የዝውውር ዜና | Transfer News Et
⚽📱 እግር ኳስን በስልኮ ይኮምኩሙ! ቨቶፕ ስፓርት ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ከቻናላችን ያገኛሉ! እንዲሁም፦ ➮ትኩስ ትኩስ ስፖርታዊ ዜናዎች ➮የዝውውር ዜናዎች ➮የሃገር ውስጥ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ በጹሑፍ ➮የክለቦችን ና የተጫዋቾች ታሪክ በማራኪ አቀራረብ ለእናንተ እናደርሳለን ቶፕ ስፖርት በኢትዮጲያ | 2016 ዓ.ም
إظهار المزيد12 380
المشتركون
+7124 ساعات
+5077 أيام
+1 14030 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘:
ኬራን ዳውስበሪ ሀል ቼልሲን በአምስት አመት እና አንደ ተጨማሪ አመት ኮንትራት በ£30 ሚልየን ተቀላቅሏል።
@Transfer_news_et
@Transfer_news_et
100
🚨 አልቫሮ ሞራታ ከሳውዲ የሚመጡ ጥያቄዎችን ወደ ጎል በማለት ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር መቆየት እንሚፈልግ ለክለቡ አመራሮች ተናግሯል።
(Source: Fabrizio Romano)
@transfer_news_et
@transfer_news_et
👍 2
11010
Photo unavailable
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ ማርከስ ራሽፎርድን የመሸጥ ሀሳባቸው አልተዉትም ጥሩ ገንዘብ ካገኙ ለመሸጥ ፈቃደኛ ናቸው።
[samuelluckhurst]
@transfer_news_et
@transfer_news_et
👍 8😢 2😁 1
28720
Photo unavailable
⚪️OFFICIAL
ቶተንሃም አርኬ ግሬይን ከሊድስ ዩናይትድ በ6 ወር ኮንትራት ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል። ለዝውውሩም 40ሚ ፓውንድና ጆ ሮደንን ያቀረቡ ሲሆን ሊድስ ደሞ ለጆ 10ሚ ፓውንድ ይከፍላሉ።
✍[#ፋብሪዝዮ ሮማኖ]
@transfer_news_et
@transfer_news_et
👍 2🔥 1
33020
Photo unavailable
ኒውካስትል ዩናይትድ ሚጌል አሊሜሮንን ለመሸጥ ከሳውዲ ክለቦች ጋር ንግግር ማድረግ ጀምሯል።
Sky sport
@Transfer_news_et
@Transfer_news_et
👍 3
37720
Photo unavailable
🚨🔵 ማንቸስተር ሲቲ ኮፓ አሜሪካ ሲጠናቀቅ ሳቪዮን ወደ ክለቡ ለማምጣት ሙሉ ሰነዶች ፈርመዋል።
በአሁን ሰአት ሳቪዮ የማንቸስተር ሲቲ ተጫዋች ነው 🇧🇷
@Transfer_news_et
@Transfer_news_et
👍 3
41420
Photo unavailable
🚨 ፖል ፖግባ
" አሁንም ቢሆን ኳስ ተጫዋች ነኝ 100% ወደ ሜዳ እመለሳለሁ ጠንክሬ እየሰራሁ ነው"
@Transfer_news_et
@Transfer_news_et
😁 8👏 1
46420
Photo unavailable
ቼልሲ በይፋ ተጨዋች አስፈርሟል !
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ስፔናዊውን ወጣት የፊት መስመር ተጨዋች ማርክ ጉዩ ከካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
@Transfer_news_et
@Transfer_news_et
👍 7🥰 2👎 1
68000
Photo unavailable
#BREAKING_NEWS
በ🇨🇦 Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም ከዚው ከምኖርበት or ማንኛው UK 🇬🇧, 🇨🇦Canada 🇨🇦 Australia 🇦🇺 Germany🇩🇪 መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው join በማለት አናግሩት....
💥JOIN💥
9210
Photo unavailable
እድሜዎ ስንት ነው?
ከ 15 አመት በታች
ከ 15 እስከ 18
ከ 18 እስከ 21
ከ 21 እስከ 25
ከ 25 እስከ 30
ከ 30 አመት በላይ
8200
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.