Nursing Coc & Examination Channel
الذهاب إلى القناة على Telegram
📗𝗪𝗲𝗹𝗰𝗼𝗺𝗲📗 Our Target 🎯 Is to promote QUALITY HEALTH CARE SYSTEM 🫂 Telegram Link፦https://t.me/NEC_01 Discussion Group: https://t.me/Online_Course001 You Get Broad Case Based Coc Question
إظهار المزيد2 714
المشتركون
-324 ساعات
+317 أيام
+16130 أيام
أرشيف المشاركات
+4
Vacancy Hearing News
Oggumaa fayyaa kan taatan, beeksisa ‘Bedele united Hospital’ baase kana dorgomaa.
"ስለሚጥል በሽታ ምን ያህል ያውቃሉ?"
ስለሚጥል በሽታ (Epilepsy) ብዙ የተሳሳቱ መረዳቶች አሉ ፤ ከእነዚህ አንዱ ራሱ ስሙ ነው:: ምክንያቱም "የሚጥል በሽታ" ሲባል ቶሎ ወደ አዕምሮአችን የሚመጣው ምስል ወድቆ በአፉ የምራቅ አረፋ እየደፈቀ የሚንፈራገጥ ሰው ሲሆን የበሽታው ስፋት/አይነት ግን ከዚህ ያለፈ ነው ፤ ለሰኮንዶች ብቻ ከሚቆይ ምላሽ አልባ ማፍጠጥ ወይም ፍዘት እስከ ድንገት ራስን ስቶ መገኘት ሊለያይ ይችላል።
ሁለተኛው ስሁት አረዳድ ደግሞ የሚጥል ህመም ታማሚዎችን "ክፉ መናፍስት" ያደሩባቸው አድርጎ ማየትና ማግለል ሲሆን ይህም ታማሚዎቹ በዙሪያቸው ካሉ ሰዎች አስፈላጊውን እርዳታ እንዳያገኙ እንቅፋት ከመሆኑም ባሻገር እንደ ጭንቀትና ድባቴ ላሉ ተጓዳኝ ህመሞች ይዳርጋቸዋል።
ከዚህም የተነሣ ብዙዎቹ ታማሚዎች ከማህበራዊ ሕይወት ራሳቸውን በማግለል በየቤታቸው መቀመጥን ይመርጣሉ እንጂ ወደ ህክምና ተቋም ለመምጣት አይደፍሩም፤ ከህመሙ ጋር ተያይዘው በሚመጡ አደጋዎች ያለዕድሜያቸው ይሞታሉ።
ሦስተኛው የተሳሳተ ግንዛቤ ለበሽታው መድኃኒት አንዴ ከተጀመረ አይቆምም የሚል ሲሆን እውነታው ግን የሁሉም አይነት የሚጥል ህመም መድኃኒት ዕድሜ ልክ የሚወሰድ ሳይሆን እንደ ህመሙ ምክንያትና አይነት ፣ የምርመራ ውጤትና የህክምና ምላሽ ለተለያየ ጊዜ የሚወሰድ ሲሆን አንዳንዴ (በሐኪም ምሪት) ለማቆም ይሞከርና ከተሳካ ሊቆም ይችላል።
✳ ለመሆኑ የሚጥል በሽታ ምንድነው? መንስኤዎቹስ?
የሚጥል በሽታ የአንጎል ህዋሳት (Neurons) ከትክክለኛው መልዕክት ማስተላለፊያ በተዛባ መልኩ ሳይጠባበቁ ወይም አብዝተው መልዕክት ሲያስተላልፉ/ሲቀበሉ የሚከሰት የአንጎል ህመም ሲሆን ምክንያቶቹም በ 6 ዋና ዋና ጎራዎች ይከፈላሉ፦
1: አካላዊ (Structural)፦ የአንጎል አፈጣጠር ችግሮች፣ ስትሮክ(አንጎል ውስጥ ደም መፍሰስ ወይም የአንጎል ደምስር መዘጋት)፣ የአንጎል እጢ፣ በአደጋ የሚከሰት የአንጎል ጉዳት፣ ወዘተ
2: የዘረመል ችግር (Genetic)፦ በቤተሰብ/በቅርብ ዘመድ የሚጥል ህመም ሊኖር ይችላል።
3: ተላላፊ በሽታዎች፦ ለምሳሌ የተለያዩ ቫይረሶች (ኤች-አይ-ቪ፣ ሳይቶመጋሎ ቫይረስ)፣ ፓራሳይቶች (የጭንቅላት ወባ ፣ ኒውሮሲይትሴርኮስስ ፣ ...)
