cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

☦️Orthodoxy Preaches ☦

በዚኽ ቻናል ሐዋርያት ምን አሉ ምንስ አስተማሩ ስንል ከመጽሐፍት ልብ ውስጥ ሰረስረን ያገኘናቸውን አስተምኽሮዎች እንጋራለን። ወደ ግሩፑ ለመግባት 👇 https://t.me/Orthodoxy_teachings

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
6 794
المشتركون
+9924 ساعات
+1577 أيام
+1 17030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አባ ቢሾይ ብላችኹ ለመለሳችኹ አጨብጭበናል👏 በርቱተ። 👇 ይኽችን ቃልም አንብቧት👐 📜 ቅዱስ አባ ቢሾይ የበቁና ክርስቶስ የሚያናግራቸው አባት ነበሩ። ከዕለታት በአንዱ ቀን የገዳሙ መነኮሳት አባ ቢሾይን ክርስቶስ ለኛም ይገለጥልን ዘንድ ንገሩልን ይሏቸዋል። እሳቸውም እሺ ይላሉ። ማታ ሲጸልዩ ክርስቶስ መጣ ከዛ እሷቸው ጌታ ሆይ ለወንድሞቼ መነኮሳት ተገለጥላቸው አሉት። ጌታም ቢሾይ ልጄ ነገ በተራራው ላይ በ6 ሰዓት እንደምገለጥላቸው ንገራቸው አላቸውና ተሰወረ። ቢሾይም ለመነኮሳቱ ነገሯቸው። ከቀኑ 6 ሰዓት በሆነ ጊዜም መነኮሳቱ ክርስቶስን ለማየት ወደ ተራራ ሲሮጡ አንድ አቅመ ደካማ ሽማግሌ ተራራው ስር ቁጭ ብለው፥ "ልጆቼ እባካቹ ጌታን ላየው እሻለውና እኔንም ውሰዱኝ" እያሉ ለመኗቸው። መነኮሳቱ ግን አንተን ይዘን ታዘገየናለህ ሳናየው ታሳልፈናለህ እኛ ቸኩለናል እያሉ እያለፏቸው  ሄዱ። መጨረሻ ላይ አባ ቢሾይ ሲመጡ እነዛ ሽማግሌ አባ ቢሾይን "እባክህ ውሰደኝ" አሏቸው። አባ ቢሾይም አቅፈዋቸው ጉዞ ጀምሩ ትንሽ ቆይተውም ሽማግሌው ሰውዬ ከበዷቸው ዝቅ ብለው ቢያዩዋቸው ሽማግሌው ወደ ወጣትነት ተቀየሩ እጁና እግሩን ሲያዩት ችንካር አለው። ደነገጡ! ክርስቶስ ነው። ቢሾይ ልጄ እንዳከበርከኝ አከብርሀለው። ለመነኮሳት ወንድሞችህ ተገልጬ እንደነበርና በንቀታቸው ምክንያት እንዳለፍኳቸው ንገራቸው። አጠገባቹ ያለውን ሳትወዱና ሳታከብሩ እኔን እንወድሃለን እናከብርሀለን ብትሉ ፍቅራቹ ውሸት ነው በላቸው ብሎ ክርስቶሰ ተሰወረ። ሰውን ስናከብር ፈጣሪ ያከብረናል ሰው የፈጣሪ አምሳል ነውና። ፈጣሪን በቀጥታ አናገኘውም በሰው ውስጥ ግን እናገኘዋለንና ሰውን እናክብር። ለዚህ ነው ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለፍርድ ሲመጣ ከነዚህ  ከታናናሾች ለአንዱ ያደረጋችሁት ለኔ እንዳደረጋችሁት እቆጥረዋለው ያለን!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
5500
5515
7515
2016
Photo unavailableShow in Telegram
ይኽ ፃድቅ አባት ማን ይባላል??
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇
إظهار الكل...
