cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🎙قناة دار السلام السلفية

🟢 قال الشيخ العلامة ربيع بن هادي المدخلي -حفظه الله تعالى - :« لا تتحقق السَّلفيَّة والسُّنيَّةُ فِي أحد حتَّى يفارق أهل البدع والتَّحَزُّب قلبًا وقالبًا ويلتزم بِمَا كان عليه السَّلَف الصَّالِح ظاهرًا وباطنًا ، عقيدةً ومنهج

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
390
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-67 أيام
-1630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሴት ልጅ በጅልባብ በኒቃብ እንዲትሸፈን እንደታዘዘችው ሁሉ፣ ሽቶ ተቀብታ እንዳትወጣ እንደተከለከለችው ሁሉ ወንድ ልጅም የሚከተሉትን ነገሮች ልብ ሊል ይገባዋል።
ጸጉርን አማበላለጥ ! عن ابن عُمر رضي اللَّه عنهُما قَالَ: "نَهَى رسُولُ اللَّه ﷺ عنِ القَزعِ" متفق عَلَيْهِ. አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸው አብዱላህ ኢብኑ ዑመር ባወሩት ሐዲስ፦ ❝ የአላህ መልእክኛ ፀጉርን ከማበላለጥ ከልክለዋል። ❞ ይላል። (📚 ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) ልብስን ማሳጠር፦ عن أبي هريرة -رضي الله عنه- عن النبي -صلى الله عليه وسلم- قال: «ما أسفل من الكعبين من الإزار ففي النار». رواه البخاري، አላህ ይዘንላቸው አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፉት ነብዩ -(ዓለይሂ ሰላቱ ወሰላም) እንዲህ ብለዋል  - ❝ ልብሱን ከእግር ቁርጭምጭሚት በታች ያስረዘመ) ከቁርጭምጭሚት በታች ያለው የእሳት ነው። ❞   📚ቡኻሪ ዘግበውታል ፂምን ማሳደግ ፦ عن عبدالله ابن عمر رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ خَالِفُوا المُشْرِكِينَ؛ وَفِّرُوا اللِّحَى، وَأَحْفُوا الشَّوَارِبَ صحيح البخاري 5892 ከአብዱላህ ኢብኑ ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁ) በተወራ ሐዲስ፡- የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ ❝ ሙሽሪኮችን ተቃረኗቸው ፂማችሁን አሳድጉ፣ ቀድሞ ቀመስ (የላይኛውን ፂም) ከርክሙ ❞ ( 📚 ቡኻሪ 5892) የቴሌግራም ቻናል፦ http://t.me/Abdurhman_oumer
إظهار الكل...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ » [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer

Photo unavailableShow in Telegram
🌸ሚስት በባሏ ከተደነቀች/ከተወደደች ታድላለች🌸 يا رسولَ اللَّهِ أيُّ النَّاسِ أحبُّ إليكَ قالَ عائشةُ 📚رواه ابن ماجه ጠቃሚ  ትምህርቶችን ምክሮችን ለማግኜት ጆይን በማድረግ ይቀላቀሉ🌸🌸⤵️ https://t.me/Kun_selefiya_aleljada https://t.me/Kun_selefiya_aleljada
إظهار الكل...
በወንድማችን ኢብን አልሀሰን አላህ ይጠብቀው ተቀርቶው የተጠናቀቁ   እየተቀሩ ያሉ ሙሉ የደርሶች ስብስብ👇👇👇 1️⃣//የአዱሩሱ አልሙሃማ ሙሉ ደርስ https://t.me/daewa_as_selefyah/160 2️⃣//የኩን ሰለፍያ አልጃዳህ ሙሉ ደርስ https://t.me/daewa_as_selefyah/191 3️⃣የአተመሱኩ ቢሱነቲ አነ'በዊያ ሙሉ ደርስ https://t.me/daewa_as_selefyah/285 4️⃣//የደውሩል መርዓ  ሙሉ ደርስ https://t.me/daewa_as_selefyah/340 5️⃣የአልዋጅባትን  ሙሉ ደርስ https://t.me/daewa_as_selefyah/356 6️⃣//የጂናየቱ አተመዩዕ ሙሉ ደርስ https://t.me/daewa_as_selefyah/378 7️⃣//የአቂደቱ አህሊ ሱናቲ ወልጀማዓ (የዑ)ሙሉ ደርስ ለማግኘት https://t.me/daewa_as_selefyah/403 8️⃣//ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀማዓህ የፈውዛን ሙሉ ደርስ https://t.me/daewa_as_selefyah/475 9️⃣የኢዕላሙ-ዱዓትቢሲማት አልሙመይዓህ ወልሀዳዲየቲል ጉላቲ https://t.me/daewa_as_selefyah/500 🔟//ከሽፉ ሹብሃቲል-ሙመይዓቲ አል-ሙኸዚለህhttps://t.me/daewa_as_selefyah/565 1️⃣1️⃣//ማ የጂቡ አለ'ሰለፊይ መእሪፈቱሁ) https://t.me/daewa_as_selefyah/609 1️⃣2️⃣//ተንቢሀት ወተውጂሀት ሊልፈታቲ አልሙስሊማት https://t.me/daewa_as_selefyah/620 ይቀጥላል.........
إظهار الكل...
🎙በወንድም ኢብን አልሀሰን የተቀሩ ደርሶች ስብስብ