4: ሜታቦሊክ፡ የሥርዓተ-ሰውነት መዛባቶች
5: የተዛባ የሰውነት በሽታ መከላከል ሥርዓት (Immune-mediated epilepsy)
6: መንስኤው የማይታወቅለት (Unknown etiology)
✳ከ26 ሰዎች መካከል 1 ሰው በሕይወት ዘመኑ የሚጥል በሽታ ይኖረዋል፤ ይህም የሚጥል በሽታ ከቀዳሚዎቹ የአንጎል ህመሞች ተርታ እንዲሰለፍ ያደርገዋል።
በዘመነ አረዳድና በሰለጠነ አያያዝ የዚህ በሽታ ተጠቂዎችን መርዳትና መረዳት፣ ማሳከምና በተሻለ ጤንነት እንዲኖሩ ማስቻል ይቻላል።
References:
-ILAE, 2025
- Harrison's Principles of Internal Medicine, 22nd edition
-Continuum-Epilepsy, 2025
ዶ/ር ኢሳይያስ ሳዳ፡ በወላይታ ዞን በሌ አጠቃላይ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ሐኪም
አንድ የ60 ዓመት እናት በረጅም ጊዜ የታይሮይድ እንቅርጥ (goiter) በሽታ ያሳልፋሉ። ከሁለት ዓመት በፊት ግን የሚከተሉት ምልክቶች አጋጠሟቸው ትኩረት ስጡ!
✔ ከፍተኛ ድካም
✔ የልብ መምታት (palpitations)
✔ ያልተለመደ የክብደት መቀነስ (ምንም እንኳን ጥሩ የምግብ ፍላጎት ቢኖርም)
✔ የሰውነት ማላብ
✔ የሰውነት መንቀጥቀጥ (tremors)
✔ ሙቀት የመቋቋም አለመቻል
በምርመራ ውጤት፣ ባለብዙ እምቡጥ (toxic multinodular goiter) መሆኑ ተረጋግጧል። በመካከለኛ የፀረ-ታይሮይድ መድሃኒት እና በመጨረሻ ቀዶ ሕክምና (Dunhill’s thyroidectomy) ከተደረገላቸው በኋላ፣ አሁን ጤናማ እና ጥሩ ሕይወት እያሳለፉ ነው!
የእንቅርጥ መከላከያ ዋና መንገዶች
1️⃣ አዮዲን ያለው ምግብ ይመገቡ
- ዓሣ እና ሌሎች የባህር ምግቦች
- ወተት፣ እንቁላል፣ እና ጥራጥሬዎች
- አዮዲን የተጨመረ ጨው (iodized salt)
2️⃣ እንቅርጥ አምጭ ምግቦችን በጥንቃቄ ይመገቡ
- ያልበሰሉ ጎመን፣ ብሮኮሊ፣ እና ኮኮናት (ከበሰሉ ይሻላል!)
3️⃣ ለጨረር (radiation) እና ለማንኛውም ትንባሆ ያለመጋለጥ
4️⃣ የታይሮይድ ጤናዎን በየጊዜው ይፈትሹ
- የደም ፈተና (TSH, T3, T4) እና አካላዊ ምርመራ
5️⃣ ጤናማ የሕይወት ዘይቤ (lifestyle)
- ከማጨስ መቆጠብ
- የተመጣጣኝ ምግብ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ
6️⃣ ማህበረሰብ ውስጥ የጤና ግንዛቤ መጨመር
🔁 ለሌሎች ያጋሩ - ግንዛቤ መጨመር ጠቃሚ ነው!
