cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Shein @Harar

https://m.shein.com/ 🦋Accepting Orders From Shein Contact Me @ametullah21 ከዚህ (shein.com) website ላይ ያሉ እቃዎችን ትዕዛዝ መቀበል ጀምረናል Contact @ametullah21 Send us the link or photo of the item 50% prepayment is required Items arrives within 15 -20 days

إظهار المزيد
Ethiopia12 757لم يتم تحديد اللغةالأعمال78 047
مشاركات الإعلانات
279
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+17 أيام
+1630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሰላም ውድ ደንበኞቻችን እንደተለመደው ነገ ቅዳሜ order ይላካል የምትፈልጉትን item share አድርጉልን። መላክ የምንችለው ዶለር ውስን ስለሆነ ፍጠኑ እንዲሁም👇 ሙሉ ስም አድራሻ ስልክ ቁጥር ብር ያስገባችሁበትን  ደረሰኝ photo ወይም screenshot ይላኩልን Contact @ametullah21 / @ZINNIRAH19 0966823121 /  0940424565 Share share ማድረግ እንዳይረሳ☺️
إظهار الكل...
Repost from Ikhlas institute
✨አረፋህ ሊመን አረፈህ! ነገ ቤት የማፅጃ ወይ መጋረጃ የማውረጃ ቀን አይደለም። የኢድ ሸመታም ሆነ የመዝናኛ እንዲሁ❕ ነገ አላህ የሰማይ ባለሟሎች ላይ በአረፋ ሰዎች የሚኩራራበት፤ የሰው ልጆች ከእሳት በገፍ ነፃ የሚባሉበት ከሁሉ በላይ ዱአዎች በሙሉ ተቀባይነት የሚያገኙበት እለት ነው። ለይለቱል ቀድር ባትታወቅ የውሙ አረፋ ትታወቃለች። በለይለቱል ቀድር መላእክት ቢወርዱ በአረፋ አላህ (እሱን በሚመጥን አወራረድ) የሚወርድበት ነው!🤌🏽 📋ነገ አላህ በጊዜ ፀጋ ላጣቀማችሁ አንድ to do list ላካፍላችሁ 🌅 ጠዋት ከፈጅር በፊት ከለይሉ ጥቂቱን መስገድ፣ ስሁር መመገብ እና ኢስቲግፋር ማብዛት! ከሰላት በኋላ ቀጥታ ተክቢራ መጀመር ከዛም ፀሀይ እስክትወጣ ቁርአን፣ተህሊል፣ተህሚድ በአጠቃላይ በዚክር ማሳለፍ(አዝካረ ሰባህ ሳይረሳ) ፀሀይ ስትወጣ የፀሃይ መውጣትን ሰላት እዛው ከመስገጃችን ሳንነሳ በመከወን ከረሱሉ (ሰ.ዐ.ወ) ጋር ሀጅ የማድረግን ምንዳ እንዲጎናጸፍ ለቀን ኢባዳ ያግዘናል ብለን ካሰብን መጠነኛ እኝቅልፍ እንተኛ። ስንነሳ በትንሹ 4 ረክኣ ሰላተ ዱሃ እንስገድ! 🏞 ከሰአት ከዝሁር ሰላት በኋላ ቁርዐናችንን እንቀራለን። የአረፋ ኹጥባ(ከመስጂደ ነሚራህ የሚተላለፈውን) መልእክት በጥብቅ መከታተል ልባችንን ሊያረጥብ የሚችል መፅሐፍ ወይም ቪድዮ እየተመለከትን እራሳችንን እናርጥብ! ከአስር በጥሎ እንዲሁ በቁርአን እና በዚክር መግሪብ 1 ሰአት አቅራቢያ እስኪቀረው ማሰለፍ! የእለቱ ወሳኝ ሰአት ይህ ነው። 💫 የተሰበረ የሚጠገንበት፤ የታመመ የሚፈወስበት፤ ተስፋ የቆረጠ ተስፋው ነፍስ ሚዘራበት ድንቅ ሰአት! 🤲🏽ዱኣ!!! ዱኣ ብቻ!🤲🏽 በዚህ ቀን ከእሳት ነፃ አለመባል ኪሳራ ነው። ምኞት ኖሮን ምኞታችንን ሳናሳካ መቅረት ቂልነት ነው! ነገ አላህ አልመረጥንም እና እየተመለከታቸው ከሚኮፈስባቸው ጌታቸውን ለማላቅ በነጭ ተውበው ከአረህማን ድግስ ከሚታደሙት አልሆንም! "አረፋ ተራራ ላይ መቆም ያልቻለ አላህ ያሳወቀው ድንበር ላይ ይቁም ሙዝደሊፋ ላይ ማደር ያልቻለ በአላህ ትእዛዝ ላይ ይደር...ያቀርበዋልና! ሚና ላይ እርዱን መከወን ያልቻለ ምኞቱን ይረድ! ከፍ ይላልና። ወደ ቤቱ በርቀት ምክንያት መድረስ ያልቻለ ከደም ስሩ ቅርብ ወደ ሆነው የቤቱ ጌታ ይከጅል!" [ኢብኑ ረጀብ] 💬 @ikhlasikhlas1 @ikhlasikhlas1
إظهار الكل...
ሰላም ውድ ደንበኞቻችን እንደተለመደው ዛሬ ቅዳሜ order ይላካል የምትፈልጉትን item share አድርጉልን። መላክ የምንችለው ዶለር ውስን ስለሆነ ፍጠኑ እንዲሁም👇 ሙሉ ስም አድራሻ ስልክ ቁጥር ብር ያስገባችሁበትን  ደረሰኝ photo ወይም screenshot ይላኩልን Contact @ametullah21 / @ZINNIRAH19 0966823121 /  0940424565 Share share ማድረግ እንዳይረሳ☺️
إظهار الكل...
01:28
Video unavailableShow in Telegram
15.35 MB
00:34
Video unavailableShow in Telegram
4.64 MB
Price 360 Contact @ametullah21 / @ZINNIRAH19
إظهار الكل...
Price 2800 Size length 48/21cm Width 22/7cm Height 26/12cm Strap length 110 cm Price 2800
إظهار الكل...
ሰላም ውድ ደንበኞቻችን እንደተለመደው  ቅዳሜ order ይላካል የምትፈልጉትን item share አድርጉልን። መላክ የምንችለው ዶለር ውስን ስለሆነ ፍጠኑ እንዲሁም👇 ሙሉ ስም አድራሻ ስልክ ቁጥር ብር ያስገባችሁበትን  ደረሰኝ photo ወይም screenshot ይላኩልን እስከ may 30 የተደረገው ታላቅ ቅናሽ እንዳያመልጦ ይፍጠኑ Contact @ametullah21 / @ZINNIRAH19 0966823121 /  0940424565 Share share ማድረግ እንዳይረሳ☺️
إظهار الكل...
Repost from Women's World
Photo unavailableShow in Telegram
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.