አድስ ኪታብ  📚የኪታቡ ስም {الدروس المهمة لعامة الأمة} አዱሩሱ አልሙሂማ ሊዓመቲል ኡማ 📝 لفضيلة الشيخ عبد العزيز بن عبد الله ابن باز رحمه الله የኪታቡን ፔድኤፍ (pdf ) ለማግኘት👆

ከሙብተዲዕ እውቀት መፈለግ 📝 በታላቁ ሊቅ ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው ⁉️ ሰለፎች በቢድዓ ከታወቀ ሰው እውቀትን ይፈልጉ ነበር? ✅ ሰለፎች እውቀትን ከቀጥተኛነት ባለቤቶች ወይም ከአህለሱና ወልጀማዓህ እንጅ ከአህለል ቢድዓ አይፈልጉም፡፡ በአሁኑ ሰዓት ምንም አይነት ቢድዓ የሌላባቸውን ሰዎች ሙብተዲዕ እና የመሳሰሉ ስያሜዎችን የሚለጥፉ ሰዎች በዝተዋል፡፡ ይህን ድርጊት የሚፈጽሙ ሰዎች አንድም ስለቢድዓ ምንነት የማያውቁ ወይም ልብ ወለድ ተከታይ ሆኖ ሰዎችን ከትክክለኛው ጎዳና ለማሸሽ የሚፈልግ ሰው ነው፡፡ ተገቢ የሆነ ግንኙነት ለማድረግ ይመቸን ዘንድ የቢድዓን ምንነት እስከሚያብራሩ ድረስ ፊታችሁን ወደነዚህ ሰዎች አታዙሩላቸው፡፡ አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡-  يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ እላንተ ያመናችሁ ሆይ! ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስህተት ላይ ኾናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጸቾች እንዳትኾኑ አረጋግጡ፡፡ 📖  [ሱረቱ አል-ሁጁራት - 6] ሳታረጋግጡ ንጹህ የሆኑ ሰዎችን እንዳትጎዱ ወሬው ትክክለኛ መሆኑን አረጋግጡ ማለት ነው፡፡ 💼 ከሸይኽ ዩሱፍ አላህ ይጠብቃቸው ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
إظهار الكل...
Abu Imran Muhammed Mekonn

በድምፅ #መረጃዎች የተጠናቀረ ሙሐደራ 🌴 ርዕስ፦ 🏝 #አንድነት እና ሙብተዲዖች 🪑 አቅራቢ፦ 🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር ከዑመር መስጂድ አላህ ይጠብቀው! ➜ በሙሃደራው ✅ ስለ #ትክክለኛው አንድነት ☑️ ስለ ሙብተዲዖች አጭበርባሪነት ✅ ስለ ኢልያስ አህመድ ውዳሴ ☑️ ስለ ጀይላን ማንነት ከድምፁ ✅ በሀቅ መጠናከር እንዳለብን እና ሌሎችም ገራሚ ርዕሶች ተዳሰዋል። አዳምጡት ትጠቀሙበታላችሁ።