ዶ/ር ካሳሁን ምትኩ: ጀነራል ሰርጅን
ከአለም ሆስፒታል ቡታጅራ
አንድ የ60 ዓመት እናት በረጅም ጊዜ የታይሮይድ እንቅርጥ (goiter) በሽታ ያሳልፋሉ። ከሁለት ዓመት በፊት ግን የሚከተሉት ምልክቶች አጋጠሟቸው ትኩረት ስጡ!
✔ ከፍተኛ ድካም
✔ የልብ መምታት (palpitations)
✔ ያልተለመደ የክብደት መቀነስ (ምንም እንኳን ጥሩ የምግብ ፍላጎት ቢኖርም)
✔ የሰውነት ማላብ
✔ የሰውነት መንቀጥቀጥ (tremors)
✔ ሙቀት የመቋቋም አለመቻል
በምርመራ ውጤት፣ ባለብዙ እምቡጥ (toxic multinodular goiter) መሆኑ ተረጋግጧል። በመካከለኛ የፀረ-ታይሮይድ መድሃኒት እና በመጨረሻ ቀዶ ሕክምና (Dunhill’s thyroidectomy) ከተደረገላቸው በኋላ፣ አሁን ጤናማ እና ጥሩ ሕይወት እያሳለፉ ነው!
የእንቅርጥ መከላከያ ዋና መንገዶች
1️⃣ አዮዲን ያለው ምግብ ይመገቡ
- ዓሣ እና ሌሎች የባህር ምግቦች
- ወተት፣ እንቁላል፣ እና ጥራጥሬዎች
- አዮዲን የተጨመረ ጨው (iodized salt)
2️⃣ እንቅርጥ አምጭ ምግቦችን በጥንቃቄ ይመገቡ
- ያልበሰሉ ጎመን፣ ብሮኮሊ፣ እና ኮኮናት (ከበሰሉ ይሻላል!)
3️⃣ ለጨረር (radiation) እና ለማንኛውም ትንባሆ ያለመጋለጥ
4️⃣ የታይሮይድ ጤናዎን በየጊዜው ይፈትሹ
- የደም ፈተና (TSH, T3, T4) እና አካላዊ ምርመራ
5️⃣ ጤናማ የሕይወት ዘይቤ (lifestyle)
- ከማጨስ መቆጠብ
- የተመጣጣኝ ምግብ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ
6️⃣ ማህበረሰብ ውስጥ የጤና ግንዛቤ መጨመር
🔁 ለሌሎች ያጋሩ - ግንዛቤ መጨመር ጠቃሚ ነው!
ዶ/ር ካሳሁን ምትኩ: ጀነራል ሰርጅን
ከአለም ሆስፒታል ቡታጅራ
📞 0946065767
Telegram: https://t.me/Behaset
LinkedIn: https://www.linkedin.com/in/kassahun-mitiku-b92373270
A researcher studied the relationship between body weight (kg) and resting metabolic rate
(kcal/24 hours) of adult individuals in a community.
What is the most likely recommended method of data presentation for this data?
A. Bar graph
B. Line graph
C. Histogram
D. Scatter plot A researcher studied the relationship between body weight (kg) and resting metabolic rate
(kcal/24 hours) of adult individuals in a community.
What is the most likely recommended method of data presentation for this data?
A. Bar graph
B. Line graph
C. Histogram
D. Scatter plot
💓🩸 DHIIBBA DHIIGAA
📖 Maal jechuudha?
Namni tokko dhiibba dhiigaa qaba kan jedhame, 👨⚕️👩⚕️ ogeessa fayyaa biratti 📏 meeshaa dhiibba dhiigaa safaru ittiin safaramuun, yeroo 2–3 walitti aananii ilaallamee, yoo 🔢 140/90 mmHg fi sana oli ta’eedha.
