cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሀበሻ ስፖርት

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት ሀበሻ ስፖርት ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ @Nati_8 ላይ አናግሩን።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
764
المشتركون
+824 ساعات
+1017 أيام
+36530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
OFFICIAL ሊቨርፑል በዩቲዩብ ገፃቸው 10 ሚሊየን ተከታይ ላይ መድረስ ችለዋል። ይህም ፕሪሚየር ሊግ ላይ ካሉ ክለቦች ቀዳሚ ያደርጋቸዋል!👏 @Habesha_Sport_Eth @Habesha_Sport_Eth
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
✅OFFICIAL አል ሂላል በዚህ የውድድር ዓመት ትሬብል ዋንጫ ማሳካት ችለዋል 🔵 የሳውዲ ፕሮ ሊግ (ካለ ምንም ሽንፈት) 🔵 ኪንግስ ካፕ 🔵 ሱፐር ካፕ አልሂላል በታሪካቸውም 69ኛ ዋንጫቸውን ነው ማሳካት የቻሉት 👏👏🫡 የሳውዲው ሀያል ክለብ 👑👑👑 @Habesha_Sport_Eth @Habesha_Sport_Eth
إظهار الكل...
🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
✅ ትናንት በተደረገ የሳውዲ ንጉሶች ዋንጫ አልሂላል ተጋጣሚው አልናስርን በመለያ ምት በማሸነፍ ሻንፒዮን መሆን ችሏል። ሙሉ ዘጠና ደቂቃ 1-1 አቻ በተጠናቀቀው ጨዋታ ለአልሂላል #ሚትሮቪች ገና በ 7ኛዉ ደቂቃ ለአልናስር ደግሞ #አየመን በ88ኛው ደቂቃ ጎሎችን አስቆጥረዋል ። በጨዋታውም 11 ቢጫ ካርድ የተመዘዘ ሲሆን ከአልሂላል #አልቡላሂ እና #ኩሉባሊ ከአልናስር ደግሞ #ኦስፒና የቀይ ካርድ ሰለባ ሲሆኑ በአጠቃላይም 40 ቅጣት ምቶች ተሰጠዋል። @Habesha_Sport_Eth @Habesha_Sport_Eth
إظهار الكل...
🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
🇪🇺ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጫወታ 04:00 | ዶርትሙንድ ከ ሪያል ማድሪድ @Habesha_sport_eth @Habesha_sport_eth
إظهار الكل...
🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🇸🇦 በሳውዲ የንጉሶች ዋንጫ ፍፃሜ አል ሂላል 1-1 አል ናስር              [5-4] 🌎 በአቋም መለኪያ ሮማ 5-2 ኤስ ሚላን @Habesha_sport_eth @Habesha_sport_eth
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እንደምን አዳራቹ ቤተ-ሰቦች🙌 በሰላም ያውለን🙏                              መልካም ቀን 😍❤️🙏 @Habesha_sport_eth @Habesha_sport_eth
إظهار الكل...
👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🏆የሳውዲ የንጉሶች ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ                  ⏰ተጠናቀቀ           🇸🇦አል ሂላል 1-1 አል ናስር🇸🇦           #ሚትሮቪች 7'        ኦስፒና   🟥 55'          አልቡላሂ 🟥 87'   #አየመን 88'          ኩሊባሊ🟥 91, @Habesha_sport_eth @Habesha_sport_eth
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የ2023/24 ኤፍኤ ካፕ የውድድሩ ምርጥ ተጫዋቾች 1!
إظهار الكل...
🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
አንቶኒዮ ኮንቴ ወደ ናፖሊ Here we go !! -Fabrizio Romano 🎖
إظهار الكل...
👍 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
በ2023/24 የውድድር ዘመን ከ100 በላይ ፋውል ያሸነፈ ብቸኛው የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ተጫዋች ብሩኖ ጉማሬሽ ነው።🧱
إظهار الكل...
👏 1