሏህ በእዝነቱ ደርሰው ተቀባይነት ያለው ስራ ከሚሰሩት ያድርገን ያ••••ረብ '''' ፊትህን ፈልገው የተከበተው ቃልህን የሸመደዱ ሰዎችን ውደዳቸው በመንጉዱ ላይ ያሉትንም በእዝነትህ አግራላቸው
3 97027Loading...
21
አንተ ባለትዳር ሆይ! በባለቤትህ ላይ አህን ፍራ አንድን ባህሪ ጠላሁ ብለህ እርሷን ቢዚ አታድርጋት አታጨናንቃትም።ሰው ሁሉ ሙሉ ተደርጎ አልተፈጠረም።ከእርሷ አንድን ባህሪ ብትጠላ ሌላውን ባህሪ ውደድ።
3 99732Loading...
22
#ጥብቅመሆንእንዳለባትበመገንዘብየሃያእንአጥርያልተላለፈችእንሰትአላህ ይዘንላት
3 94210Loading...
23
አንድ ወንድ ክፉ ሌባ ውሽታም አታላይ ቀማኝ ጀንጃኝ ሁነና ሁሉም ናቸው ማለት አይደለም ሷሊህ የአሏህ ባሪያወች እስከ ቂያማው ቀን ይኖራሉ ወንዶች እንዲህ እንዲህ ሲባል አትሳቀቅ አንተ ብቻ ሷሊህ ሁን አሏህ ነዉ የሚያውቅህ
4 0709Loading...
24
ቁርዓን ጀማሪ የሆናቹና የተጅዊድ ትምህርት መማር የምትፈልጉ ይህን ቻናል ተቀላቀሉ ተጅዊድ ለጀማሪዎች 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+YJ3doL5wTHpiYTdk
3 95549Loading...
25
“የሴት ልጅ ውበቷ ሐያዕዋ ሲሆን የጥበበኛ ሰው ውበቱ ደግሞ ዝምታ ነው።”
4 50730Loading...
26
✍አንዲት ሴት ከምታለቅስበት ቤተ መንግስት 🌸የምትስቅበት ጎጆ ይሻላታል።⁴⁴
4 51126Loading...
27
ግጥም አይሆንሽም!! እህቴ --------//// ሱሪ እየጎተተ የሚቁለጨለጨው፡ ሱናውን ተቃርኖ ፂሙን የሚላጨው፡ በለሥላሣ ድምፁ የሚወሰውሥሽ፡ ሊያማልልሽ እንጂ አይደለም ሊያገባሽ፡ ° የነብዩን ሱና በቢድዐ የተካ፡ ሹብሀ የሚረጭ ሥሜቱን ሊያረካ፡ ሁሌ የሚጮኸው ሥለፖለቲካ፡ ሀያሉን ፈጣሪ አላህን ያመፀ፡ ሱናን እየተወ ቢድዐን የቀረፀ፡ ° እንድህ አይነቱ ሰው እንደት ይሆንሻል፡ የሱናዋን ወጣት እንደት ያገባሻል?? የቢድዐው ቅርጫት ለአንችኮ አይሆንሽም፡ ለሱናዋ ጀግና ለባለ ኒቃቧ አወ አይመጥንሽም፡ ° አይሆንሽም!! አይመጥንሽም!!! ገና መጀመሪያ ትዳር ሲጠይቅሽ፡ መንሀጂ አቂዳውን ማጣራት አለብሽ፡      ገባሽ? ° በሥልክ ደውሎ የሚወሰውሥሽ፡ ሊያማልልሽ እንጂ አይደለም ሊያገባሽ፡ እንደሚፈልግሽ ወሬውን ከሰማሽ፡ ሀረካ ሰከናው ሁኔታው ከገባሽ፡ በቶሎ አሥቀድመሽ አትወሥኝ በቅፅበት፡ ይሆናል አይሆንም በጥልቅ አሥቢበት፡ ° አሥተውይ እህቴ ዘለሽ እንዳትገቢ ፡ ጀግና ወጣት እንጂ ፈሪ እንዳታገቢ፡ የቢድዐ አቀንቃኝ ፈሪ ነው ቦቅቧቃ፡ መንገዱ የጠፋው ታጥቦ ወደ ጭቃ፡ ° አጋጣሚ ሆኖ ቆርጦ ቢቀርብሽም፡ እርግጠኛ ሁኝ ይህ ሰው አይሆንሽም፡ አትቅረቢው አያዋጣሽም፡ ተጠንቀቂው ደባል እንጂ ባል አይሆንሽም፡ 👇 http://t.me/tdarna_islam http://t.me/tdarna_islam
4 69074Loading...
28
ስለ ቻናሉ የትኛውም ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዚህ አሳውቁኝ እናም በቻናል ሊሎች ያስተምራል የምትሉት የራሳችሁን የህይወት ተሞክሮ ልታካፍሉን ትችላላችሁ አይተን ለሌሎች ይጠቅማል የምንለው ወደ ቻናሉ እንለቀዋለን @daewaselefiyabot @daewaselefiyabot ማሳሰቢያ የፈትዋ ጥያቄ አትጠይቁኝ በዚህ ዙሪያ ፕሮግራም ባዘጋጀን ግዜ አሳውቃለሁ
4 0123Loading...
