cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Eyoha Tv

✨ለታማኝ፣ የተረጋገጡ እና ፈጣን መረጃዎች t.me/eyohatv - Facebook.com/eyohatv - youtube.com/@eyoha24

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 919
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+77 أيام
+2230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በ4 ፖትሮሎች ከጣርማበር ወደ መዘዞ ያቀናው ሀይል የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ በወሰደው እርምጃ ከ17 በላይ የሚሆኑት ሰራዊቶች ሲማረኩ ሁሉም ፖትሮሎች ተማርከዋል፤ ቀሪዎቹ እጃቸውን ለመስጠት ፋቃደኛ ስላልሆኑ እርምጃ ተወስዶባቸዋል።
إظهار الكل...
6👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጃዋር ለአሜሪካ አምባሳደር የሰላም ጥሪ መንግስት የሰጠው ምላሽ እንዳስገረመው፣ መንግስት ከፕሪቶሪያ ስምምነት በኋላ ግጭቶችን በመነጋጋር እፈታለሁ ያለውን ቃል መቀልበሱ ልክ እንዳይደለ አምርሮ ወቀሰ። በማህበራዊ ሚዲያ ገፁ ለአሜሪካ አምባሳደር የሰላም ጥሪ አድናቆትን በመቸር፣ መንግሰት ጥሪውን ያልተቀበለበት ሁኔታ ኮንኗል። የፖለቲካ ምህዳሩ መጥበቡን፣ ብሄራዊ ምክክር በአሁኑ ወቅት ወደማይቻል ደረጃ መውረዱን፣ መንግስት የህዝብ ዝምታን እንደ ድጋፍ መመልከቱ ስህተት መሆኑ፣ ህዝብ ለፖለቲከኞች እድል በመስጠት ዝም ማለቱን በማስታወስ፣ እድሎች ከማምለጣቸው በፊት ወደ ንግግር መመለስ የሚሻል መሆኑን መክሯል።
إظهار الكل...
👍 3 2
02:45
Video unavailableShow in Telegram
ይሄን ቪዲዮ ብዙ ነገር ይነግረናል‼️ አማራ ስለሆነች ፓስፓርቷን ወረወሩባት ይሄ አዲስ አበባ ላይ የሆነ እና አሁንም የቀጠለ ነወ። በሁሉም የመንግስት መዋቅር ውስጥ አማራ ላይ በስውር ይደረጉ የነበሩ መድሎዎች አሁን አይን አውጥተው በግልጽ ብሄር እየጠየቁ መሳደብ እና መሰል ነገር በcustomer service በሚሰጡ አካላት ጭምር እየተደረገ ነው።
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በሚሊዮን የሚቆጠር የራያና የወልቃይት መታወቂያ እየተሰራጨ ነው! ብልፅግና በአማራ ግዛቶች አስተዳደሮችን አፍርሶ "በፌደራል ስር ሆነው ሕዝበ ውሳኔ ይሰጥባቸዋል" ብሎ ነበር። እውነታው ግን ለትህነግ አሳልፎ ሰጥቶ  የትግራይ ወጣት ህገወጥ  የራያና ወልቃይት መታወቂያ በገፍ እየታተመ እየታደለው እንዲሰፍር እየተደረገ ነው። የፈለገ የትግራይ ስራ አጥ ወጣት የራያ ይሁን የወልቃይት መታወቂያ ይታደለዋል። ትህነግ በሀሰት በሚሊዮን የሚቆጠር ተፈናቃይ አለኝ ባለው መሰረት በአማራ ግዛቶች ህዝብ ለማስፈር በሚሊዮን የሚቆጠር መታወቂያ ተዘጋጅቶ እየተሰራጨ ነው። ብልፅግና በመከላከያ ስር ሆኖ ህዝበ ውሳኔ ይደረግበታል ቢልም አሳልፎ ሰጥቶ መታወቂያ እየታተመ የህዝብን አሰፋፈር ለመቀየር እየተሰራ ነው።  በግልፅ "መታወቂያ ውሰዱ" እየተባለ እየተሰጠ ነው። የፕሪቶሪያ ስምምነት ሆነ ብልፅግና በየዕለቱ መከርኩበት የሚለው ይህን አይልም። ይህ የጓዳ ውሉ ውጤት ነው! እርባና ቢሱ ብአዴን ደግሞ ዝምታን መርጧል። ©Getachew Shiferaw
إظهار الكل...
