cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

قَنَاةُ "أبِي عمران" الأثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ

በዚህ ቻናል የሱና ኡስታዞች ደርሶች ፁሁፎችና የተለያዩ ትምርቶችን እንለቃለን ምንጊዜም ቅድሚያ ለተውሂድ እንላለን የተፈጠርንበት አላማ ነውና።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
324
المشتركون
+124 ساعات
+47 أيام
+230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ወደ አሏህ መንገድ የሚጣራ ሰዉ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማገልገል "የተነሣ" እንጂ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ለመግገልገል  የተነሣ መሆን የለበትም! ...
إظهار الكل...
ኢማምነትና ኸጢብነት ሸሪዐዊ ሃላፊነቶች ናቸው። በሸሪዐዊ ሃላፊነት ላይ በአግባቡ አማናን መወጣት ይገባል። የራስን ፍላጎት ብቻ ከመከተል ይልቅ ሰፊውን ተገልጋይ ማሰብ ይገባል። ስላሰኘህ ብቻ ማስረዘም፣ ስለ ታከተህ ብቻ ማሳጠር ተገቢ አይደለም። ኢማም ወይም ኸጢብ የሆነ ሰው አቅመ ደካሞችን፣ ባለ ጉዳዮችን፣ ህመምተኞችን፣ አዛውንቶችን፣ ፀሐይ ወይም ዝናብ ላይ ያሉ ሰጋጆችን ወይም አድማጮችን ታሳቢ ማድረግ አለበት። ነብያችንኮ ﷺ የሚያለቅስ ልጅ ድምፅ ሰምተው እናቱ እንዳትረበሽ በሚል ሶላት ያሳጥሩ ነበር። ልክ እንዲሁ በኸጢቦች የሚነሱ ርእሶችም ማህበረሰቡ ያለበትን ሁኔታ ወይም ወቅታዊ ጉዳዮችን የዘነጉ መሆን የለባቸውም። ረመዷን ላይ አብዛኛው ደዕዋ ስለ ረመዷን ነበር። ይሄ ጥሩ ነው። ነገር ግን በዘረኝነት ስንታመስ፣ በሱስ ስንወረር፣ ነጋዴው መሀል ማጭበርበርና መካካድ ሲንሰራፋ፣ መጨካከን ሲበዛ፣ ሺርክና ቢድዐ ሲስፋፋ፣ ... ዱዓቶችና ኸጢቦች ጭልጥ ብለው ሌላ አለም ውስጥ ሊሆኑ አይገባም። አስተማሪ ማለት ልክ እንደ ሃኪም ነው። ሃኪም የውስጥ ደዌ ለማከም የቆዳ መድሃኒት አይሰጥም። ልክ እንዲሁ ለወገኑ ተቆርቋሪ የሆነ ዳዒያህ ማለት ህዝቡ ያለበትን ነባራዊ ሁኔታ እያየ ተገቢውን ህክምና የሚሰጥ ነው። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
إظهار الكل...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

👍 1
በቅርቡ ላገባ ነው ምን ይመክሩኛል በሚል በቀረበ ጥያቄ ሰበብ ስለ ትዳር ሰፋ ያለ ምክር የተሰጠበት ! ትዳር ማለት ሚድያ ላይ እንደሚወራው አይደለም ውጣ ውረድ መንገራገጭ ልያጋጥም ይችላል ! ባጭሩ ትዳር ማለት ሀላፍትና ነው ! 🎙Ustaz ibnu munewor = t.me/IbnuMunewor
إظهار الكل...
00:38
Video unavailableShow in Telegram
- كَتَـبتهُ حَسّـانَة بِنتُ نَاصِر الدِّينِ الأَلبَانِي
إظهار الكل...
👍 3
ኡስታዝ  ኢብኑ  ሙነወር ማዘን መተዛዘን     t.me/NABAWITUBE
إظهار الكل...
👍 1
ዳዕዋ ውስጥ ያለ ሰው ለዱንያ አይታለልም... ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር https://t.me/Muhammedsirage
إظهار الكل...
👍 1
አኽላቃችንን እንናስተካክል ሱናን የምንከተል ሁሉ :- ስራችን ንግግራችን ሊፀዳ ይገባል ! ውሽት ማጭበርበር እኛ ላይ ሊታይ አይገባውም ! https://t.me/Muhammedsirage
إظهار الكل...
👍 1
00:41
Video unavailableShow in Telegram
وإذا دخل أهل الجنة الجنة
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
رئاسة الشؤون الدينية تعلن عن صدور الموافقة الملكية الكريمة؛ بتولي الشيخ ماهر  بن حمد المعيقلي إمام وخطيب المسجد الحرام؛ القاء خطبة عرفة لعام  ١٤٤٥هـ.. ‏أعلنت رئاسة الشؤون الدينية للمسجد الحرام والمسجد النبوي عن  صدور الموافقة الملكية الكريمة؛ بتولي الشيخ الدكتور ماهر بن حمد المعيقلي إمام وخطيب المسجد الحرام؛ إلقاء خطبة عرفة لهذا العام ١٤٤٥هـ. ‏ورفع معالي رئيس الشؤون الدينية للمسجد الحرام والمسجد النبوي الشيخ الأستاذ الدكتور عبدالرحمن السديس شكره وتقديره باسمه وباسم أئمة وخطباء ومؤذني الحرمين ومنسوبي الرئاسة لمقام خادم الحرمين الشريفين وسمو ولي عهده الأمين؛ على هذه الثقة الكريمة التي تعدّ دعماً لرئاسة الشؤون الدينية؛ وتجسيداً لاهتمام القيادة الرشيدة -حفظها الله- للحرمين الشريفين وأئمتها وخطبائها في تعزيز رسالة الوسطية والاعتدال، وريادة المملكة العربية السعودية العالمية والحضارية؛ ولما يمثّله منبر الحرمين الشريفين من مكانة دينية لدى المسلمين في جميع أنحاء العالم. نسأل الله التوفيق و التسديد لفضيلته ..
إظهار الكل...