cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መርጌታ ሀዋዝ የባህል ህክምና

የአባቶቻችንን ጥበብ ይጋሩን

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
117 781
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

*መሪጌታ ሀዋዝ የባህል መድሀኒት*                 0941823576 በዉጭ ሀገር ላላቹህ ባላቹህበት እንሰራለን """"እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም""" ⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!! ✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን        ስ.ቁ:- 0941823576 ይደዉሉ ⏺የምንሰጥባቸዉ የአገልግሎት አይነቶች    *ሞአንበሳ ዘይምነ ገዳ ቀለበት    *መዳብ    *በተለያዩ የእፅዋት ቅመማዎች /ተቀፅላ/    *በዉቅራት /በንቅሳት/    *በእንስሳት ቆዳና ክታበ ስጋ    *በጥፈት    *በተለያዩ ሚስጢር በሆኑ ነገሮች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች       1,ለመፍትሄ ስራይ       2,ለቡዳ       3,ለቁራኛ       4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት       5,ለግርማ ሞገስ       6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)       7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)       8,ለጋኔን       9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ    10,ለሎተሪ    12,ለእቁብ    13,ለመስተሳልም(መስተፋቅር)    14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)    15,ለስንፈተ ወሲብ    16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ    17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን    18,ለገበያ    19,ለወር አበባ ችግር    20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)    21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል    23,ለሙግት    24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ     25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)     26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)     27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ     28,ለቀለም (ለትምህርት)     29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት     30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን 0941823576 0941823576                   ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ 2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ 3. ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው 4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው 5. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን 6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን 7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9. ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን 10. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር 11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር  በስልክ ቁጥራችን 0941823576  ይደውሉልን
إظهار الكل...
🌿🌱🍂መርጌታ ሀዋዝ የባህል  ህክምና, የተሰጣቸ እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ??? ወይንም ይፈልጋሉ??? እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ይምጡ ወይን ደዉለዉ ያናግሩ፡ አስማት እና ጥበብ፡ገርጋሪ አይነ ጥላ፡በሰወች ዘንድ ያለመወደድ፡ያሰቡት በሙሉ  ያለመሳካት፡ገንዘብኦ ያላግባብ ከባከነ፡መፍትሄ ከፈለጉ እኛ ጋር ይምጡ ወይን ይደውሉ, 📞📞0941823576 በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን፡፡ የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፡፡ 1,🪴🍁 ለመፍትሄ ሀብት 2,🪸🌾 ለተለያዩ ደውየ በሽታ 3,🌱🍂 ለመስተፋቅር 4,🌾🍁 ቡዳ ለበላው ሰው 5,💐🌴 ለገበያ 6,☘የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7,🪐🌿 ቤትኦ በረከት እንዲኖረ 8,🌱🌿 ለኤችአይቪ በሽታ 9,🪴🌾የትዳረ ፍቅር መቀዝቀዝ 10,🍁🌿 የስራ አለቃ እዳይጨቀጭቅው 11,🌴🌿 ት/ርት አልገባው ላለ 12,🌿🌱 ሰላቢ የማያስጠጋ 13,🍁🌿 ላፍዝ አደንግዝ 14,💐🌱 ለስኳረ በሽታ 15,🍂🍁ጥይት እንዳይመታወ፡ 16,🪸🪷 በክርክር ግዜ እንዳንረታ የሚያረግ 17,🌿🍁 ለለምጥ በሽታ 18,🍀🍂 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 19,🍁🌿 ለግርማ ሞገስ 20🌳ጭንቀት ለበዛበት ሰው፡ 21,🍂🌿 ለአስም በሽታ 22,🪴🪵 ስራ አታቹህ በስራ ፍለጋ ለምትዞሩ፡ 23,☘🌴 ለሁሉ መስተፋቅር 24,🌿🍀ያሰቡት ነገር በሙሉ እንዲሳካ 25,🍂🍁 ሚስት ወይን ባል ወደሌላ እንዳትማግጥ 26,🪸🍂 ለኩላሊት በሽታ 27,🍁ለትዳር የኮከብ ቆጠራ 28,🍂🌳 ለዘፋኞች ለድምፅ 29,🪵🌾 ለብልት 30,🪸🪷 ለኪንታሮት በሽታ,,,,, ከምንሰጣቸው በትንሹ እነዚህን ይመስላሉ፡፡እነዚህን እና እነዚህን የመሳሰሉ ነገሮች አገልግሎት እንሰጣለን፡፡ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ እንሰራለን፡፡ ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ??? በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልን  ወይም በስልክ ቁጥር ለጥያቄዎ ይደዉሉ 📞📞0941823576           0941823576
إظهار الكل...