29
የሰላም ግማሹ ➻ ሰዎችን ከመከታተል  መቆጠብ ነው የአደብ ግማሹ ➦ በማያገባህ አለመግባት ነው የጥበብ ግማሹ ➳ ዝምታ ነው ቻናል:- t.me/tdarna_islam
4 11539Loading...
30
ትዳር ጥሩ ነው   ግን ብለህ ተቃራኒ ወሬ አትጀምር        በህይወት ስትኖር አገባህም አላገባህ ፈተና አይቀርም ትፈተናለህ     በየትኛውም አይነት ህይወት ውስጥ ፈተና ችግር አለ ያንን  ፈተና ማለፍ ደሞ ያንተ ግዴታ ነው           ትዳር ማለት ከውጪ ሆነን እንደምናስበው የጋነነ አይደለም  ከውጭ ሆነን አቅልለን እንደምናስበው  የቀለለ አይደለም   ሀላፊነት       ለሚሰማው አካል ግን ነገሩ የቀለለ ነው so  ሸባቦች አግቡ
4 07425Loading...
31
💎....................ሶብር...........✍     ትግስት የዚህ አለም ሀብት የመጭው አለም ስኬት ናት። አላህ ለታጋሾች ትልቅ ስጦታን ሰጣቸዋ በገነትም አበሰራቸው። وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡ ''ትግስት ከኢባዳዎች አንዱና ምንዳውም የላቀ ነው። አላህ ትእግስትን ከሶላት ጋር አብሮ በማቆራኘት ጠቅሶታል። يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡ الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَالصَّابِرِينَ عَلَىٰ مَا أَصَابَهُمْ وَالْمُقِيمِي الصَّلَاةِ وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ እነዚያን አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚጨነቁትን፣ በደረሰባቸውም (መከራ) ላይ ታጋሾችን፣ ሶላትንም አስተካክለው ሰጋጆችን፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱትን (አብስር)፡፡ ''ሳትፈተንና መከራን ሳትቀምስ ጀነትን የምታገኝ መሰለህን? አስታውስ! ጀነት ለነዚያ መከራና ችግር ባጋጠማቸው ጊዜ እንዲህ ለሚሉት ናት፦ الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡ ''ብልህ ሰው ከችግርና መከራ ትምህርት ይወስዳል፣ ነገሮች ቢከብዱም ጌታውን  ያመሰግናል። ታላቁ የትዕግስት መምህር ነብያችን ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ከፍ ባለ ድምፅ እዲህ ነበር ያሉት፦ "አዋጅ! የአላህ ሸቀጥ እጅግ ውድ ናት፣ የአላህ ሸቀጥ እርሷ ጀነት ናት። " *እናም ችግርና መከራ ቢደራረብብህ አትዘን ተስፋ አትቁረጥም.... አላህ ምን እዳዘጋጀልህ አታውቅምና ታጋሽና አመስጋኝም ሁን وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡ '' አላህ ከታጋሾች ጋር መሆኑን አትርሳ። إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡ አላህ ከታጋሾች ያድርገን!! t.me/tdarna_islam t.me/tdarna_islam
4 15146Loading...
32
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል ሸይጧን ለኛ ያዘጋጃቸው ወጥመዶች   t.me/NABAWITUBE ሜክሲኮ ተባረክ መስጂድ የተደረገ ሙሀደራ https://t.me/nurmesjed
3 86535Loading...
33
🔹በቅርቡ ላገባ ነው ምን ይመክሩኛል በሚል በቀረበ ጥያቄ ሰበብ ስለ ትዳር ሰፋ ያለ ምክር የተሰጠበት 🔹ትዳር ማለት ሚድያ ላይ እንደሚወራው አይደለም ውጣ ውረድ መንገራገጭ ልያጋጥም ይችላል 🔹ባጭሩ ትዳር ማለት ሀላፍትና ነው 🎙Ustaz ibnu munewor
4 268126Loading...
34
ኪታቡ ተዉሂድ ሊጀመር ነዉ    ገባ       ገባ በሉ  https://t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2?livestream=7b38973d20c27c642d
6223Loading...
35
ዛሬ የሜክሲኮው ተባረክ መስጅድ፤ ➡️ በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ልብ ሰርስረው በሚገቡ ግሳፄዎች፣ ➡️ በኡስታዝ ሳዳት ከማል የሚያስቁ በሚመስሉ ግን አሳዛኝና እና አስለቃሽ በሆኑ ገጠመኞች እና እውነታዎች፣ ➡️ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ወደ መልካም በሚያነሳሱ ጣፋጭ ሃዲሶች እና ያማረ አገላለፅ፣ ➡️ በኡስታዝ አቡል ዓባስ አስጠንቃቂ ምክሮች፤ ደምቆ ውሏል። 🍂 በአላህ ፍቃድ በቀጣዩ ፕሮግራም እስክንገናኝ  በያለንበት አላህ ሰላማችንን ብዝት፣ ትርፍ ያድርገው። እነርሱ ያውሩ አንተ መልካም ስራህን ቀጥል https://t.me/nurmesjed
1690Loading...