🤔🔍 Sababoota Dhiibba Dhiigaa Fiduu Danda’an
🔹 🧬 Sanyiidhaan dhufuu danda’a
🔹 🎂 Umuriin dabaluun
🔹 🤰 Ulfa – dubartiin ulfaa ji’a 6 booda
🔹 🧂🍜 Nyaata soogidda baay’ate soorachuu
🔹 🥓🍔 Furdina garmalee
🔹 🪑📺 Sochii qaamaa dhabu
🔹 🍺🥃 Alkoolii
🔹 😥💭 Dhiphachuu
🔹 🩺💔 Dhukkuba kalee qabaachuu
⚠️🚨 Rakkoowwan Dhiibba Dhiigaa Walqabatan
1. ❤️🔥 Onnee dadhabsiisuu – dhiibba dhiigaa ol ka’uun 💪 hojii onnee ulfaachisa
2. 🧠💥Sammuu keessatti dhiiguu (Stroke) – qaama tokko dadhabsiisuu/lammisa’u
3. 🩻🫁 Kalee dadhabuu – hanga hojii dhaabuu gahuu
4. 🩸🩹 Dhukkuba hiddii dhiigaa – keessumatti hiddii gara lukaa 🦵 fi harka 🤲 irratti
🔍👀 Mallattoolee Dhiibba Dhiigaa
Namoonni baay’een 🙅♂️ mallattoo tokko illee hin mul’isan, yeroo rakkoon ulfaataa (🧠 stroke, ❤️ onnee, 🫁 kalee) dhufu qofa beekamu.
💥 Yoo dhiibba dhiigaa garmalee dabale mallattoon ni mul’ata:
🤕💫 Dhukkubbii mataa hammaataa
🤢🥴 Nyaata jibbisuu fi garaa garagalchuu
😵♂️🤯 Bitaa itti galuu (confusion)
👀🌫 Ijaan arguuf rakkachuu
👃💧 Funyaan dhiiguu
💡🌿 Gorsa Dhiibba Dhiigaa To’achuuf
1. 🧂🚫 Nyaata soogidda baay’ate irraa of qusachuu
2. 🚶♀️🏃♂️ Sochii qaamaa gochuu – yoo xiqqaate 30 min guyyaa, torbanitti guyyaa 4
3. 🍷❌ Alkoolii dhugu dhisuu
4. 😌🕊 Hin dhiphatinaa – furmaata barbaadaa wanta isin dhiphisuuf
5. 🚭❌ sigaara irraa fagaachuu – har’a irraa dhaabu
6. ⚖️🥗 Furdina hir’isu
7. 🥦🍎 Kuduraa fi muduraa baay’inaan soorachuu, cooma xiqqeessuu
8. 🩺💊 Yoo dhiibba dhiigaa qabdan yeroo hin tuffatin, ogeessa fayyaa waliin mari’achuu fi qoricha eegalu
💊💯 Qoricha keessan yeroo sirriitti fudhachuudhaan, gorsa kana hojiirra oolchuun rakkoowwan hamaa akka isin hin mudanne ni dandeessu.
📚 Source: www.midlineplus
#የሥራ_ቅጥር_ዕድል_ጥቆማ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል ኮሚኒቲ ትምህርት ቤት (AAU-MCS) ለተለያዩ የሥራ መደቦች ፍላጎት ያላቸውና ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ትምህርት ቤቱ ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ለአንደኛ ደረጃ (ከ1ኛ እስከ 7ኛ ክፍል) ተማሪዎች ከፍተኛ ጥራት ያለው ትምህርት ለመስጠት አቅዷል፡፡
ዝርዝር የሥራ መደቦችና የማመልከቻ ሁኔታ ለማግኘት 👇
https://www.aau.edu.et/announcements/detail?title=Vacancy~Announcement~AAU-MCS
➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ ሙያዎች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 70
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ (ለተወሰኑ የሥራ መደቦች ዲፕሎማ፣10ኛ እና 12ኛ ክፍል ተጠይቋል፡፡)
➤ የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 5 ኪሎ
➤ የቅጥር ሁኔታ፦ በሙሉ ጊዜ
የተገለፁ መስፈርቶችን የምታሟሉ በሙሉ የማመልከቻ ደብዳቤ፣ CV፣ ሙሉ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውና የማይመለስ ኮፒ እንዲሁም አስፈላጊ ሰርተፊኬቶችን በመያዝ እስከ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም ድረስ በሥራ ቀናት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የሰው ሃብት ቢሮ በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡
(ዝርዝር የሥራ መደቦቹ እና መስፈርቶችን ከተያያዘው ፒዲኤፍ ይመልከቱ፡፡