መርጌታ ሀዋዝ የባህል ህክምና 🙏 ✍ስለ ዓይነ ጥላ መንፈስ በትንሹ ላካፍላችሁ✍ ➭ ስለ ዓይነ ጥላ መንፈስ ሊታዩ በማይችሉ ረቂቅ ርኩስ መንፈስ የሰውን ልጅ የሚጎዳበት ምክንያት በተለያየ መንገድ ይከሰታል። ለምሳ ሌ ፦ የዛር መንፈስ በመሆን በብዙ ዓይነት ህመም ያሰቃያል ከነዚህም ውስጥ 1. ድብርት 2. ማዛጋት 3. ከሰው ጋር እንዳይቀላቀሉ የፍራት ስሜት መሰማት 4. እራስን ፣ ልብን ፣ ሆድን በህመም ማሰቃየት 5. በሐኪም ምርመራ የማይታወቅ ህመም መፍጠርና የመሳሰሉት .......... ➭በመተት ተመስሎ የሚላክ የዓይነ ጥላ ርኩስ መንፈስ ፦ 1. ቅዥት 2. ሌሊት በማስፈራራት ማሰቃየት 3. ከሰው ጋር አለመግባባት 4. አእምሮ እሰከ መሳት ማድረስ 5. ጭንቀት መፍጠር 6. የገንዘብ መበተን 7. እራስን እስከ ማጥፋት ማድረስ ወ.ዘ.ተ ➭ ገርጋሪ የዓይነ ጥላ መንፈስ የምንለው ደግሞ ፦ 1. ፍራት ፍራት ማለት 2. ትዳር መገርገር (ፍቅረኛ እንዳይዙ ማድረግ) 3. መናገር የፈለጉትን ከሰው ፊት አለመናገር 4. ስራ እንዳይሰሩ መድረግ (በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን) 5. ያቀድነው እንዳይሳካ ማድረግ 6. የእንቅልፍ ማጣት (መከልከል) 7. በራስ አለመተማመን 8. ግራ መጋባት የመሳሰሉት ናቸው ። ሸር ሸር በፍቃደኝነት መፍትሔውን እኛ ዘንድ ያገኛሉ  ይደውሉ ሌሎች መርጃዎችን በቴሌግራም ቻናላችን ያግኛሉ ይቅላቅሉ     0941823576☎️ #በምን በምን   #ተቸግረዋል ? #በዓይነ ጥላ ?? #በወንድ ዛር ?? #በሴት ዛር  ?? #በገርግር መንፈስ ?? #በዛር ውላጅ  ?? #በቤተሰብ ዛር  ?? #በመተት መንፈስ ?? 👉በዋነኛነት ከአለም ጫፍ እስከ አለም ጫፍ የበሽታና የችግር መንስኤው የመናፍስት ነገዶች እንደሆኑ ልብ ሊሉ ይገባል ።      ✅የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ፦ ➡️የሚመጣ እድል መመለስ ➡️መልካም ነገሮችን ማበላሸት ➡️መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ ➡️ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት ➡️ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት ➡️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ➡️ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት ➡️የውጭ እድል መዝጋት ማበላሸት      ❇️የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ የሰውን ልጅ ህይወት ባዶ አድርጎ ማጨለም ነው። ♐️ከትዳር መገርገር ♐️ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ ♐️ስራ ለመቀጠር መገርገር ♐️ከውድድር ውጤት ማሳጣት ♐️ትምህርት መገርገር ማስጠላት ♐️ተምሮ ከንቱ ማድረግ ♐️ከሰው ማጋጨት ማጣላት       ⚛የጭንቀት መንፈስ ችግሮች ❇️ፍርሃት ፍርሃት ማለት ❇️የበታችነት