https://t.me/AbuImranAselefy/8885

ውድ ሰለፍዬች በየቻናላችሁ ሼር ሼር አድርጉት በጣም አንገብጋቢ ጠቃሚ መልዕክት ነው
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
👉   ታላቅ ቡሽራ ለኩቱቡ ሲታ ቂራኣት ፈላጊዮች       ለሰሜን ወሎና አካባቢዋ ጧሊበል ዒልሞች ልዩ የምስራች ። ኩቱቡ ሲታ ፣ ሙስጠለሐል ሐዲስ ፣ ተፍሲር ፣ ነሕውና ሰርፍ በሰለፍይ ዑለሞች ። የማይታመን እድል ነው ። የት አላችሁ ተጠቃሚዮች ተሽቀዳደሙ ። https://t.me/SheikMohmmedHyatHara https://t.me/bahruteka
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
••• سألوا فتاة : ماذا تتمنين في زوجـــــك ؟ قالت: كل ما أتمناه ليس مستحيلاً , ولكنه في زماننا أصبح قليلاً ! أتمنى سنداً يَحميني وفؤاداً يؤيني، يغفر زلاتي ويتجاوز عن هفواتي ويُعلمني ويُربيني ويُعليني .. يُصلح خطئي دون أن يحرجني يَستر عيبي دون أن يَفضحني .. وبيني وبينه يَنصحني. يُذكرني بنعم ربي ويَحفظ عرضي.. يُشاركني صلاتي وقرآني وصيامي. የቴሌ ግራም ቻናላችን ተቀላቀሉ⤵️➘➘➘➘➘➘➘➘➘🌸🌸🌸 https://t.me/Kun_selefiya_aleljada
إظهار الكل...
لامية ابن الوردي የሴት ፈተና ለወንዶች 🎙በአቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን የለሚህቱ ኢብን አል,ወርዲይ ማብራሪያ ክፍል ① https://t.me/abuabdurahmen የቴሌ ግራም ቻናላችን ተቀላቀሉ⤵️➘➘➘➘➘➘➘➘➘🌸🌸🌸 https://t.me/Kun_selefiya_aleljada
إظهار الكل...
ላሚያህ አብን_አል ወርዲ ①.mp37.15 MB
የሰለፎችን ጎዳና የተቃረነ ሰው... 📝 በታላቁ ሊቅ ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው ⁉️ በሰለፍ መንሐጅ ላይ የተቃረነ አካል ከአህለል ቢድዓ ይቆጠራል ወይም ከአህለሱና መጠሪያነት ይወጣል ወይስ አይወጣም?  ✅ የሰለፎችን መዝሀብ የተቃረነ ከአህለሱና ወልጀማዓህ አይደለም፡፡ ይልቁንም ከኸለፎች (ወደኋላ መጠው በዲኑ ላይ ከዘባረቁት) ነው፡፡ የሰለፎችን መዝሐብ ከተቃረነ በሰለፍ መንሐጅ ሊሆን አይችልም፡፡ በእርግጥ ጥመቱ በተቃርኖው መጠን ሊሆን ይችላል፡፡ ምክንያቱም ሰዎች በተቃርኖ ይበላለጣሉ፡፡ በመሆኑም እንደተቃርኗቸው የሚሰጣቸውም ብይን በዚያው መጠን ይለያያል፡፡ 💼 ከሸይኽ ዩሱፍ አላህ ይጠብቃቸው ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy/8875 https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
إظهار الكل...
Abu Imran Muhammed Mekonn

የሰለፎችን ጎዳና የተቃረነ ሰው... 📝 በታላቁ ሊቅ ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው ⁉️ በሰለፍ መንሐጅ ላይ የተቃረነ አካል ከአህለል ቢድዓ ይቆጠራል ወይም ከአህለሱና መጠሪያነት ይወጣል ወይስ አይወጣም?  ✅ የሰለፎችን መዝሀብ የተቃረነ ከአህለሱና ወልጀማዓህ አይደለም፡፡ ይልቁንም ከኸለፎች (ወደኋላ መጠው በዲኑ ላይ ከዘባረቁት) ነው፡፡ የሰለፎችን መዝሐብ ከተቃረነ በሰለፍ መንሐጅ ሊሆን አይችልም፡፡ በእርግጥ ጥመቱ በተቃርኖው መጠን ሊሆን ይችላል፡፡ ምክንያቱም ሰዎች በተቃርኖ ይበላለጣሉ፡፡ በመሆኑም እንደተቃርኗቸው የሚሰጣቸውም ብይን በዚያው መጠን ይለያያል፡፡ 💼 ከሸይኽ ዩሱፍ አላህ ይጠብቃቸው ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️

https://t.me/AbuImranAselefy/8875

https://t.me/AbuImranAselefy

https://t.me/AbuImranAselefy

ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️

https://t.me/AbuImranAselefybot

Photo unavailableShow in Telegram
አንገብጋቢ የሆነ ነሲሀ አመለጣችሁ ወደሊቭ ገባ ገባ ገባ በሉ https://t.me/yemersa_selefyoch_mesjid_ginbata?videochat
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.