cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ᕼᗩᒪᗩᒪ ጥበብ 1

ቻናሉን እንደምትወዱት 100% እርግጠኛ ነኝ ብቻ ተቀላቀሉን..... ✨ ጥበብ የሙስሊሞች ናት✨ Comment @husni50

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 622
المشتركون
-224 ساعات
+117 أيام
+9230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ለየትኛውም አይነት ስኬት ድካም እና ልፋት አለው     ከሁሉም በላይ ግን ሸሪአው እውቀት ለማግኘት         የምንከፍለው መስዕዋትነት ይበልጥ የተሻለ          ና በላጭ ነው አላህ ኢህላሱን ይወፍቀን
إظهار الكل...
👍 1🥰 1
አቡ ሁረይራ [رضي الله عنه‌‎ ] እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ [صلى الله عليه وسلم] እንዲህ ብለዋል፡- “አላህ እንዲህ ብሏል፡- “የአደም ልጅ ሆይ! ለግስ፤ እለግስሃለሁ፡፡” ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል صلوات ربي وسلامه عليه ❤
إظهار الكل...
🥰 3
ሁሉም ያልፋል እስኪያልፍ ግን..... ጨርሱት ።
إظهار الكل...
ሁሉም ሲሄዱ ብቸኝነት ይሰማሃል አይደል😔 የሆነ ማንም የሌለህ አይነት ነገር🙁 ፈገግ ማለት ራሱ ያደክምሃል😞 የምታወራው የምትነግረው የሚረዳህ ታጣለህ 😓 ያኔ ሁሉም ነገር ይጨልምብሃል 😑 ግን አንድ ነገር ረስተሃል እስቲ ገምት🧐...... አንተን የፈጠረህ 😊 እዚህ ምድር ላይ ያመጣህ☺️ ሁሌም አብሮህ ያለ 😇 ረበና አለህ 🤗 ለረበና መናገር ማስረዳት መለፍለፍ አይጠበቅብህም☺️ ምክንያቱም ያለህበትን ያውቃልና ደግሞ አንድ ነገር አትርሳ 🙂 አላህ የሚፈትነው የሚወደውን ነው😊 ፈገግ በሉልኝ🥰 ✍#Sihu @H_Islamic_tube @H_Islamic_tube
إظهار الكل...
🥰 22 1
. ❤‍🩹 إِنَّ اللَّهَ لَا يَظْلِمُ النَّاسَ شَيْئًا وَلَٰكِنَّ النَّاسَ أَنفُسَهُمْ يَظْلِمُونَ አላህ ሰዎችን ምንም አይበድልም፡፡ ግን ሰዎች ነፍሶቻቸውን ይበድላሉ፡፡
إظهار الكل...
👍 11 2
አላህ የሚፈትነው የሚወደውን ❤❤ አብሽር..... ፈተናውን የምናልፍበት ቀን ቅርብ ነው!!
إظهار الكل...
👍 13🥰 2 1
😘 6
ኢላሂ🥹.... በመውደድህ ፀበል ሲጠመቅ ነፍስያ❤️ አያሳስበውም ትጉደል ትሙላ ዱኒያ በሰጧት ግሳንግስ _ ስትበሸቅጥ ዓለም 🌎 ቢታይም አካሉ ... ያጠራኸው ነፍሱ _ህዝብ መሀል የለም ። ምክንያቱም ልቡ ላይ ከዱኒያ ይልቅ ያንተ ፍቅር ሚዛን ደፍቷል! ⚖ ያረብ... በልቤ ዙፋን ላይ ከምንም ነገር በላይ ፍቅርህን አንግስልኝ👑 🤲 ✍Libra♎ti
إظهار الكل...
👏 7🥰 1
00:10
Video unavailableShow in Telegram
8.42 KB
💔 8😢 4😭 3👍 1
ማሻአላህ ለዛሬ ይበቃል እና በዛሬው ትንሽም ቢሆን ተጠቅመናል አላህ እውቀትን ይጨምርላቹ 🥰 እና እንቀጥላለን በዚው ተሰትፎአቹ እይለየን ❤ አድድድድድድ አድድድድድድድድድድ አድድድድድፍድድድድድድድ እያረጋቹ እስቲ እላህ ይባርካቹ ☺🥰
إظهار الكل...
🥰 6
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.