9 999
المشتركون
-1324 ساعات
-827 أيام
-37030 أيام
أرشيف المشاركات
9 999
💎TRX ምንድን ነው?
🟢TRX TRON ተብሎ ለሚጠራው cryptocurrency ምልክት ነው።
TRON ያልተማከለ በብሎክቼይን ላይ የተመሰረተ መድረክ ሲሆን ይህም ነጻ እና አለምአቀፍ ዲጂታል ይዘት መዝናኛ ስርዓትን በተከፋፈለ የማከማቻ ቴክኖሎጂ ለመገንባት ያለመ ሲሆን ይህም ቀላል እና ወጪ ቆጣቢ የዲጂታል ይዘትን መጋራት ያስችላል።
TRON በ 2017 በ Justin Sun የተመሰረተ እና በሲንጋፖር ውስጥ የተመሰረተ ነው. ያልተማከለ፣ ክፍት ምንጭ blockchain መድረክ ነው፣ ይህም ያልተማከለ ኢንተርኔት ለመፍጠር ያለመ፣ ተጠቃሚዎች ያለ አማላጅ ይዘትን እንዲያካፍሉ ያስችላቸዋል። TRON የራሱን blockchain ይጠቀማል እና በ TRON አውታረ መረብ ላይ ግብይቶችን እና የይዘት መዳረሻን ለመክፈል የሚያገለግል TRX የተባለ ቤተኛ cryptocurrency ይጠቀማል።
🟢እንዲሁም ለ TRON አውታረመረብ የወደፊት አቅጣጫ ሀሳቦች ላይ ድምጽ ለመስጠት ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል። TRX እንደ ዲጂታል ንብረት በተለያዩ የሚስጥር ልውውጦች ሊገዛ፣ ሊሸጥ ይችላል።
የሰራነውን trx ለማስቀመጥ trust wallet app ያስፈልጋል ከ paly store ማግኘት ትችላላችሁ አስፈላጊ ከሆነም እኛ እንለቅላችኋለን።
ከዛ አካውንት መክፈት ነው አከፋፈቱም በጣም ቀላል ነውግን የሚሰጣችሁን 12 ቃላቶች ፅፋችሁ መያዝ አለባችሁ ከዛ በቅደም ተከተል ታስገባችሁ። አሁን አካውንት ከፍታችኋል ያልገባችሁ ነገር ካለ መጠየቅ ትችላላችሁ
🔔 EBS_CRYPTO
🔔 EBS_CRYPTO
9 999
9 999
9 999
😇STARSFI: Daily Combo for Rewards!
➡️Reward: 20,000 starsfi
➡️ Position:
🔔 EBS_CRYPTO
🔔 EBS_CRYPTO
9 999
✅Side kick አዲስ future አምጥቷል ገብታችሁ dimond እና side kick tokn daily task ውሰዱ
⚠️⚠️⚠️ attention ይሄ airdrop በbinance እንደሚደገፍ Don't forget 🛒🤝💎
➡️start here
🔔@EBS_CRYPTO
🔔@EBS_CRYPTO
9 999
🐶 $DOGS at #BlockchainLife2024! 🐶
➡️DOGS ሁለት ሽልማቶችን አሸንፏል
የአመቱ ምርጥ COIN እና የአመቱ ምርጥ TAP TO EARN PROJECT በሚል ሁለት ሽልማቶችን ተቀብሏል
➡️እና እኛን ስለመረጣቹ እናመሰግናለን ብለዋል
➡️Meme Coin of the Year and Tap-To-Earn Project of the Year! 😎
9 999
🤑Memefi airdrop criteria ☑
✔️ያላቹ COIN ብዛት ነው ከ50M+
✔️Premium መግዛት አለባቹ
✔️At least 1 Ton Daily check in(0.2Ton)
✔️At least once Star Transaction
✔️አንዴ Giveaway ላይ መሳተፍ አለባቹ
✔️እና Earn ላይ ገብታቹ 10 Campaign መጨረስ አለባቹ
ይህን ካደረጋችሁ ትልቅ የሆነ Airdrop Point እንደሚሰጦችሁ ተናግረዋል
✅List left 12 Days
🔔 EBS_CRYPTO
🔔 EBS_CRYPTO
9 999
🤑Memefi airdrop criteria ☑
✔️ያላቹ COIN ብዛት ነው ከ50M+
✔️Premium መግዛት አለባቹ
✔️At least 1 Ton Daily check in(0.2Ton)
✔️At least once Star Transaction
✔️አንዴ Giveaway ላይ መሳተፍ አለባቹ
✔️እና Earn ላይ ገብታቹ 10 Campaign መጨረስ አለባቹ
ይህን ካደረጋችሁ ትልቅ የሆነ Airdrop Point እንደሚሰጦችሁ ተናግረዋል
✅List lefe 12 Days
🔔 EBS_CRYPTO
🔔 EBS_CRYPTO
9 999
🤑MEMEFI COIN UPDATE
MEMEFI Coin የቀነሱቡት ምክንያት በጌሙ ላይ ከፍተኛ imbalance ስለተፈጠረ ነው የሚል ምክንያት አስቀምጠዋል።ከ Boss Level 31-40 ላይ የሚኖረው ከ Spin የሚገኘው Damage ተቀንሷል።
እንድሁም List day ለ 12 ቀን አራዝመውታል
Okx ላይ premarket ገብቷል
🔔 EBS_CRYPTO
🔔 EBS_CRYPTO
9 999
💵Onus ማለት ገና ብዙም ታዋቂ ያልሆነ Exchang ሲሆን ለወደፊት በብዙዎች ዘንድ ታወቂ እንደሚሆን ይጠበቃል።
💎Onus Tap Tap Airdrop፦ይህ የራሱ የ Onus Exchange Airdrop ሲሆን አላማውም Onus Exchang በሰዎች ዘንድ እውቅና እንዲያገኝ ማረግ ነው።
የBinance BNB እንዳለው ሁሉ የOnus Exchane ደግሞ አሁን እኛ Mine የምናረገው ONX ለወደፊቱ Onus Exchange ላይ ለተለያየ ጥቅም እንደሚውል ገልፀዋል።
አሁን ላይ ለ Community በጣም ብዙ Giveawey እየሰጡ ይገኛሉ የExchange Project ትላልቅ ነገር ነው ይዘው የሚመጡት ከየትኛውም Tap Air የተሻሉ ናቸው
✅ ONUS Exchange Verfide ስታደርጉ $2 usdt ይሰጦችሆን እንድሁም deposit ስታደርጉ $10 gift
🏛አሁሁን ላይ Onus Project 3ሚሊዬን ሰው እየሰራው ይገኛል Community ያን'ያህል አልበዛም List ሲሆን ሃሪፍ ነገር እናገኛለን 34 ቀን አላችው Foucs አድርጋችው ስሩ
🚀ያላችሁን ONUS Point አሁኑኑ Witdrwal ማድረግ ትችላላችሁ ምንም ሳይቀነስ ያለምንም fee ወደ Exchange
🛍 November 29 List ይደረጋል
34 day left
Start ➡️ ONUS_EXCHANGE
🔔 EBS_CRYPTO
🔔 EBS_CRYPTO
