cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የእግር ኳስ መረጃ በኢትዮጽያ 🏅🐐🐐

የእግር ኳስ ንጉሱ ማነው!?🤔 ሊዮኔል ሜሲ ወይንስ ክርስትያኖ ሮናልዶ? ክርክሩን ተውት በዘመናችን ስለተመለከትናቸው ልንኮራ ይገባል🥳 ይህ ቻናል ስለ ሁለቱ የእግር ኳስ ፈርጦች💎 አብዝቶ ያወሳል። በእግር ኳስ ያሳዩንን ተአምራቶች ወደ እናንተ ያደርሳል✍️

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
100 003
المشتركون
-18924 ساعات
-1 2557 أيام
+80330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
የሚወዱትን የኬኖ ጨዋታ በቴሌግራም ይዘንሎት መጥተናል ምን ይጠብቃሉ ሊንኩን በመጫን ይሞክሩት @Ibexbet_bot
إظهار الكل...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ዩናይትድ ከ1989/90 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ 8ተኛ ሆነው በአስከፊ ሆኔታ ሊጉን ጨርሰዋል።
إظهار الكل...
😁 6🤯 1
Photo unavailableShow in Telegram
38ኛ ሳምንት ኢንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ጨዋታዎች @Ibexbet_bot
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ቴሌግራም በመጠቀም ብቻ አሸናፊ ይሁኑ ! ለመጫወት ሊንኩን ይጫኑ @Ibexbet_bot
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ከአንድ ወር በኋላ ፖርቹጋል 🇵🇹 የመጀመርያውን የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ከቼክ ሪፐብሊክ ጋር ትጫወታለች።
إظهار الكل...
👍 9❤‍🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
አርጀንቲናዊው የስምንት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ ለመጀመሪያ ጊዜ ለባርሴሎና የፈረመበት ጊዜያዊ ወረቀት በጨረታ መሸጡ ተገልጿል። ከሀያ አራት አመታት በፊት የሊዮኔል ሜሲ እና የባርሴሎና ሀላፊዎች መተማመኛ ትሆን ዘንድ በካፌ ውስጥ የተፈረመችው ውል በቅርቡ በበይነ መረብ ለጨረታ ቀርባ ነበር። የጨረታው መነሻ ዋጋ 300,000 ሺ ፓውንድ የነበር  ሲሆን በመጨረሻም  762,400 ሺ ፓውንድ መሸጡ ተሰምቷል።
إظهار الكل...
👍 8👏 1
🚨የክሪስቲያኖ ሮናልዶው አልናስር በቀጣይ የውድድር ዘመን የሚለብሱትን ማልያ ይፋ አድርገዋል!🤩
إظهار الكل...
👍 8😁 4
Photo unavailableShow in Telegram
🗣️ክሪስቲያኖ ሮናልዶ፡ "ሁሉም ሰው ክርስቲያኖ ሮናልዶን መሆን ይፈልጋል ነገር ግን ይህ ከባድ ነው ምክንያቱም ከባዱ ነገር ዲሲፕሊን ነው።አሁንም ጎሎችን ማስቆጠሬን እና ከወጣት አንበሶች ጋር መፎካከሬን እቀጥላለሁ። እነሱ እየመጡ ነው እና ከእኔ ጋር ሲጫወቱ ከእኔ የበለጠ ጥንካራ እና ፈጣን መሆናቸውን ሊያሳዩኝ ይፈልጋሉ።  ይህንን ለማድረግ ግን በአካል ብቻ ሳይሆን በአእምሮም በደንብ መዘጋጀት አለብህ።"
إظهار الكل...
👍 11🥰 4
🇵🇹 ጆሴ ሞሪንሆ፡ "ክርስቲያኖ ሮናልዶን በፍፁም ቤንች ላይ ማስቀመጥ አትችልም ጡረታ እስካልወጣ ድረስ መጫወት አለበት።
إظهار الكل...
👏 23😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
ሁዋን ማታ 🗣 "የጨዋታው 80ኛው ደቂቃ ላይ ሲደርስ ኳሱ ለማሸነፍ ወደ ክርስቲያኖ ሮናልዶ መሄድ እንዳለበት ሁልጊዜ አምናለሁ።"
إظهار الكل...
👍 29