cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🌹የጸጋ ወንጌል አገልግሎት ቻናል🌹

مشاركات الإعلانات
542
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+37 أيام
-130 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
#የክርስቶስ_ደም በብሉይ ኪዳን ሆነ በአዲስ ኪዳን ውስጥ የኀጢአት ስርየት የሚደረገው #በደም ብቻ ነው። የብሉይ ኪዳን ጊዜ የኀጢአት ስርየት የሚደረገው በእንስሳት ደም ሲሆን  በአዲስ ኪዳን ጊዜ ደግሞ የኀጢአት ስርየት የሆነው የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ነው። የኀጢአት ይቅርታ የሚደረገው በደም እንጂ በጸሎት አይደለም። በምድር ኑሮአችን ደሰ እንዳለን መኖረ አንችልም በዋጋ ስለ ተገዛን በሥጋችን እግዚአብሔርን ማክበር ይኖርብናል ምክንያቱም በብር ወይም በወርቅ ሳይሆን ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ #ደም በክቡር #የክርስቶስ ደም ስለ ተዋጀን።(1ኛ ጴጥሮስ 1፥18-19) የተገዛንበት ዋጋ የከበረ የክርስቶስ ደም ነው። አንተ የራስህ አይደለህም የእግዚአብሔር ነህ ።የእግዚአብሔር ከሆንክ ደግሞ እንደ ቃሉ እንጂ እንደ አንተ ፍላጎት አትኖርም። የእውነት በተከፈለልን ዋጋ ልክ እንድንኖር እግዚአብሔር ጠርቶናል። ከሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ የተወሰደ መልዕክት👇👇👇👇👇👇 የኢየሱስ ደም ከሞተ ስራ ለዘላለም ያነጻናል! ምድር ላይ ያሉት ሁሉ ደሞች ሰማይ ሄደው እግዚአብሔርን ማርካት ያልቻሉት ከሃጢአት ጋር ስለተነካኩ ሲሆን የኢየሱስ ደም ግን የራሱ የእግዚአብሔር ደም ነው። እግዚአብሔር እራሱ የላከው ሕይወት ስለሆነ እራሱን አረካው፤ ደሙን ለማፍሰስ የታረደልን ኢየሱስ ሃጢያት የሌለበት ነው፤ የዓለምን ሃጢያት ያፀዳው ለዚህ ነው። የማንም ሰው ደም ከተወሰደ ከ42 ቀን በኋላ ምንም ስራ የለውም ወይም  ይበላሻል። 42 ቀን ያለፈውን ደም ለሆነ ሰው ቢሰጠው የተሰጠውን ሰው ይገድለዋል። የበሽተኛ ደም ለጤነኛ አይሆንም፤ የበሽተኛ ደም ለበሽተኛም አይሆንም! የጌታ የኢየሱስ ደም ከሌላ ደም ክቡር የሆነበት ምክንያት ከሁሉም ደም የተሻለና የበለጠ ቆሻሻ የሌለበትና ንፁህ ስለሆነ ነው። የኢየሱስ ሕይወት ንጹህና የተቀደሰ ስለሆነ የእርሱ ደም የዓለምን ሀጢያት የማስወገድ ታላቅ አቅም ስላለው ነው። የኢየሱስ ደም ክቡር የሆነበት ምክንያት ስለሚያድን፣ ስለሚፈውስ፣ ነጻ ስለሚያወጣ፣ ከሃጢያት ስለሚያጥብና ስለማያረጅ ነው።
63111Loading...
02
Media files
4792Loading...

إظهار الكل...
👍 3 1
“በፍርድ ቀን ድፍረት ይሆንልን ዘንድ ፍቅር በዚህ ከእኛ ጋር ተፈጽሞአል፤” ይላል የእግዚአብሔር ቃል። ለመሆኑ የዚህ ፍቅር ተቃራኒው ምንድነው?Anonymous voting
  • ነፃነት
  • ፍርሃት
  • ጥላቻ
  • ዘረኝነት
0 votes
أرشيف المشاركات