ስሜት መሰማት ❇️በራስ አለመተማመን ❇️ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ ❇️ከፍተኛ ላብ መፍጠር ❇️የአፍ ጠረን መቀየር ❇️በረባው ባረባው ማስጨነቅ ❇️ሰላም ማሳጣት መረበሽ ❇️እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ❇️ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ ❇️ተስፋ መቁረጥ 👉የቤተሰብ ዛር መንፈስ ከሌሎች መናፍስት ለየት የሚያደርገው ቀይ ነጭ ጥቁር እየተገበረለት ከትውልድ ትውል ሲተላለፍ ስለቆየ በሰውልጅ በደምና በአጥንት የተዋደነው ተፅኖውም ጠንከርያለ ነው  ዋና ዋና ተፅኖዎች። ↪️በኪንታሮት ↪️በካንሰር ↪️በስኳር ↪️በኩላሊት ↪️በአስም ↪️በጨጓራ በሽታ መንደፍ ↪️ሆድ መንፋት መጮህ ↪️ጋዝ ማብዛት ↪️ሰውነት ማቀጨጭ ↪️ሰውነት ማግዘፍ ↪️ፀሎት ማስጠላት ↪️ቤተብን በሙሉ ብክንክን ማድረግ ↪️ዘሩበሙሉ ያልተባረከ ማድረግ ↪️ቤሰብን ከቤተሰብ ማፋለስ ✅የድግምት (የመተት መንፈስ) ዋና ተግባሩ፦ 🅿️ገንዘብ ማስጨረስ 🅿️በረከት ማሳጣት 🅿️በአጭር ጊዜ ማደህየት 🅿️ከስራ ማፈናቀል 🅿️በሰው ዘንድ ማስጠላት 🅿️ሀገር ለሀገር ማዞር 🅿️አላማን መሳት 🅿️ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ 🅿️የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት 🅿️ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ 🅿️ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ 🅿️ማስማጥና ድርቀት መፍጠር ✳️የወንድ ዛር ተፅኖ በእሴቶች ላይ ያለው ተፅኖ ↔️ትዳር መገርገር ↔️ከትዳር አጋር ማለያየት ↔️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት ↔️ፍቅር ጀምረው መጥፋት ↔️የፆታዊ ግንኝነት ላይ ስሜትን ማጥፋት ↔️በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ ↔️በግንኙነት ጊዜ ከፍተኛ ሕመም መሰማት ↔️ማህፀን ላይ ከፍተኛ ጠረን መፍጠር ↔️የማህፀን ፈሳሽ መብዛት ↔️የወር አበባ መዛብት መብዛት (ማነስ) ↔️ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን ) ♦️ሴት ዛር በወንዶች ላይ ያላት ተፅኖ ✅ስንፈተ ወሲብ ✅ቶሎ መጨረስ ✅የብልት መልፈስፈስ ✅የብልት ማነስ ✅ህልመ ሌሊት ✅በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት ✅በዘመድ በባድ በእህት በአክስት ተመስላ መገናኘት ✅የብል ፈፅሞ አለመነሳት ✅የግንኙ ፍላጎት ማጣት ✅የትዳር መገርገር ማስጠላት ✅ሴቶች እየቀረቡ መራቅ ✅የስኬት ማጣት 🅱የዝሙት መንፈስ አላማውና ተፅኖው ❇️ሰዎችን ያዩትን ሁሉ ማስመኘት ❇️ከተለያየ ሰውጋር ዝሙት እንዲፈፅሙ ማስገደድ ❇️ፆታዊ ግንኙነት አድርጎ አለመርካት        0941823576☎️        0941823576
إظهار الكل...