ቆየት ያሉ ዝማሬዎች
አዳዲስ ዝማሬዎች
የንስሐ መዝሙሮች
የቸብቸቦ መዝሙሮች
ሁሉንም በአንድ ላይ
🔑 የሙስሊሞቹ ነቢይ መሐመድና ተከታዮቹ በጦርነት የማረኳቸውን ሴቶች በግዳጅ ወሲብ ይፈጽሙባቸው ነበር፡፡ ይህም በቁርአኑና በሐዲሱ ውስጥ በሰፊው ተጠቅሷል፡፡ 📌 እነዚህን የቁርአን ጥቅሶች ልብ ብላችሁ ተመልከቱ፡- 📜 ‹‹አንተ ነቢዩ ሆይ! እነዚያን እጅህ የጨበጠቻቸውን ምርኮኞች ለአንተ ፈቅደንልሃል›› (ሱረቱ አል-አሕዛብ 33፡50) 📜 ‹‹ቀኝ እጆቻችሁ የራስ ያደረጉትን ንብረት ያዙ›› “…and that which your right hand possesses” (አል-ኒሳእ 4፡3) 📜 ‹‹እጆቻችሁ በምርኮ የያዟቸውን ሴቶች ተገናኙዋቸው›› (ሱረቱ አል-ኒሳእ 4:24) 📜 ‹‹እነሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የሆኑት አገኙ፡፡ በሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዟቸው ባሪያዎች ላይ ሲቀር እነሱ በእነዚህ የማይወቀሱ ናቸው›› (ሱረቱ አል-ሙእሚኑን 23:6) (ሱረቱ አል-መዓሪጅ 70፡29) 🪖 በእነዚህ የቁርአን መመሪያዎች መሠረት ነቢያቸው መሐመድና ተከታዮቹ ሴቶችን በጦርነት ከማረኳቸው በኋላ በግዳጅ ወሲብ ይፈጽምባቸው ነበር፡፡ ለምሳሌ መሐመድ ራሱ የፈጸመውንና በቡኻሪ ሐዲስ ላይ የተጻፈውን ታሪክ ማየት እንችላለን፡፡ 🔑 ነቢያቸው መሐመድ በካይባር የሚገኙ ገሳዎችን በድንገት ሌሊት የጦር ወረራ አድርጐ
ሁሉንም
የካይባር ወንዶች ከገደለ በኋላ ሴቶቹንና ሕጸናቱን በምርኮ ውስዶ ለዝሙትና ለባርነት እንዲጠቀሙባቸው ለተከታዮቹ ፈቅዶላቸዋል፡፡ 📌 ራሱ መሐመድም ሳፊያ ቢንት ሁያይ የተባለችውን ምርኮኛ ሴት ቆንጆ ስለነበረች😋 ለራሱ ወስዷታል፡፡ እጅግ አሳዛኝና ዘግናኝ🥷 በሆነ መልኩ ነቢያቸው መሐመድ የሳፊያን አባቷን፣ ባሏን፣ ወንድሞቿንም በትእዛዝ ካስገደለ😢 በኋላ ነው እርሷን የዚያኑ ዕለት በግዳጅ ዝሙት ሲፈጽምባት ያደረው፡፡ 👳‍♂ መሐመድ በዚያው ወስዶ ያገባት ቢሆንም በሕይወቱ መጨረሻ ላይ (ሲያረጅ) በምግብ ውስጥ መርዝ ሰጥታ በመግደል ተበቅላዋለች፡፡🦧 ይህም በሐዲሱ ላይ በግልጽ ተጽፎ የሚገኝ ታሪክ ነው፦ 📜 “Anas said, 'When Allah's Apostle invaded Khaibar, we offered the Fajr prayer there yearly in the morning) when it was still dark. The Prophet rode and Abu Talha rode too and I was rid-ing behind Abu Talha. The Prophet entered the town, he said, 'Allahu Akbar! Khaibar is ruined. Whenever we approach near a (hostile) nation (to fight) then evil will be the morning of those who have been warned.' He repeated this thrice. We conquered Khaibar, took the captives, and the booty was collected.” Sahih al-Bukhari, 371 📜 “The Prophet came to Khaibar and when Allah made him victorious and he conquered the town by breaking the enemy's defense, the beauty of Safiya bint Huyai bin Akhtab was mentioned to him and her husband had been killed.🗡🩸 Allah's Apostle selected her for him-self📺 and he set out in her company till he reached Sadd-ar-Rawha' where her menses were over and he married her.” Sahih al-Bukhari, 2235 🕋 የነቢያቸው መሐመድ ተከታዮቹም እርሱ እንደፈቀደላቸው ከጦር ምርኮዎቻቸውና በባርነት ከያዟቸው ሴቶች ጋር ዝሙት ሲፈጽሙ ለባርነት ንግድ እንዲያመቻቸው የዘር ፈሳሻቸውን ወደ ውጭ በማፍሰስ (ejaculate) በማድረግ ወይም (coitus interruptus) በመፈጸም እንዳያረግዙ ያደርጉ ነበር፡፡💀(that is insane) 📜 "We got female captives in the war booty and we used to do coitus interrup-tus with them. So we asked Allah's Apostle about it and he said, "Do you really do that?" repeating the question thrice, "There is no soul that is destined to exist but will come into existence, till the Day of Resurrection." Sahih al-Bukhari, 5210 ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ይቆየን! ምስጋና ይኹን አንድ አምላክ ለሚኾን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለሙ አሜን። ይቀጥላል...
إظهار الكل...
