cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Hilwa University

Plus Remedial👍 Freshman Students & Grade 12 Result

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
14 359
المشتركون
+3424 ساعات
+9207 أيام
+1 17030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
የ Remedial አሁን የምታዩት ውጤት ከ 70% ነው። የግቢው 30% ተጨምሮ ከግማሽ በላይ ካመጣችሁ አልፋችኋል። 🔖ለ Natural Science ከ 70% (350) + 30% (150) =500 ስሆን 250 እና ከዛ በላይ ያመጣችሁ አልፋችኋል። 🔖ለ Social Science ከ 70% (280) + 30% (120) =400 ስሆን 200 እና ከዛ በላይ ያመጣችሁ አልፋችኋል። 📍ውጤት ለማየት ያስቸገራችሁ VPN ተጠቀሙ። ተጨማሪ ማብራሪያዎች በ Remedial ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
👍 42🥰 8 2
በ Vpn ተጠቀሙ🙏 Remedial ተማሪዎች ውጤት አላሳይም ካላችሁ በ Vpn ተጠቀሙ። ለሁላችሁም መልካም እድል👏👏👏👏👏👏👏👏👏 https://t.me/hilwaUniversity
إظهار الكل...
Hilwa University

Plus Remedial👍 Freshman Students & Grade 12 Result

👍 4 2
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 ሀገር አቀፉ የሬሜዲያል ፈተና ይፋ ተደርጎ ተማሪዎች በኦንላይን ውጤታቸውን በመመልከት ላይ ይገኛሉ። ተማሪዎች ውጤታቸውን በ https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ነው እየተመለከቱ ያሉት። ድረገጹ በተመሳሳይ ጊዜ ብዙ ተማሪዎች እየሞከሩት ስለሆነ ከፍተኛ መጨናነቅ አለ። ደጋግሞ በመሞከር ውጤት መመልከት ይቻላል። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
👍 15😁 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
"Telegram Wallet " አላችሁ ወይ? ስንት ዶላርስ አለው? Telegram ከሁሉም በበለጠ በ Online ብር የምትሰሩበት Platform እየሆነ ነው። Telegram ላይ በጣም ብዙ ሰዎች #Dollar እየሰሩ ነው። ተማሪዎች በትርፍ ጊዜያችን ከማንም በበለጠ እውቀት ስለሚናገኝ መስራት እንችላለን። Telegram wallet ያልከፈታችሁ ክፈቱ🙏 ተማሪዎች ካሁኑ በ online ብር መስራት ጀምሩ። ከዚህ በፊት በ online ብር ስሩ ስባል ውሸት ነው ብለን እንተው ነበር አሁን ግን ጊዜው የቴሌግራም ነው። ታብ ታብ የሚታደርጉትን ሙሉ መረጃ በዚህ ያገኛሉ ......... Read More Wallet 0.00 የሚላችሁ ከሆነ በቀላሉ 8$ ወይም 1TON ትንሽ ሰው በመጋበዝ ታገኛላችሁ። ለመጀመር 👉👉 Open               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
👍 8 4💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮ ዩኒቨርሲቲ ቤተሰቦች 👉 J O I N Telegram አሁን ላይ በጣም ተፈላጊ Platform  እየሆነ ነው። ቴሌግራም ወደፊት ትላልቅ ነገሮችን ይዞላችሁ ይመጣል። Telegram premium በነፃ እዚሁ ባገኛችሁት  ማድረግ ይፈልጋሉ ? አዎ ከሆነ መልሳችሁ የ አመት Telegram Premium ለመግዛት 4 Ton ያስፈልጋል። Ton በቀላሉ የሚታገኙበትን Bot ልንገራችሁ ። ከናንተ የሚፈልጉት ሼር እያረጋችሁ ሰው እንዲገባላቸው ነው። ለሰው ሼር አድርጋችሁ Start ባለው ልክ Ton ይሰጣቸዋል። 1 Ton ከ 900 እስከ 1000 ብር እየተሸጠ ይገኛል ። ተማሪዎች በዚህ ጊዜ 1 Ton አገኛችሁ ማለት😁 አስቡት👌 ግን መስራት አለባችሁ እናንተ ካልቻላችሁ ለሌላ ጓደኛ ቶሎ ሼር አድርጉላቸው ። ለመጀመር 👉👉  START HERE ለመጀመር ሙሉ Step 👉 S T E P Hamster እና Tapswap ስለቀቅ የምትሸጡበት ቻናል👉👉  J O I N
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