🌴🌿🌱  መርጌታ ሀዋዝ 🦚☘የባህል☘🌴 ህክምና መስጫ🌿🌱🌿: ከሙራባው ለማቆም የሚደገሙት የሚከተሉት ናቸው “፩ 21 63  ፯”  እና “ 12 ፬  ፮  ፰ “  ናቸዉ ።ለመፍትሔ የሚሆን ስልክ👇👇👇☝️👇👇👇👇 09 41 82 35 76 09 4182 35 76 የመሰዉር መዋረሻ     ጸሎት በእንተ ምስሀበ አየሮስ ዉስተ ቀላያት ከመ ጢስ ትናናኤል ፫ጊዜ ላዕሌየ ተቁናጅጅ ፫ ጊዜ ታሕትየ ጁጁኒ ፫ጊዜ አነገሥኩከ አንተ ወዩማ ፫ጊዜ ጸራሁከ በአፈ ልብየ ጁማፍ ፫ጊዜ ስምከ ጁማትፍ ፫ጊዜ ልስማዕከ ቄጳቄ ጳኖስ ወተሳለምኩከ በአፈ መላእክት አያዉያ ቂኢኢት ሰሀብኩከ ወአቀረብኩከ ሊተ ለገብርከ እነ እገሌ። ገቢሩ፡ነጭ ዶሮ አርደህ ደሙን ቀድተህ የቀጠጥና ፍሬ ከ፲፪ ቦታ ሰብስበህ የሱን ያህል የጤፍ ፍሬ ጨምረህ በደሙ አርገህ አረቄ ጨምረህ ፵፮ ጊዜ ደግመህ ፍህም ላይ እያፈሰስክ ርቃንህን ሁነህ መታጠን ነዉ።    መጠበቂያዉ፡አስቀድመህ በጠለንጅ ስር ብፁእ ብእሲን ደግመህ በግራ እጅህ ያዝ።    ማሰናበቻዉ፡ አንገፈናጭ አሬጭ  መሬጭ መሬጅ ጊጂ ጊጂ ጂ በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ ሑሩ ዉስተ ማህደር በንፁህ አፈር ደግመህ ገላህን አሽተህ መታጠብ ነዉ። ይለቁሀል ዉርሻዉም ይለቅሀል፡ፍቱን። ጸሎተ መሰዉር ክንሽ ቅንሽ ክንኝ  ክንኞስ ምሽ ምሽ ምጥሽ ምጥሽ  ሰወርኮሙ ለመናፍስት ሰዉረኒ እም አይና ሊተ ለገብርከ። ብለህ ፯ ጊዜ ድገም ይሰዉራል። መመለሻዉ፡ሙሜን ሞን አዳሞን አንድራቆስ አምሳለ ሰብእ ህሊናየ በል። አግድ በተለያዩ ምክንያቶች የማትፈልገው ሰው ወይም እንግዳ ወደቤትህ እንዳይመጣ አፍዝዞ ሀሳቡን አስቀይሮ እንዳይመጣብህ ወይም እንዳትመጣብህ በቤትህ  ወስጥ በሩ ላይ ቆመህ "አማርሊያ" እያልክ ሰባት ጊዜ በርህ ላይ ትንሽ ጨው እርጭ።  ፍቱን ነው። ትንሽ ስለ እንስሳት የጅብ የሚያነክሰውን እግሩን ቤትዎን ቢያጨሱ ሲሳይ በረከት ይገኝበታል የእስስት .... ዋርካ ቅጠል ጋር ቢያጨሱት ዝናብ እና መብረቅ ይስባል የድመት ፀጉሯ ከምድጃ ጥላሸት ከ .. ቢታጠኑት ይሰውራል የአህያ ሳንባ ቢያጨሱ ቡዳ ማሰለቀቅ አደለም እዛ አካባቢ ያሉ ሰውን የሚበሉ ታመው ይጠፋሉ ወዘተ .. ልዩ ነው በእውነት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩አምላክ ጸሎት በእንተ ማዕሠረ አጋንንት ዓዲን ሆፒ አርአ አደኃል በያዑልሽ ረኃቅ በዝንቱ አስማቲከ ዝጋሪን ይቶአሪድ ይትረአረድ አዳታኤል ጋጋታኤል አርከሸኖ ለሸር ወሸር ውጢብሔር አወገዝኩክ ለዘ ጋኔን ውህል ቀውትል ቀውትል ቀውትል ቀውትል ቀውትል ውልል ቀውትል በጨጨዋ በጠቶንዋህ ማዕሠሩጅን ወለከፋጁን መአውሞ መርትጢር