cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🕯...መዝሙር እና የመዝሙር ግጥሞች...🕯

✝️የተዋህዶ ዝማሬዎች✝️ ✝️ምስባክ ዘ እለት✝️ ✝️ብሂል ግሩም እግዚአብሔር፡✝️ 💿 የተዋሕዶ የመዝሙር ግጥሞች 💿         ✍ / Layric ለማግኘት ✍ 👇👇👇 https://t.me/mezmure_dawit_12

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
704
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
-1730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

✝አንተ ሰው✝ "ቃለ እግዚአብሔርን ተማር! " ባትለወጥም ዝም ብለህ ተማር፤ ኹልጊዜ ተማር ፤ ላትስተካከል ትችላለህ፤ ላትለወጥ ትችላለህ፤ ግን ተማር! ቢያንስ ቢያንስ ጥሩ ሰው እንኳን ባትኾን ራስህን ለመውቀስ የምትችልበት ዓቅም ታገኛለህ ። ካልተማርክ ግን ራስህን እንኳን መውቀስ የምትችልበት ዓቅም አታገኝም ፡፡ ስለዚህ ተማር ! ስትማር ቢያንስ ኃጢአት እንኳን ስትሠራ ራስህን እየወቀስክ ትሠራለህ ፡፡ ይህች የንስሐ በር ትኾንልሃለች ፡፡ አንድ ቀን ወደ ንስሐ ትመራሃለች ። ( ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ) @MEZMURE_DAWIT_12 @MEZMURE_DAWIT_12
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🤩 አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል 🤑 እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል። ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓልቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። በተጨማሪም Verify የሆነ Airdrop ነው ከመጣም 5 ቀን አልሆነውም ይህንንም በደንብ የሰራ ሰው የTON ሽልማት እንዳለው አሳውቀዋል 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐⭐ https://t.me/major/start?startapp=7136762975 ይህንን እንደ ኤርድሮፕ እንዳትቆጥሩት ሊስት ብሎ ነገር የለውም ትክክለኛ ገንዘብ ነው ስለዚህ Guys አሁኑኑ ጀምሩት👇🏻 https://t.me/major/start?startapp=7136762975 https://t.me/major/start?startapp=7136762975 https://t.me/major/start?startapp=7136762975
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🌺 እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
"ሰባኬ ወንጌል በጥዑም ልሣኑ ፣ ርስነ መለኰት ገሠሠት የማኑ ፣ ጸጉረ ገመል ተከድነ ዘባኑ ፣ ለዮሐንስ ሂሩቶ ንዜኑ ንዜኑ" ድጓ ዘዮሐንስ።
ትርጉም ፦
{ በጣፋጭ አንደበቱ ወንጌልን የሚሰብክ ፣ ቀኙ የሚያቃጥል መለኮትን የዳሰሰች ፣ ጀርባው በግመል ጸጉር የተሸፈነ ፣ የዮሐንስን ደግነት ፈጽመን እንናገራለን }
" እውነት እላችኋለሁ ፥ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም፡፡" [ ማቴ.፲፩፥፲፩ ]
እኛም መድኃኒታችን እንዲምረንና ስለወዳጁ ቅዱስ ዮሐንስ ይቅር እንዲለን በአማላጅነቱ እያመን መታሰቢያውን እናድርግ በረከቱም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘለዓለሙ አሜን።
      
