cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የ ሁነይን መስጂድ የወጣቶች ጀመዓ

Huneynmesjid

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
465
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-47 أيام
-2230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ታላቅ    የምስራች  !!! ለሰለፊያ ዳዕዋ ናፋቂዎች ለሆናችሁ በሙሉ 📌  እነሆ ዛሬ  ቅዳሜ ማታ ከ3:00 ጀምሮ     በትዳር እና ኢስላም ቻናል ለየት ያለ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ  እየጠበቃችሁ ነው 🪑   « ፕሮግራሙን የሚያቀርቡት »🪑 1/ አብዱሽኩር አቡ ፈውዛ ርዕስ أحوال يوم القيامة 2/አብዱራህማን አቡ ኡሰይሚን ርዕስ فتنة الدجال የደጃል ፈትና ፕሮግራሙ በኢትዩ የሰአት አቆጣጠር  ከምሽቱ 3:00 ይጀመራል ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል 👇👇 https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አሥ ሠላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ያ ጀመዓህ! "የተደበቀው እውነት" የሚለው መጽሐፍ ለሁለተኛ ጊዜ ታተመ። በክርስቲያኖች ሚሽነሪዎች ከፍተኛ ተቃውሞ የደረሰበት ይህ መጽሐፍ በክርስቲያኖች ሚሽነሪዎች አስታዋዋቂነት"promotion" የተነሳ በታተመ በሳምንቱ አልቋል። ተወዳጁ ነቢያችን"ﷺ"፦ "አሏህ ይህንን ዲን ከፈለገ በከሃዲያንም ቢሆን ያጠናክረዋል" ስላሉን በእነርሱ አስታዋዋቂነት ለብዙ አንባቢያን እንዲዳረስ ምክንያት ሆኗል፦ ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 1, ሐዲስ 212 አቢ ሁረይራህ"ረ.ዐ." እንደተረከው፦ "ነቢዩ"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "እነሆ ሙሥሊም የሆነች ነፍስ እንጂ ሌላው ጀነትን አይገባትም፥ አሏህ ይህንን ዲን ከፈለገ በከሃዲያንም ቢሆን ያጠናክረዋል"። ﻋَﻦْ ﺃَﺑِﻲ ﻫُﺮَﻳْﺮَﺓَ، ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ﻗَﺎﻝ ﻋﻦ ﺍﻟﻨَّﺒِﻲّ ﺻَﻠَّﻰ ﺍﻟﻠﻪُ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭَﺳَﻠَّﻢَ ﺃﻧﻪ ﻗَﺎﻝَ ﺃَﻧَّﻪُ ﻟَﺎ ﻳَﺪْﺧُﻞُ ﺍﻟْﺠَﻨَّﺔَ ﺇِﻟَّﺎ ﻧَﻔْﺲٌ ﻣُﺴْﻠِﻤَﺔٌ، ﻭَﺃَﻥَّ ﺍﻟﻠﻪَ ﻳُﺆَﻳِّﺪُ ﻫَﺬَﺍ ﺍﻟﺪِّﻳﻦَ ﺑِﺎﻟﺮَّﺟُﻞِ ﺍﻟْﻔَﺎﺟِﺮِ‏ የመጀመሪያው ዕትም በታተመ በ 20 ቀኑ ዛሬ ገበያ ላይ ውሏል። መጽሐፉን ለምትፈልጉ፦ ፨፦ አዲስ አበባ መርካርቶ አንዋር መሥጂድ ኢሥላማዊ መጻሕፍት መደብር ውስጥ፣ ፨፦ አዲስ አበባ ፒያሳ Abdu Book Delivery 0929574133 ፨፦ አየር ጤና አንሷር መሥጂድ 0963796354 የበለጠ መረጃ ለማግኘት +251920781016 ዐብዱ ብለው ይደውሉ! መጽሐፉ ተደራሽነት እንዲኖረው ባለው የማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ሼር በማድረግ ሠበቡል ሂዳያህ ይሁኑ! ወጀዛኩሙላህ ኸይራ! ✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ https://t.me/Wahidcom
إظهار الكل...
03:37
Video unavailableShow in Telegram
የላሟ መቃብር.mp440.93 MB
👍 2
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ ክፍል 38 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5014
إظهار الكل...
ሚንሐጅ ክፍል 38.mp310.82 MB
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ ክፍል 38 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/6504 የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5014
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ያለ ቪዛ Without Visa https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/6503
إظهار الكل...
إظهار الكل...
خطبة وصلاة الجمعة لفضيلة الشيخ د. أحمد بن طالب بن حميد من المسجد النبوي الشريف 25-7-1441 هـ

بواسطة #شبكة_الأندلس تويتر : Twitter

https://twitter.com/alandalus_m?s=09

إيميل : E-mail [email protected] ------------------------------------------- تابعونا في : Follow us on ساوند كلاود : soundcloud

https://soundcloud.com/ahmed_bin_taleb

تويتر : Twitter

https://twitter.com/ahmed_bin_taleb

التليجرام : Telegram

https://goo.gl/U08fxT

الإنستغرام : Instagram

https://goo.gl/xwI0bK

سناب شات : Snapchat

https://goo.gl/t0xCxY

يوتيوب : YouTube

https://goo.gl/ycrKvm

👍 1
ከአደም በፊት https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
إظهار الكل...
ከአደም በፊት.mp38.46 KB
👍 1
إظهار الكل...
ያለ ቪዛ.mp36.05 MB
👍 1