cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ከፀሀፊዎች እና ከገጣሚዎች መንደር

one day we are winers

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
197
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
-1330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ያልገባኝ ብዙ አለ ገና ምጠይቀው ግን እስከዚያው ድረስ እንዲው እኖራለው💔 ይሳካል አንድ ቀን ይረጋጋል ልቤ የማምንበት አምላክ አለ አጠገቤ🥰
إظهار الكل...
👍 2
የዛሬዋ ቀን በጣም ውብ ትሆናለች💞 ጠዋታችሁን በጥሩ ነገር ጀምሩ🙏🙏
إظهار الكل...
«የመልካም ነገር አርአያ መሆን ቢያቅተን የመጥፎ ተግባር ተምሳሌት አንሁን!» Name less❤️
إظهار الكل...
👍 1
«ድንገት በህይወት መንገዳችን ላይ ስንጓዝ ያገኘናቸው... መረጋጋትና ዝምተኝነትን፣ ቶሎ አለመከፋትንና ትእግስትን፣ ምቹ ምግባርንና ጨዋነትን፣ ብልህነትና አርቆ አሳቢነትን የታደሉ፤ ችኩልነትና ስሜታዊነት የማያጠቃቸው በሁላችንም የህይወት ወረቀት ላይ መልካምን የሚፅፉ፣ ወደኋላ ተመልሰን ታሪካችንን እንድንቃኝ የሚያስናፍቁ ሰዎች አሉ። ክብር ይገባቸዋል።» Name less👍
إظهار الكل...
✍«ህመሞችህና ስቃዮችህ ሁሉ ከጀሊሉ የሚሰጡህ ስጦታዎች ናቸው፤ ወይ ወንጀሎችህን ያብሱልሃል አሊያም በመጪው ዓለም ዘላቂ ደስታን ያጎናፅፉሃልና ሁሌም ከማማረር 'አልሐምዱሊላህ' ማለትን ምረጥ።»
إظهار الكل...
ለሁሉም ጊዜ አለው የዘገየውም በምክንያት ነው😊
إظهار الكل...
👍 2
💔 አንድ አንዴ በውስጥህ የሆነ ሰው እንዲያገኝህ እየፈለግክ ብቸኝነት ይሻለኛል ብለህ ከሁሉም ነገር ትርቃለህ ። 😓😓
إظهار الكل...
የመጣው ይሄዳል የተፈቀረም ይጠላል ያለውም ያጣል ያጣውም ያገኛል ግን ደሞ ህይወት ይቀጥላል👍
إظهار الكل...
በጣም የሚያሳዝነው ምን እንደሆነ ታውቃላቹ መጀመርያ መታመማችሁን የነገራችሁት ሰው መልሶ የሚጎዳችሁ ነገር ነው💔😞
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.