Great crypto
الذهاب إلى القناة على Telegram
Welcome to Great Crypto! Join us for the latest insights, trends, and strategies in the cryptocurrency world. Stay informed, make smart investments, and navigate the digital finance landscape with confidence! Buy ads : https://telega.io/c/greatcrypto766
إظهار المزيد8 040
المشتركون
-1724 ساعات
-1627 أيام
-71430 أيام
أرشيف المشاركات
8 033
Zoo Gift schedule🎁🎉
✅Box 1,Time: 8:05 (ቀን)
-> Reward: 1225 Feed
-> Duration: 15 min
✅Box 2,Time: 11:15 (አመሻሽ)
-> Reward: 4057 Feed
-> Duration: 10 min
✅ Box 3,Time : 5:35 (ማታ)
-> Reward: 366 Feed
-> Duration: 30 min
የመጨረሻው ይሆናል
8 033
PAWS voucher NFT አሁን ላይ በ0.075 SOL ( 18$ ) አከባቢ ነው እየተሸጠ እየተገዛ ያለው።
5% royalty fee እና mint ማድረጊያ 0.005 SOL ሲቀነስ 1 PAWS voucher ብትሸጡ ሊደርሳችሁ እሚችለው 16$ አከባቢ ነው።
300K PAWS 16$ አሪፍ ይመስላቹሀል?
8 033
🦒በዛሬው ዕለት የZoo Gift schedule
🎁Box 1
➖Time: 8:25 (ቀን)
➖Reward: 271 Feed
➖Duration: 30 min
🎁Box 2
➖ Time: 11:25 (አመሻሽ)
➖ Reward: 1261 Feed
➖ Duration: 15 min
🎁Box 3
➖ Time : 2:25 (ማታ)
➖ Reward: 4249 Feed
➖ Duration: 10 min
@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433
8 033
በትላንትናዉ ዕለት በFOMC ስብሰባ ላይ ከክሪፕቶ ካረንሲ ጋር በተገናኘ ጅሮም ፓወል ያነሳቸው ቁልፍ ቁልፍ ነጥቦች በጥቂቱ
"በክሪፕቶ ካረንሲ ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ግልጽ የቁጥጥር ሥርዓት ያስፈልጋል"
"የወለድ ተመን በነበረበት 4.25% - 4.5% ክልል ዉስጥ ይቆያል"
"የክሪፕቶ ካረንሲው ገበያ ውስጥ ያለው አለመረጋጋት ግልፅ የሆኑ አደጋዎችን እያስከተለ ነው"
"የፋይናንስ ስርዓቱን ለማጎልበት ማዕከላዊ ባንክ ከዲጂታል መገበያያ ጋር በተያያዘ ጥናት እያረገ ነው"
"ባለሀብቶችንና ኢንቨስተሮችን በክሪፕቶው ዓለም ላይ ያለውን ሪስክ ማሳወቅ በጣም አስፈላጊ ነው"
"ባንኮች የክሪፕቶ ተጠቃሚዎችን ማገልገል ይችላሉ"
Overall it's a good speech specially for the crypto space
8 033
$HIPPO New website airdrop🔥
Binance support ሚያረገው ሲሆን በBinance Future ላይም List ሆኗዋል👀
አሰራሩ👇🏽
በዚህ ግቡ https://quests.hiphop.fun?referralCode=5b48a9
Referral code -
5b48a9
-> በመቀጠል የX አካውንታችሁን Connect አድርጉ
-> ሁሉንም Social Task ጨርሱ
-> በመጨረሻም SUI Wallet address አስገቡ
Done✅
5min work እንዳያመልጣችሁ።8 033
#PAWS_PREMARKET
Above 300K PAWS ብቻ ያላችሁ ናችሁ ወደ NFT ቀይራችሁ pre-maket ላይ መሸጥ የምትችሉት።
Flore price አሁን ላይ 0.096SOL(~22$) አከባቢ ነው በጣም ወርዷል።
ዋጋው fixed አይደለም ገዢ ከሌለው ገና ከዚህ በላይ ሊወርድ ይችላል በተመሳሳይ ገዢ ካገኘ ደግሞ ይጨምራል።
@ABYSSINIA_CRYPTO_TRADER
@ABYSSINIA_CRYPTO_TRADER
8 033
ወዳጆች አሉዎት? ሪፈራል አገናኝዎን አካፍሉ እና ወደ MemeX አምጧቸው! በጋራ ትልቅ ሽልማቶችን ያግኙ—ምንም መጠበቅ የለም፣ አሁን ጀምሩ! 🚀
Got friends? Share your referral link. Bring them to MemeX. Earn bigger rewards. No waiting-start now!
Your Referral Code Link:
https://t.me/MemeX_prelaunch_airdrop_bot?start=ref_code=MX008TGP
8 033
Paws Premarket Magic Eden ላይ እንደሚሆን ፍንጭ ሰተዋል!!Magic Eden ልክ እንደ getgems.io አይነት የ NFT Marketplace ነው የሚለያቸው ነገር getgems.io ላይ የ Ton Product ብቻ ነው መገበያየት የሚቻለው ነገርግን magiceden.io ላይ Solana, Ethereum, Polygon, and Bitcoin Product መገበያየት ይቻላል!!
8 033
በአሜሪካ ደቡብምዕራብ የምትገኘዋ ከተማ Kentucky ተወካይ የሆኑት TJ Roberts ስለ ቢትኮይን "Bitcoin Strategic Reserve Bill" የሚል ፋይል ይፋ አድርገዋል።
ዋና ሀሳቡም Kentucky አስተዳደር ቢትኮይንን እንደ ዶላርና ወርቅ እንደ Strategic Financial Asset እንዲታይ ይፈልጋሉ ይሄም ሰዎች በቀላሉ እንደ ባንክ ባሉ ቦታዎች ቢትኮይን እንዲያስቀምጡ እንዲሁም እንዲገበያዩ ይረዳቸዋል።
ለዚህ ምክንያታቸው ከተማዋ ለቢትኮይን Holders ሳቢ ለማድረግ እንዲሁም በ inflation እየተዳከመ ያለውን የዶላር ዋጋ በትንሹም ለመተካት ነው።
@AbyssiniA CRypto