ስሊሆም ሆስፒታል | የሥራ ማስታወቂያ #76 ቦታዎች
ስሊሆም ሆስፒታል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ባለሙዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
ፍላጎት ያለው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ አሥር (10) ቀናት ውስጥ በአካል ወይም በ EMAIL አድራሻችን መመዝገብ ትችላላችሁ
::
የማመልከቻ ቦታ፦ ስሊሆም ሆስፒታል
አድራሻ፦ ወላይታ ሶዶ , ኢትዮጵያ
ኢሜል፦ Selihomhospital@gmail.com
ማሳሰቢያ፦ በሚመጡበት ወቅት (CV) እና የድጋፍ ደብዳቤ (Support Letter) ከተያያዘ ቅጂውን የሥራ ልምድ የሚመለከተው ሰነድ መቅረብ አለበት::
ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️
ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 ላይ ይከታሉ
የሥራ ማስታወቂያ
ድሬጎዳና ሆስፒታል ከዚህ በታች በዝርዝር የተመለከቱትን ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
1. ጠቅላላ ሐኪም (GP)
• ብዛት: 2
• የትምህርት ደረጃ: በህክምና ዶክትሬት ዲግሪ እና የሙያ ፈቃድ ያለው/ላት።
• የሥራ ልምድ: 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
2. ክሊኒካል ነርስ
• ብዛት: 2
• የትምህርት ደረጃ: በነርሲንግ ቢኤስሲ (BSC) ዲግሪ።
• የሥራ ልምድ: 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ።
ማመልከቻ ሁኔታዎች:
የማመልከቻ ጊዜ: ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ።
የመመዝገቢያ ቦታ: አዳማ ከተማ፣ አባ ገዳ ክፍለ ከተማ፣ ኦዳ ወረዳ በሚገኘው ሕንፃ 3ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 304 በመገኘት መመዝገብ ይቻላል።
ለተጨማሪ መረጃ:
በስልክ ቁጥሮች 0903187332 ወይም 0931149999 መጠየቅ ይቻላል
አዲስ አበባ ጤና ቢሮ ለአዲስ ሆስፒታሎች ያወጣው #የስራ_እድል_ማስታወቂያ #የጤናባለሙያ #ጤና #ኢትዮጵያ #ክፍል 2
#748 የጤና ባለሙያዎች - ተጨማሪ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ለላፍቶ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና ለኮልፌ አጠቃላይ ሆስፒታል በተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን በቋሚነትና በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም
ለኮንትራት ቅጥር ፈላጊዎች Contract Position የሚለውን ሊንክ በመጫን እንዲሁም
ለቋሚ ቅጥር ፈላጊዎች Permanent Position የሚለውን ሊንክ በመጫን በስራቸው የተዘረዘሩ የስራ መደቦች ላይ በመመዝገብ ማመልከት የሚቻል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
Contract Position (ለጊዜያዊ የስራ መደብ )
Permanent Position (ለቋሚ የስራ መደብ )
ማሳሰቢያ፡-
ለጊዜያዊ የስራ መደብ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከሀምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሶስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ብቻ እንዲሁም
ለቋሚ የስራ መደብ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከሀምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ብቻ ሆኖ ከጠዋቱ 2.30 እስከ ማታ 11.30 ብቻ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
በአንድ ኢሜል አድራሻ አንድ ጊዜ ብቻ ነው መመዝገብ የሚቻለው፡፡
ለመመዝገብ ሊንክ ⤵️
https://forms.gle/eNbU1f5HbPiPsDUQA
ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️
ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 ላይ ይከታተሉን::
Repost from Nursing Coc & Examination Channel
I am sharing 'Exam Practice 4' with you
EXAM PRACTICE 4.pdf
Medical Surgical Nursing selected practice Question and some of others
▶This is Some Topics On LIVE Brodcasting EXIT AND LICENSURE exam questions, you attended.
