cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

A poem about grace

مشاركات الإعلانات
274
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሰባራው ልቤ 🚶
إظهار الكل...
💔 3🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ለምን እንደምንንቅህ ታውቃለህ ? 😔 እሺ ባይ ምኑ ይከበራል ከወዳጆች ጀምሮ ሁሉም በስምህ ሲዋሽ ዝም አልክ የምትችለውን ሁሉ እንደማትችል ተቆጠርክ አንተን ለማየት የማይበቁ ፤ አንተን ለመግደል ሲበቁ አየን ትሁት አምላክ አለም የለውም ሲናገር ሊቅ ዝም ሲል ድንቅ አምላክ አለም አያውቅም በስንት ሸጥከኝ የማትል በደለኛውን የማታሳቅቅ የቅኖች ውሃ ልክ አይተህ ሳይሆን ኖረህ የተረዳኸን ለምን በዚህ ደረጃ ወደድከን ? ለምን በዚህ መጠን አፈቀርከን ? በስምህ ሌባ ስንሆን አየኸን ትሁት ነህና ይዘበትብሀል ልክ ነህና ስህተት ይፈለግብሃል ጌታ ሆይ ዛሬም ላንተ ጊዜ የለንም አናሳዝንም
إظهار الكل...
😭 4 3💘 3
😢 4
Photo unavailableShow in Telegram
😔  “ጠይቆ ነፃ አውጪ’’ 😔 ከእስትንፋስ የምትቀርብ ፤ የልብ የነፍስ ወዳጅ እስረኛ ልትጠይቅ ፤ ስትቆም በወህኒው ደጅ የጠያቂ ቃልህ ፤ እስራትን መፍቻ ጎብኚ ሆነህ መጥተህ ፤ ነፃ ምታወጣ ውዴ አንተ ብቻ               አዎ አንተ ብቻ               አዎ አንተ ብቻ የእስርቤቱን ቅጥር ፤ በፍቅር ስትረግጠው እንደ'ኔ የማቀቀ ፤ ወንበዴ በሙሉ ባንተ ነው 'ሚያመልጠው ከጠያቂ ሀሉ ፤ ከወዳጆች ሁሉ ተናፋቂ አንተ እንኳንስ እስረኛ ፤ ሲጠብቅህ ይኖራል ወደኸው የሞተ
إظهار الكل...
🤔 6 3
01:31
Video unavailableShow in Telegram
🥰 7
Photo unavailableShow in Telegram
ማራናታ ናልኝ ጌታ /2/ ናፍቆቴ ነህ ጠዋት ማታ አሜን ክበር የድል ጌታ በብሉይ ትናፈቅ ነበረ ልደትህ እየተቆጠረ መጥተህም ፍጥረትህ አልጠገበህ ይኖራል ማራናታ እያለህ በያቦቅ ስታገልህ ባድርም መውደድህ እኔ አይወጣልኝም በጥልቁም በከፍታም ሆኜ ናፈኩህ ኢየሱስ አዳኜ
إظهار الكل...
🔥 5👍 2🥰 2
5
Photo unavailableShow in Telegram
🔥 6
ሰላም እንዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ምርጦች ይቺን ቻናል ተጋበዙልኝ ። https://t.me/DawudIbnAlMesih “እግዚአብሔር ምርጦች” — ቆላስይስ 3፥12 😊
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
1ኛ ጴጥሮስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²¹ ክርስቶስ ደግሞ ፍለጋውን እንድትከተሉ ምሳሌ ትቶላችሁ ስለ እናንተ መከራን ተቀብሎአልና። ²² እርሱም ኃጢአት አላደረገም፥ ተንኰልም በአፉ አልተገኘበትም፤ ²³ ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም መከራንም ሲቀበል አልዛተም፥ ነገር ግን በጽድቅ ለሚፈርደው ራሱን አሳልፎ ሰጠ፤ ²⁴ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ። ²⁵ እንደ በጎች ትቅበዘበዙ ነበርና፥ አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ እረኛና ጠባቂ ተመልሳችኋል።
إظهار الكل...
🔥 2🥰 2