በስመ አጥጁን ፈናጅና እለ በስልጣነ ዶር ዘአነደዶሙ ሰይፈ እሳት በስመ ቁንቁንት ህቡዕ በዘ ቃለ ስልጣንከ ይትአሠር አጋንንት ፀዋጋን ሊተ ለገብርክ እገሌ፡፡ በቀይ ቀለም ጽፈህ በባህር አረብ ሰፍተህ አሲዘው፡፡ :ለየአይነ ጥላ ማውጫ: በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ መስጥመ አይነ ጥላ በሰማያት ንጉስ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ወሰማያዊያን ሚካኤል ወገብርኤል ሊቃነ መላእክት እግዚኦ አምላኪየ አልፋ ወዖ ቢጣ የውጣ አበ ወቢጣ ድልጣ አመዝርጣ አውል አውል አውል አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን ሂል ሂል ጽሂል ጽሂል ኢፓፓጲድ አራጲድ አራጲፕ ራራጲፕ ራራጢጡ ፕኢፋፑኤል ጱጲውኢፓ ኢፌቶርኢል ያላውኡ ጲጲቦው ሂዮኢል ሂዮኢል ሂዮኢል በዘ ቃልከ ከመ ተማህፀንኩክ አድህነኒ እም አይነ ጥላ ሊተ ለገብርክ፡፡ ገቢሩ የቁልቋል ወተት የሾላ ወተት በአንድነት አድርገህ ፵፱ጊዜ እየሰገድክ ደግመህ ሲያበቃ አይንህን ዙሪያውን ከወተቱ ተኳል፡፡ ሌላ የአይነ ጥላ መፍትሔ ኑሩኤል እግዚኦ ሚበዝኁ እለ ይሣቅዩኒ ብዙኃን ቆሙ ላዕሌየ ብዙኃን ይቤልዋ ለነፍስየ ኢያድኅነኪ አምላክኪ ኑሩኤል አንተሰ እግዚኦ ምስካይየ አንተ ክብርየ ወመልዕለ ርእስየ ኑሩኤል ቃልየ ኀበ እግዚአብሔር ጸራኅኩ ወሰምዐኒ እምደብረ መቅደሱ ኑሩኤል አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ ወተንሣእኩ ኑሩኤል እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ ኑሩኤል ኢይፈርህ እምአእላፍ አሕዛብ እለ ዐገቱኒ ወቆሙ ላዕሌየ ተንሥእ ኑሩኤል እግዚኦ አምላኪየ ወአድኅነኒ እስመ አንተ ቀሠፍኮሙ ለኵሎሙ እለ ይፃረሩኒ በከንቱ ስነኒሆሙ ለኃጥኣን ሰበርከ ኑሩኤል ዘእግዚአብሔር አድኅኖ ወላዕለ ሕዝብከ በረከትከ አድህነኒ ወፈድፋደስ ሊተ ገብርክ እገሌ፡፡ ገቢሩ ዕፈህ በቀይ ቀለም ከዚያ የቀጠጥና ስር ጨምረህ በአንድነት በባህር አረብ ሰፍተህ ( ባህረ አረብ ማለት ቆዳ መሰል የጸሎት መጽሐፍቶች ማሸጊያ ) ያዝ አይነጥላህ እየለቀቀህ እየሟሟ ይሄዳል፡፡ ጸሎት በእንተ አይነ ጥላ ያፍታማሊም ፍምናሀ ሱሌይማን ወኩሉቲና ወከመኒልማ አሸካርኖ ማሐተጀብላ ወሳቤ ጠደና ወኩናፋኤል ነረቀፋአል አልማኤል መናኤን ቶራካኤል ጎልጃን ከፈሮን ሀጅን አላጅን ጅንጅን ወዲርሙዲ አስሙናኤል አድኀነኒ ወባልሐኒ እምተያዥ ወእምጠምዛዥ ወፍትሐኒ ወሠውረኒ እምሕማመ ጎርጦኛ ድርጐኛ እመሥገርተ ጥልኛ አጋንንት እኩያን ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ፃኡ እምላዕለ እገሌ፡፡ ገቢሩ የጊዛዋ ስር ማክሰኞ ሌሊት ቆፍረህ በመዳብ ቆርጠህ መሬት ሳይነካ እቤት ወስደህ ድጋሙን ፯ጊዜ ደግመህበት ስሩን በውሀ ቀቅለህ ከዚያ በደንብ ከቀቀልክ በኋላ ስሩን አውጥተህ ቅበር ውሀውንም ሳይቀዘቅዝ (እንደ ሾርባ ለማለት ነው ) ጠጣ ከዚያ ያስመልስሀል በዚ ጊዜ አይነ ጥላህም አብሮ ይወጣል፡፡ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ       09 41823576 ❤️❤️❤️❤️ # ሠላም ለሀገራችን ይሁን.✍✍✍✍✍ 🌿💚💛❤️🌿 🍀🍀 🍀🍀 በቀጣይ እንደፍላጎታችሁ የሚከተሉትን የምናጋራ ይሆናል ለመፍትሔ ሀብት ወምስሀበ ንዋይ ለትምህርት አብነት ለመሰውር ለመፍትሔ እስኪት ለአንደርቢ ወህልመ ደብድብ ለአቃቤ ርዕስ ለግርማሞገስ ለዓይነ ጥላ ለሰላቢ ለታሰረ ሰው ለጥይት ለዱላ መፍዝዝ ለመድፍነ ጸር  ለመፍትሔ ስራይ ዕፀ ደብዳቤ እንዲሁም ለተለያዩ ጉዳዮች ያናግሩን ያለሀሰት ሳይቆረጥ ሳይጨመር በተመጣጣኝ ዋጋ እናጋራለን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላቸን ጋር ይሁን 💚💛❤ ለበለጠ መረጃ 09 41 82 35 76 👉በቤትዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 09 41 82 35 76 09 41 82 35 76 ዘወትር ከጠዋቱ 2፡00 - 12፡00 መደወል ማማከር ይችላሉ
إظهار الكل...
መርጌታ ሀዋዝ ነኝ የቅዱስ  ላሊበላ  ፍልፍል  ውቅር  አብያተ ክርስቲያናት  የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ስፍራና መገለጫ  ብቻ አይደለም። የሙስሊሙም ፣ የጴንጤውም ፣ የካቶሊኩም  አጠቃላይ የሁሉም ህዝብ  ታሪክ የሆነ   ከሃገር አልፎ  የአለም ቅርስ  ነው። በየትም አለም ያለን   የሃገራችሁ ታሪክና  ቅርስ  ጥቀሱ ቢባል  ያለ ማቅማማት  በአንደኛ  ደረጃ  የምንጠራው  ቅዱስ ላሊበላን ነው። የምንኮራበት  ቅርሳችንና ታሪካችን ስለሆነ። ስለሆነም   የሁላችንም  ቅርስ  የሆነው ቅዱስ ላሊበላ   አሁን ላይ  ታሪክን መፋቅ  እንጂ  ታሪክ መስራት  በማይችለው ፣ ማፍረስ እንጂ ማልማት አላርጂኩ በሆነው  የአብይ  አራ ዊት  መ ን ጋ  ባጠመደው  የከባድ መሳሪያ ድምፅ  ንዝረት አደጋ ላይ ወድቋል። ይሄ ውቅር   እንደ  ቤተክርስቲያን   ፈርሶ ዳግም የሚሰራ ስላልሆነ  ሁላችንም ለላሊበላ ድምፅ እንሁን!! ➢ትኩረት ለአለም ቅርስ ለሆነው ለማይተካው የቅዱስ ላሊበላ ውቅር  አብያተ ክርስቲያን ‼️ 0941823576 ☎️
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.