Tell for others to participate with us
▶ Telegram Channel
https://t.me/ExitChannel1
▶ Discussion Group
https://t.me/Nurse_Media_01
𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠𝙨 𝙩𝙤 𝙖𝙡𝙡
⌚️Stay tunned,
⌚️Peace be up on you!!
Repost from Nursing Coc & Examination Channel
I am sharing 'Exam Practice 4' with you
EXAM PRACTICE 4.pdf
Medical Surgical Nursing selected practice Question and some of others
▶This is Some Topics On LIVE Brodcasting EXIT AND LICENSURE exam questions, you attended.
Tell for others to participate with us
▶ Telegram Channel
https://t.me/NEC_01
𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠𝙨 𝙩𝙤 𝙖𝙡𝙡
⌚️Stay tunned,
⌚️Peace be up on you!!
Repost from Nursing Coc & Examination Channel
What is Bronchitis?
Is an acute inflammation of the mucous membranes of the trachea & the bronchial tree.
Clinical Manifestations:-
Initially: dry, irritating cough & expectorates scanty mucoid sputum As the infection progresses: inspiration and expiration may become noisy (inspiratory stridor and expiratory wheeze) and cough with more profuse purulent (thick sputum) may be present Fever, headache, and generalized malaise In severe cases, blood-streaked sputum
RX
Medical Management For cough Dextromethorphan hydro-bromide 15-30mg P.O 3 to 4 times a day.
First line Antibiotics፦
Ampicillin 500mg P.O Qid, for 7 days OR
Amoxicillin 500gm P.O tid, for 7 days Alternative Antibiotic:- Erythromycin 500mg P.O Qid for 7 days OR
Tetracycline 500mg Qid, for 5-7 days OR Cotrimoxazole 480 mg 2 tabs PO BID for 7 days
Nursing Interventions:- Encourage frequent coughing to remove secretions Advice bed rest. Steam inhalation Advice fluid intake to thin the viscous & tenacious secretions.
Repost from Nursing Coc & Examination Channel
▰3. A 76 years old woman was admitted to a medical ward with complaints of edema, rash and shortness of breath. She urinate 120ml of urine per 24 hours. The nurse diagnosed the patient with chronic renal failure empirically.
What is possible additional manifestation which supported the nurse`s decisions.
A.Decrease BUN
B.Acute weight loss
C.Clear breathe sound
D.Decrease hematocrit
Repost from Nursing Coc & Examination Channel
▰2. A 60 year old female patient was admitted to a medical ward with a diagnosis of chronic renal failure. Laboratory result shows serum potassium level of 7mEq/L (Normal value 3.5 to 5.0). On assessment she has ECG changes (tall-tented T waves and widened QRS). The health care provider diagnosed hyperkalemia.
What early sign and symptoms could support the diagnosis?
A. Muscle weakness and diarrhea
B. Blood pressure and fluid retention
C. Fever, chest pain and additive breathe sound
D. RBC count, hemoglobin and hematocrit level increase.
Repost from Nursing Coc & Examination Channel
▰1. A 45 year old male patient came to emergency department with complaint of abdominal pain, vomiting, and constipation of 12 hours duration. The patient reports that he has previous history of hernia. On physical examination, the nurse identified distended abdomen, high pitched bowel sounds, but no detected masses.
What is the next course of the disorder if left untreated?
A. Passed flatus, small and formed stool.
B. Intoxicated patient with disarranged vital sign.
C. More intense pain and slowly dehydrated patient.
D. Gradual decrease in vomiting and abdominal distention.
Repost from Nursing Coc & Examination Channel
▰Whic of the following is the correct sequence from the slowest to the fastest rate of absorption of drug at the site of administration?
A sublingual,oral,sc,iv,im
B oral sublingual sc,im,iv
C sc,oral,sublingual,iv,im
D oral,subcutaneous,sublingual,im,iv
* Daily Tips
Repost from Nursing Coc & Examination Channel
▰3.Which type of study design is best suited for establishing cause
and effect relationships?
A.Experimental study
B.Cross-sectional study
C.Cohort study
D.Case-control study