"መምራት አልቻልክም" አሜሪካ የአብይ መንግስት የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ "ውንጀላ አቅርበዋል"፤ "መንግሥት አገሪቱን እንዴት መምራት እንዳለበትም ያልተጠየቁትን ምክር ለግሰዋል" በማለት ወቅሷል። የአምባሳደሩ ንግግር "ትርጉም የማይሰጡ" እና "በበቂ ኹኔታ ያልተጤኑ" ሃሳቦችን ያካተተ ነው ያለው ሚንስቴሩ፣ አምባሳደሩ "በምርጫ የተመረጠውን መንግሥት በኃይል ለመጣል የሚሠሩ ቡድኖችንም በስም ጠቅሰዋል" በማለት ተችቷል። አምባሳደር ማሲንጋ ትናንት የመን የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት ውስጥ ባደረጉት ንግግር፣ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄደው ጦርነት በሲቪሎች ላይ እያደረሰ ያለውን ጉዳይ በመጥቀስ "አገር ዓቀፍ የተኩስ አቁም" እንዲደረግ ጠይቀው ነበር።
إظهار الكل...
👍 5
04:43
Video unavailableShow in Telegram
ሚሊሻው በገፍ ፋኖን ተቀላቅሏል! ዘር አጥፊው የብልፅግና ቡድን አሰልጥኖና አስታጥቆ ወገናቸውን እንዲወጉ አሠማርቷቸው የነበሩ ሚሊሻዎች ወደ ሕዝባዊ ሠራዊቱ እየተቀላቀሉ ነው። ጎንደር ላይ በቀረበው ጥሪ መሠረት እንደዚህ ወደ ሕዝባዊ ታጋዩ ተቀላቅለው ይመካከራሉ። ወደፋኖ ገብቶ መሰልጠን ተመራጭ ነው።
إظهار الكل...
3
ሚሊሻና ፖሊሶች የጉልበት ሰራተኛ በመቅጠርም ሆነ ለሌላ አርሶ አደር በማከራየት መሬታቸውን እያሳረሱ እነሱ የአማራ ህዝብ ጠላት የሆነ ስርዓት ጋር አብረው የሚንቀሳቀሱበትን እድል አንፈጥርም ያለው አርበኛው፡ ከዚህ በኋላ እጃቸውን ለፋኖ በመስጠት ወደ ሰላማዊ ህይወታቸው የማይመለሱ ከሆነ በመሬታቸውና በሌሎች ንብረቶቻቸው ላይ የማዘዝ መብት አይኖራቸውም ሲል ገልጿል። ስለሆነም ግፍን በመቃወም የቀረበውን ጥሪ ተቀብለው እጃቸውን ለፋኖ የሚሰጡ የሚልሻና ፖሊስ አባላት በሰላም ወደ ቤታቸው ገብተው መሬታቸውን ማረስ የሚችሉ ሲሆን ከፋኖ ጋር ተቀላቅለን እንታገላለን ካሉም በየሙያ ዘርፋቸው እድሉ ይመቻችላቸዋል ተብሏል። ነገር ግን ይሄን ፋኖ ያቀረበውን ጥሪ የማይቀበሉ የፖሊስና ሚሊሻ አባላት መሬታቸውን ማሳረስም ሆነ ለሌላ አርሶ አደር ማከራየት እንደማይችሉ የተገለፀ ሲሆን ለስራ አጥ ወጣቶች እንዲከፋፈልም ተወስኗል። ይህ መመሪያ ከዕዝና ከክፍለ ጦሮች የመጣ ነው ሲሉ ከአማራ ድምፅ ሚድያ ጋር ባደረጉት ቆይታ የተናገሩት የመካነሰላም አባይ ሸለቆ ብርጌድ አዛዡ አርበኛ አብነው ታደሰ፡ ዕዙ በሚንቀሳቀስባቸው በሁሉም ቀጠናዎች የሚተገበር መሆኑንም ጠቁመዋል። ይሄንን መመሪያ ተከትሎ የፖሊስና የሚልሻ ማሳዎችን ለማረስ ተከራይተው የነበሩ ሰዎች የኪራይ ውላቸውን እያቋረጡ መሆኑም ተሰምቷል። #የአማራ ድምፅ
إظهار الكل...
