cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Remedial & Freshman

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 537
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-187 أيام
-10530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ለ 1 ቀን የሚቆይ ሽልማት አዘጋጅተናል ሽልማቱ የ Mobile ካርድ ነዉ Start ብላቹ Screenshot አድርጋቹ ላኩልኝ 100 ሰዉ ስሆን እንሸልማለን https://t.me/Moonton_aidrop_bot?start=1859600662
إظهار الكل...
Notcoin ላይ አድስ Task መጥቷል ስርታቹ ወደ ብር ቀይሩ https://t.me/notcoin_bot?start=er_28503144
إظهار الكل...
Notcoin

Probably nothing @notcoin

ሌላኛዉ Notcoin ነዉ ቶሎ ጀምሩ https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=SyIbZDsyTcybt3iGlKL0Kg
إظهار الكل...
Join DOGS

Get rewarded with the most Telegram-native memecoin

Notcoin ሁለተኛ ዙር  airdrop ጀምሯል መጀመሪያ ያመለጣቹ አሁን  እንዳያመልጣቹ  በቀርቡ አዳዲስ task እንደሚጨመር  አሳውቀዋል አሁን በራሳቸው ቦት Notcoin 2.0 ብለው ባመጡት Update Farm ማድረግ ተጀምሯል - Inviting Friends - Withdraws - Level Up የመጀመሪያው ዙር ላመለጣችሁ አዳዲስ በሚመጡ Task እየሰራችሁ Farm ማድረግ ትችላላችሁ https://t.me/notcoin_bot?start=er_28503144
إظهار الكل...
Notcoin

Probably nothing @notcoin

https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=SyIbZDsyTcybt3iGlKL0Kg Guys yhe list tedergoal ቶሎ ሰብስቡ pre market እየቸሸጠ ነዉ
إظهار الكل...
Join DOGS

Get rewarded with the most Telegram-native memecoin

DOGS በ Notcoin እና በ Blum  mention የተደረገ Project new  ትላንት ነው መስራት የጀመረው ፤ በ1 ቀን በTelegram 1.4M በላይ ተከታዮችን ማግኘት ችሏል ። ስትገቡ የሚሰራው ቴሌግራም Register ያደረጋችሁበትን  እድሜ consider ያረጋል በዚያ  ነው point የምትሰጡት ስለዚህ የተለያየ ነው የሚሆነው የሚሰጣችሁ point ለመጀመር https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=SyIbZDsyTcybt3iGlKL0Kg
إظهار الكل...
Join DOGS

Get rewarded with the most Telegram-native memecoin

1
Repost from N/a
እዚህ ቻናል ላይ ለመምረጥ እንዳትቸገሩ ስለ ሁሉም ዲፓርትመንት ሰፋ ያለ ትንተና እንሰጣለን Invite your friends to join this channel @firstyearstudents1 @firstyearstudents1 @firstyearstudents1
إظهار الكل...
👎 1
ቶሎ ብላቹ ገብታቹ ከ Task 2500 ተቀበሉ https://t.me/major/start?startapp=1859600662
إظهار الكل...
Major

Hello, future major! Welcome to @Major⭐️ Your task is to become the best of the best in the player rating. Vote for others by stars and collect stars yourself⭐️ The coolest majors will receive a valuable token in the future!

Repost from N/a
"💊Pharmacy💊" አሪፍ ከሚባሉ ት/ቶች እና ሙያዎች አንዱ ነው። እንደማንኛውም ት/ት ትንሽ ከበድ ይላል ግን ከተነበበ ማለፍ ይቻላል። በትምህርቱም ውስጥ chemistry በተለያየ መንገድ ይኖራል ግን ሚገርመው ነገር መምህራኖች እንደአዲስ ስለሚያስተምሩ አትቸገሩም!! Lab practice & lab report ይኖራል፣ hospital attachment ይኖራል(if you learn clinical pharmacy) ስለpharmacy ስትጠይቁ መድሃኒት መሸምደድ አዛ ያረጋል ልትባሉ ትችላላችሁ። ግን to tell the truth ሁሉም ነገር through process ነው ሚለመደው እንጂ ሁሉንም ባንዴ መያዝ አይቻልም። እና ሀሳቡ ካላችሁ ያለምንም ፍርሃት ደፍራችሁ ግቡ!! የpharmacy professional ከሆናችሁ ደግሞ የምትሰሩበት field ብዙ ነው(eg. Hospital, industry, ngo, dispensing, quality assurance, quality control, etc)። Pharmacist isn't only drug dispenser!!! እርግጠኛ ሆኜ ምነግራችሁ ግን Pharmacyን ገብታችሁ ስታዩት ትወዱታላችሁ። @firstyearstudents1 @firstyearstudents1 @firstyearstudents1
إظهار الكل...
Repost from ትኩስ መረጃ
Photo unavailableShow in Telegram
37A+ ያሳካችው ተመራቂ ሠብለወንጌል መንግስቱ ከኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የማኔጀመንት ትምህርት ክፍል ተመራቂ ናት። ሠብለወንጌል በቆይታዋ ከወሰደቻቸው የትምህርት ኮርሶች መካከል 37A+ ውጤት በመደርደር ልዩ የማዕረግ ተመራቂ ሆናለች። ሠብለወንጌል በሦስት ኮርሶች ብቻ A- ውጤት ስለነበራት ሙሉ አራት ነጥብ ማምጣት ባትችልም፤ 3.99 አጠቃላይ ውጤት (CGPA) በማስመዝገብ የዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች። ሠብለወንጌል እንደምትለው የስኬቷ ምስጢር ለትምህርት ሙሉ ጊዜ እና ትኩረት መስጠቷ ነው። በተለይም በፈጣሪ ዕርዳታ ለዚህ ውጤት በቅቻለሁ ብላለች። በትምህርቷ ያስመዘገበችው ዕጅግ ከፍተኛ ውጤት ከተመረቀችበት ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዲግሪ ነፃ የትምህርት ዕድል እንድታገኝ አስችሏታል። #ENA @tikusmerejaa @tikusmerejaa
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.