🥷የሙስሊሞቹ ነቢይ መሐመድ የጦር መሪ (Jihadist) ነበር፡- እኔ አይደለሁም ይህን ያልኩት! ነቢያቸው መሐመድ ራሱ ‹‹እኔ አሸናፊ (ባለድል) የሆንኩት በሽብር ነው›› በማለት ተናግሯል፡፡ 📜 “Allah’s Apostle said, ‘I have been made victorious with terror.” Sahih Bukhari: 4፡52፡220. 🔑 አሁንም በዚሁ ሐዲስ ላይ መሐመድ ስለራሱ ሲናገር “አንደበተ-ርቱእ የመሆንና በሽብር ድል የማድረግ ቁልፍ ተሰጥቶኛል” ነው ያለው፡፡ 📜 “The Prophet of Allah said, ‘I have been given the keys of eloquent speech and given victory with terror.” Sahih Bukhari: 9፡87፡127. 🔑 መሐመድ ሙስሊሞች መንግስተ ሰማያትታቸው ጀነትን ለመውረስ በጂሃድ ተሳትፈው መግደል እንዳለባቸው አስተምረዋል፡፡ 📜 “Allah’s Apostle said, ‘know that Paradise is under the shade of swords.” Sahih Bukhari: 4፡51፡73. 🔑 ነቢያቸው መሐመድ እስልምና እምነትን ጀምሮ ያስፋፋበትም መንገድ ይኸው ነው፡፡ እስልምና የጂሃድ ወረራ ውጤት ነው፡፡ ነቢያቸው መሐመድ እስልምናን ሊመሠርት ከተነሳበት ከ622 ዓ.ም ጀምሮ እስከሞተበት 632 ዓ.ም ድረስ ብቻ 94 የጂሃድ ወረራና የሽብር ጥቃቶችን ፈጽሟል፡፡ ከእነዚህ 94 የጂሃድ ወረራና የሽብር ጥቃቶች ውስጥ መሐመድ ራሱው በቀጥታ የጦሩ መሪ ሆነው የተሳተፈባቸው 27 ሲሆኑ ቀሪዎቹ 67ቱ ላይ ደግሞ ሌሎች የጦር መሪዎችን ሾሞ የተደራጀና የታጠቀ ተዋጊ ሠራዊት አሰማርቶ የፈጸማቸው የጂሃድ ወረራና የሽብር ጥቃቶች ናቸው፡፡ ✍ እስቲ ቀጥሎ ያሉትን በቁርአኑ ላይ የተጻፉትን የነቢያቸው የመሐመድን ትእዛዞች ልብ ብላችሁ ተመለክቷቸው፡- 📜 ‹‹ባገኛችሁባቸውም ስፍራ ሁሉ ግደሉዋቸው›› (ሱረቱ አል-በቀራህ 2፡191) 📜 ‹‹አጋሪዎቹን (ያልሰለሙትን) በአገኛችሁባቸው ስፍራ ግደሉዋቸው፤ ያዙዋቸውም፤ ክበቡዋቸውም፤ ለእነሱም መጠባበቅ በየመንገዱ ተቀመጡ›› (ሱረቱ አል-ተውባህ 9፡5) 📜 ‹‹እነዚያ አላህንና መልዕክተኛውን የሚዋጉ ሰዎችን ቅጣት መገደል ወይም መሰቀል ወይም እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን በማፈራረቅ መቆረጥ ወይም ከሀገር መባረር ነው (ሱረቱ አል-ማኢዳህ 5፡33) 📜 ‹‹አላህ ከምእመናን ነፍሶቻቸውንና ገንዘቦቻቸውን ጀነት ለእነሱ ብቻ ያላቸው በመሆን ገዛቸው፤ በአላህ መንገድ ላይ ይጋደላሉ፤ ይገድላሉም፤ ይገደላሉም፡፡ ‹‹እናንተ ያመናችሁ ሆይ እነዚያን በአቅራቢያችሁ ያሉትን ከሓዲዎች (ያልሰለሙትን) ተዋጉ›› አል-ተውባህ 9፡111፣ 123፡፡ 🔑 ለአሁኑ ለማሳያ ያህል እነዚህ 5 የቁርአን አንቀጾች ጠቀስኩ እንጂ በቁርአን ውስጥ በእንደነዚህ ዓይነት ሁኔታ ተጽፈው የሚገኙ 164 የጂሃድ ጥቅሶች አሉ፡፡ 🔑 በሐዲሱም ውስጥ እንዲሁ እጅግ በሚያሰለችና በሚያሳዝን ለማመንም በሚያስቸግር ሁኔታ ከ35 ሺህ በላይ የጂሃድ ጥቅሶች ተጽፈዋል፡፡ በዚህም መሠረት እስልምና ተስፋፍቶ ዛሬ ያለበት ደረጃ ላይ የደረሰው በጂሃድ ወረራና በሽብር ጥቃቶች ነው፡፡ 🔑 ጦርነትና የጂሃድ ወረራ ብሎም የሽብር ጥቃቶች የሚጠቅሙት ወታደራዊ መንግሥት ለማቋቋም ብቻ ነው፡፡ ሃይማኖት የሰው ልጆች ሁሉ በሰላም ይኖሩባት ዘንድ ከሰላማዊው አምላክ የምትሰጥ የሰላም ምልክት ናት፡፡ 🔑 መሪዎቿም ፍጹም ሰላማዊ ካልሆኑ ከእውነተኛውና ከሰላማዊው አምላክ የተላኩ እንዳልሆኑ በዚህ ይታወቃሉ፡፡ ዛፍ በፍሬው ይታወቃልና፡፡ መገኛዋ ፍቅርና ሰላም ሆኖ በእውነትም ላይ ተመስርታ በትምህርት ያልተስፋፋች ሃይማኖት ለነፍስ በፍጹም አትጠቅምም፡፡ ይቀጥላል...
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.