👍 1
"በምሬና በዘመነ መካከል፣ #በመሳፍንትና በአሰግደው መካከል ያለው የስምና የአካል ልዩነት ብቻ ነው። የሀሳብና የአላማ ልዩነት የለም። አራቱም መሪወች ተነጋግረው በ30 ደቂቃ ውስጥ ባሕርዳር ላይ መገናኘትና መወሰን ይችላሉ። ክልላችንን ወራሪው ሀይል ይልቀቅ።" = ማርሸት ከተናገረው የተወሰደ =
إظهار الكل...
5
Photo unavailableShow in Telegram
"ሰቅጣጭ" በሆነው አዋሽ አርባ የሚገኙ "የኅሊና" እስረኞች እንዲለቀቁ ሲል ኢሕአፓ ጠየቀ ሐሙስ ግንቦት 08 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ሊቀ መንበሩን ጨምሮ ሌሎች በአዋሽ አርባ የሚገኙ "የግፍ" እስረኞች እንዲለቀቁ ጠየቀ። ፓርቲው ዛሬ ለአዲስ ማለዳ በላከው መግለጫ "ኢትዮጵያ እንደ አገር እንድትቀጥል የሕግ የበላይነት ሊኖር ይገባል" ሲል የገለጸ ሲሆን የፓርቲው ሊቀ መንበር ዝናቡ አበራ ሌሎችም "የህሊና" እስረኞች እንዲለቀቁ ተማጽኗል። የብልጽግና መንግስት በሕዝብ ላይ ጦር መስበቅ፣ ሰራዊት ማዝመት፣ በድሮንና በአየር ኃይል ሕዝብ መፍጀቱን በአስቸኳይ እንዲያቆም ሲል ኢሕአፓ አሳስቧል። ፓርቲው አክሎም "ብልጽግና ፖለቲከኞችን፣ ጋዜጠኞችን፣ ማህበራዊ አንቂዎችን፣ ሌሎችንም ዜጎች እያፈሰ በማሰር፣ በማሰቃየት የፖለቲካ ስልጣኑን የሚያቆይ ከመሰለው እጅጉን ተሳስቷል" ብሏል። ፓርቲው በህዳር 30 የጦርነት ይቁም ሰላማዊ ሰልፍ አዘጋጆች ሰላማዊ ታጋይ በመሆናቸው እንዲፈቱ እንዲሁም በዘርና በሌሎች ፍረጃዎች የታሰሩ የህሊና እስረኞች በሙሉ ይፈቱ ሲል አሳስቧል።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
"ውስጣዊ ችግሮቻችን ግዙፍ አላማዎቻችን በማስቀደም እየፈታን ወደፊት በድል እንገሰግሳለን" - አርበኛ ዘመነ ካሴ የአማራ ፋኖ በጎጃም ካሉት 9 ክፍለ ጦሮች ውስጥ አንዱ የሆነው የጃዊ ክፍለ ጦር ከሚያዚያ 8-12 ባደረገው ፍልሚያ እና በተገኘው አስደናቂ ድል፣ ቀጣይ መታረም ባለባቸው እንከኖች ዙሪያ በአማራ ፋኖ በጎጃም የአደረጃጀት መምሪያ ሀላፊ ፋኖ እሸቱ ጌትነት አወያይነት ለ2ቀን ከመከሩ በኋላ አሉ የሚሏቸው ውስጣዊና ውጫዊ፣ ግላዊና ተቋማዊ ችግሮችን አንስተው በመምሪያ ሀላፊው በኩል በቂ ማብራሪያ ተሰጥቶ ላስገኙት አስደናቂ ድልና ቀጣይ ለሚያደርጉት የተሻለ የግዳጅ አፈጻጸም የአማራ ፋኖ በጎጃም ሰብሳቢ አርበኛ ዘመነ ካሴ ባካል ተገኝቶ ምስጋና ተችሯቸው ቀጣዩን ድርጅታዊ የስራ መመሪያም በመሪው በኩል በመቀበል አጠናቀዋል።
إظهار الكل...