إظهار الكل...
✞✟✞ ስለ እርሱ ይበልጥ ስታስቡ እርሱን ይበልጥ ትወዱታላችሁ ። እርሱን ስትወዱ ስለ እርሱ ታስባላችሁ ።✞✟✞ አሳብና ስሜት ጎን ለጎን የሚሄዱ ነገሮች ናቸው አንደኛው ሌላኛውን ያበረታዋልና ። ይህ በማንኛውም ነገር ውስጥ ያለ የእኛ ሁኔታ ነው ። እኛ አለምን የምንወድ ከሆነ ሁል ጊዜ የምናስበው ስለ ዓለም ነው ። ስለ ዓለም ብዙ የምናስብ ከሆነ ዓለሙን ብዙ እንወደዋለን ። አንድ ሰው አንድ አይነት የትርፍ ሰዓት ማሳለፊያ ሥራ የሚወድ ከሆነ የሚያስበው ስለ እርሱ ነው ። ያለ ማቋረጥ ስለ እርሱ የሚያስብ ከሆነ ለእርሱ ያለው ፍቅር እየጨመረ ይመጣል ። ስለሆነም መጽሐፍ ቅዱስ ".. አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹም አሳብህ ውደድ ። " [ ማቴ 23*27] ማለቱ እንግዳ ነገር አይደለም ። ልብ እና አሳብ ጎን ለጎን የሚሄዱ ናቸው ማለት ነው ። አንድ ነገር የሚፈልግ ሰው ምን ጊዜም ቢሆን የምታገኙት ስለ እርሱ ሲያስብና በእርሱ ተጠምዶ ነው ። ፍቅሩ ቢቀዘቅዝም ስለ እርሱ የሚያስበው ጥቂት ነው ። ስለሆነም ምን ጊዜም ቢሆን ስለ እግዚአብሔር አስቡ ። ለእርሱ ያላችሁ ፍቅር ምልክቱም እርሱን ሁል ጊዜ በአሳባችሁ ውስጥ መያዛችሁ ነው ። ነቢዩ ዳዊትን አስታውሱት ! እርሱ ንጉሥ እና መሪ እንደ ሆነ በብዙ ሥራዎች ቢጠመድም " አቤቱ ፦ ሕግህን እንደምን እጅግ ወደድሁ ! ቀኑን ሁሉ እርሱ ትዝታየ ነው ። " [ መዝ 118*97] በማለት ተናግሯል ። እኛ በምስጋና ጸሎታችን ውስጥ " ስምህ በቅዱሳንህ አንደበት ውስጥ ጣፋጭ እና የተባረከ ነው ። " እንላለን ። ስለዚህ እንዲህ ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ ፦ በአንተ አሳብ ውስጥ የእግዚአብሔር ቦታ የት ነው ? አንተ በእርሱ የተጠመድኸው እንዴት ነው ?  አንተ ስለ እግዚአብሔር በማሰብ ስትጠመድ ዓለሙ ከዚህ አሳብ ነጥሎ ይወስድሃል ? ቀኑን ሙሉ እግዚአብሔር በሕሊናህ ውስጥ የማይመጣ ከሆነ እና አንተ ከሌሎች ሰዎች ጋር ስትነጋገር አንደበትህ እርሱን የማያነሣ ከሆነ እግዚአብሔርን እወደዋለሁ ብትል ራስህን እያታለልህ ነው ።   አንድ ሰው ከወደድህ ሁልጊዜ ስለ እርሱ ማውራትህ አይታይህምን ? ታዲያ አንተ ስለ እግዚአብሔር የምትናገረው እስከ  ምን ድረስ ነው ? በሰለሞን የመዝሙር መጽሐፍ ውስጥ ያለችው ድንግል ስለ ውዷ እና ስለ ባሕርያቱ እጅግ አብዝታ ተናግራለች ፦ " እኔ የውዴ ነኝ ውዴም የእኔ ነው በሱፍ አበባ መካከል መንጋውን ያሰማራል ። " [ መኃ 6*3 &2*16] " ውዴ ነጭና ቀይ ነው ከእልፍ የተመረጠ ነው ። ...አፉ እጅግ ጣፋጭ ነው እርሱም ፈጽሞ ያማረ ነው ። " [ መኃ 5*10&16]   ብጹዕነታቸው አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ! @mezmure_dawit_12 @mezmure_dawit_12
إظهار الكل...
👍 4 2
Photo unavailableShow in Telegram
12 አባቴ እንኳን አደረሰን ምልጃ በረከቱ ይደርብን 🙏🙏አሜን🙏🙏
إظهار الكل...
5
Photo unavailableShow in Telegram
በእምነታችን ፀንተን እንጠይቀው እሱም ያደርግልናል። የልቤን መሻት ታውቃለህና አንተ ፈፅምልኝ። አሜን🙏🙏 @mehareni_21
إظهار الكل...
🙏 4👍 1
#እዳትፀፀቱ አሁኑኑ ፍጠኑ ብዙ ገንዘብ ስሩ ✅ Hamstrem Kombat Airdrop 🔥 📍በመጀመሪያ በዚህ Link ግቡና Create Account ብላችሁት የራሳችሁን Username በማስገባት አካውንት ከፈቱ 1: በመቀጠል ቦቱን Start ብላችሁት በየ 8ሰዓት ልዩነት እየገባችሁ Start Farming በማለት እና የሰበሰባችሁትን Claim በማድረግ Blum Point መሰብሰብ ትችላላችሁ ✌️ 2: Drop Game በመጫወት ተጨማሪ Blum Point ማግኘት ትችላላችሁ ( ለ1 Drop game 1 Play Pass ) 3: Tasks Section ውስጥ በመግባት እና ያሉትን Task በማጠናቀቅ ተጨማሪ Blum Point ማግኘት ትችላላችሁ 4: ጓደኞቻችሁንም በመጋበዝ በ1 ጓደኛ 1 play pass እና ተጨማሪ Bonus Point ታገኛላችሁ 💰በBinance የሚደገፍ በጣም ትልቅ Project ነው በፍፁም ሊያመልጣችሁ አይገባም👌 💡አዲስ ነገር ሲኖር እና ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ እየሰራችሁ ጠብቁኝ ቪድዮ አዘጋጅላችኋለው✌️ ▫️https://t.me/haMster_kombat_bot/start?startapp=kentId7136762975
إظهار الكل...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

2
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለአቡነ ሃብተማርያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ❤26❤🙏 ቶሎ እንድንለቅ Like ማድረግ እንዳይረሳ         ♥️@mehareni_21🌹         ✝️@mehareni_21✝️
إظهار الكل...
4
#ደብረ_ምጥማቅ (ግንቦት 21) ❤️...የእመቤታችን ፍቅር የምናይበት...🕯 ➋❶•••ከእመቤታችን 33ቱ በዓላት አንዱ ነው። የአርያም ንግሥት የሰማይና የምድር እመቤት የሰውነታችን መመኪያ ቅድስት ድንግል ማርያም በዚህች ዕለት በምድረ ግብፅ ለተከታታይ ቀናት ተገልጻለች። 🕯...ለስም አጠራሩ ስግደት ይሁንና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድረ ግብፅና ኢትዮዽያ በተሰደደ ጊዜ ከድንግል እናቱ ከዮሴፍና ሰሎሜ ጋር ዛሬ ደብረ ምጥማቅ በሚባለው ቦታ ላይ አርፎ ነበር። ቦታውን ባርኮ ለዘለዓለም ያንቺ መገለጫ ይሁን ብሎም ቃል ኪዳን ገብቶላት ነበር። 👉...ጊዜው በደረሰ ሰዓት ደብረ ምጥማቅ ተገድሞ የበርካታ መነኮሳት ቤት ሆነ። እመቤታችንም በልጇ ፈቃድ ግንቦት 21 ቀን አእላፍ መላእክትን፣ ጻድቃን፣ ሰማዕታትን አስከትላት ትመጣ ነበር። 👉...በዚያ ሕዝበ ክርስቲያንም አሕዛብም ከየአገሩ ያሉ ይሰበሰባሉ ድንኳን ተክለው ሰቀላ ሰርተው አጎበር ጥለው ይከትማሉ፤ ድንግልም ከግንቦት 21 ቀን ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ሳታቋርጥ ትገለጽላቸው ነበር ፤ ህዝቡም የተለያየ ጥያቄ ይጠይቋታል 🙏...አዳም አባታችንን አሳይን ይሏታል 👉 ግማሹ ነብዩ ዳዊትን 👉 ግማሹ ጻድቃንን ነቢያትን 👉 ግማሹ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሳይን ይሏታል አንዳንዱም ከዚህ ቀደም የሞተ ዘመዱን እንድታሳየው ይጠይቃታል ፤ ➋❶ ..እርሷም ለሁሉም ፍቃዳቸውን ትፈጽምላቸው ነበር ፤ አዳምን ስትጠራው ከሔዋን ጋር ዳዊትን ስትጠራው ከበገናው ጋር ቅዱስ ጊዮርጊስን ስትጠራው ከጸአዳ ፈረሱ ጋር ታሳያቸው ነበር። ➋➊••እመቤታችንን አይደለም በአካል መመልከት ስሟን መጥራት ነፍስን ከሥጋ መለየት የሚችል ጣዕምና ደስታ አለው። ባይሆን ይሔ ለሚገባውና ላደለው ብቻ ነው። ➋❶••የደብረ ምጥማቅና የአካባቢዋ ሰዎች ከእመቤታችን ጋር የሚቆዩባቸው ቀናት የዘለዓለም የሕይወት ስንቅ የሚይዙባቸው ናቸው። ፈልገው የሚያጡት ጠይቀው የማይፈጸምላቸው ምንም ነገር አልነበረም። 🕯...ነቢያት ፣ ሐዋርያት፣ ጻድቃን፣ሰማዕታት፣ ደናግል፣ መነኮሳት ፣ መላዕክትና ሊቃነ መላእክት ➋❶...ለድንግል ማርያም ሲሰግዱ ይታዩ ነበርና። እመ ብርሃንም እየመላለሰች ትባርካቸውም ነበር። ➋➊••እነዚያ እርሷን ያዩ ዐይኖች በፊቷ የቆሙ እግሮች ክብር ይገባቸዋል። 5ቱ ዕለታት ሲፈጸሙ ሕዝቡ እመቤታችንን በዕንባ ይሰናበቷታል። እመቤታችንም በብርሃን መስቀል ባርካቸው ከቅዱሳኑ ጋር ታርጋለች። 👉•••ለሌሎች ሼር በማድረግ አካፍሉት ለመቀላቀል👇👇      @Mezmure_dawit_12      @Mezmure_dawit_12      🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊
إظهار الكل...
👍 4🥰 2
ወር በገባ በ➋➏  እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህይተ ንፁኀን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት ምልጃዋ በረከቷ አይለየን   ❤️      ✉️          ⎙       ⌲    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ @mehareni_21
إظهار الكل...
👍 2🙏 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.