36
ሰዎች ህይወት ያለ ፍቅር ከንቱ ናት ይላሉ እዉነታዉ ግን ህይወት ያለ ተዉሂድ እና ሱና ከንቱ ናት!!
4 46918Loading...
37
መተዛዘን /التراحم 🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
4 44641Loading...
38
ኡስታዝ  ሙሐመድ  ሲራጅ ልቦቻችንን በምን መልኩ እንጠግን?  ሜክሲኮ ተባረክ መሰጂድ የተደረገ የዛሬ https://t.me/nurmesjed
4 47638Loading...
39
✍ጥያቄ: አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ቁርአንን እንዴት መሀፈዝ እንችላለን ወይም መቅራት እንችላለን? መልስ: ስልካችን በእጃችን የምንይዘው ያህል ቁርአንን መያዝ ስንችል።.
3 38614Loading...
🖋 ምንም እንኳ ውሎህ ላይ ዝምታን መራጭ ሆነህ ብትውል ካንተ ጋር እንጂ ወሬም ሆነ ጫወታ የማያምራት የቤትህ ልኡል💎ጋ ምንም ባይኖርህ ተጫዋችና ተዝናኝ ሁን ትልቁ ሀብትህ ምርጧ ሚስትህ ናት የሁለታችሁ ትልቅ ሀብት ደግሞ ፍቅራቹህ ነው።
إظهار الكل...
የኪታቡ ተዉሂድ ደርስ ልንጀምር ነዉ ገባ ገባ በሉ👇👇 https://t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2?livestream=bf91e5cd7adcb4485f
إظهار الكل...
𝐀𝐛𝐝𝐮 𝐒𝐡𝐢𝐤𝐮𝐫 𝐀𝐛𝐮 𝐅𝐞𝐰𝐳𝐚𝐧 ➋

በእርግጥም ትደርሳለህ...

ውዱዐ ካደረግን ቡሀላ ሁለት ረከዐ መስገድ ሱና ነውAnonymous voting
  • አዎ
  • አይደለም
0 votes
ሴቶች ለመገላላጥ በተሽቀዳደሙበት ዘመን አይኑን ለሰበረ ወጣት አሏህ                     ይዘንለት!!!
إظهار الكل...
👍 77🤝 4
ሴት ልጅ ከልቧ ስትወድክ በሁሉም ነገር መቅናት ትጀምራለች በእንቅልፍክ እንኳን ሳይቀር 🌸 እህቶች ትክክል ነው ክልብ ስንወድ ቅናት ኣ 👍)))
إظهار الكل...
👍 137🤝 13
✍የትክክለኛ ፍቅር መነሻው ኒካህ መድረሻው ደግሞ ጀነት ነው ሃላልን ተመኝተው ኒካህ ለማሰር የተገኘውን የሃላል ስራ ሰርተው በሃላል መንገድ ለማግባት ተፍ ተፍ ብለው ሰርተው በሃላል ሚዘውጁ  ብዙ ጀግና ወንዶች አሉ አላህ ያሳካለቸው 👇👇     ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/tdarna_islam
إظهار الكل...
👍 107🤝 5
🥀ወንድ ልጅ 🥀 ‏ እውነተኛ ወንድ ሚሊዪን ሴቶችን ሊወድ አይችልም ፣ ነገር ግን አንዲትን እንሰት በሚሊዪን መንገዶች ሊወዳት ይችላል!🥀🥀 ቻናል 👇⬇️⬇️ t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0
إظهار الكل...
👍 95
✍ሴት ልጂ ቄንጆ ወንድ ሳይሆን ወንድ የሆነወንድ የምትወደው🥀
إظهار الكل...
👍 158
00:12
Video unavailableShow in Telegram
ፍየል
إظهار الكل...
👍 92
Photo unavailableShow in Telegram
#ወደ ትዳር መግባት በከበደ ጊዜ:   የዝሙት መዳረሻዎች ቀላል ይሆናሉ!! ሴቶች እና የሴት ወላጆች………    #ራሳቸውን ጠብቀው ትውልዱ ይድን ዘንድ: ለትዳር የሚያስቀምጡት መስፈርት ቀለል ሊያደርጉ ይገባቸዋል። አብዘሃኛው ወጣት ከትዳር የሚሸሸው………   # ሴቷ እና የሴቷ ቤተሰቦች በሚያስቀምጡት አላስፈላጊ እና የተጋነነ የሆነው የጋብቻ መስፈርት በመፍራት ነው። ከትዳር የሚሸሽ ወጣት………    በዝሙት ወጥመድ ለመጣል የሸይጣን ጉትጎታ በእሱ ላይ የበረታ ይሆናል። ለዝሙት በነፃ እየተጋበዘ………       እባካችሁ የትዳር መግቢያ አታስወድዱበት!!
إظهار الكل...
👍 65