#Update የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ውጤት ከመውጫ ፈተና መጠናቀቅ በኋላ ይፋ እንደሚደረግ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ሰምቷል። የፈተናው ውጤት መቼ ይፋ እንደሚደረግ በርካታ ተማሪዎች ጥያቄያቸውን አድርሰውናል። የፈተናው ውጤት መቼ ይገለፃል ስንል የጠየቅናቸው የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር፤ "በቅርቡ፥ ከመውጫ ፈተና መጠናቀቅ በኋላ ባሉት ቀናት" ሲሉ መልሰውልናል። የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 3-11/2016 ዓ.ም መሰጠቱ ይታወሳል። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
👍 12 1
ኢትዮ ዩኒቨርሲቲ ቤተሰቦች 👉 J O I N Telegram አሁን ላይ በጣም ተፈላጊ Platform  እየሆነ ነው። ቴሌግራም ወደፊት ትላልቅ ነገሮችን ይዞላችሁ ይመጣል። Telegram premium በነፃ እዚሁ ባገኛችሁት  ማድረግ ይፈልጋሉ ? አዎ ከሆነ መልሳችሁ የ አመት Telegram Premium ለመግዛት 4 Ton ያስፈልጋል። Ton በቀላሉ የሚታገኙበትን Bot ልንገራችሁ ። ከናንተ የሚፈልጉት ሼር እያረጋችሁ ሰው እንዲገባላቸው ነው። ለሰው ሼር አድርጋችሁ Start ባለው ልክ Ton ይሰጣቸዋል። 1 Ton ከ 900 እስከ 1000 ብር እየተሸጠ ይገኛል ። ተማሪዎች በዚህ ጊዜ 1 Ton አገኛችሁ ማለት😁 አስቡት👌 ግን መስራት አለባችሁ እናንተ ካልቻላችሁ ለሌላ ጓደኛ ቶሎ ሼር አድርጉላቸው ። ለመጀመር 👉👉  START HERE ለመጀመር ሙሉ Step 👉 S T E P Hamster እና Tapswap ስለቀቅ የምትሸጡበት ቻናል👉👉  J O I N ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
👍 5🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
በጥርጣሬ የጀመርነው ኖትኮይን እንደምታዩት ፍሬ አሳይቷል። ይህ ብር በየደቂቃው ከፍ ዝቅ ይላል። እርግጠኛ መሆን የሚቻለው ግን በጣም ከፍ እንደሚል ነው። ምን ልላቹህ ነው..... አሁን በጥርጣሬ ያሉ መሰል ነገራትን አትናቁ 👍 በቻላችሁት መጠን ጀምራችሁ በትርፍ ሰዓታችሁ ስሩ🙏 Hamster ያልጀመረ ካለ በዚህ 👇 https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId757840596 የ Tapswap ሊንክ👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_757840596 ለዚህ አላማ ተብሎ የተከፈተ ቻናል በመቀላቀል በቴሌግራም ዶላር መስራት ጀምሩ👇 https://t.me/+xmGGdJBQLallZDI0 ©Muja👏👏👏               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
👍 18🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች ይወስዳሉ - የትምህርት ሚኒስቴር ሰኔ 4/2016 (አዲስ ዋልታ) የዘንድሮ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች እንደሚወስዱ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ዘንድሮ በሚሰጠው ድብልቅ የ12ኛ ክፍል መልቂያያ ፈተና ላይ መግለጫ ሰጥቷል። ፈተናው በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ የተገለጸ ሲሆን እንደሀገር የአቅም ችግር በመኖሩ ምክንያት ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት አለመቻሉን ተገልጿል። በመሆኑም የዘንድሮ የፈተና አሰጣጥ በትምህርት ቤቶች አቅም የሚወሰን ይሆናል ነው የተባለው። የኦንላይን ፈተና ውጤትን በቶሎ በማሳወቅ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ፈተናን ለመስጠት፣ ስህተትን በመቀነስ እና በሌሎችም ምክንያት በፈተና አሰጣጥ ላይ ወሳኝ ሚና እንደሚኖረው ተመላክቷል። ከኢንተርኔት እና የመብራት መቆራረጥ ጋር ተያይዞ ያሉ ስጋቶችን ለመቀነስ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በትብብር በመስራትና የመብራት መቆራረጥ እንዳይኖር ጀነሬተሮችን በፈተና መስጫ ተቋማት ማሟላት መቻሉ ተገልጿል። ተማሪዎች ለኦንላይን ፈተና የመፈተኛ ኮምፒውተር እንዲያመጡ ተገደዋል የሚባለው ወሬ እውነትነት የሌለውና ከትምህርት ሚኒስቴር እውቅና ውጪ እንደሆነም በመግለጫው ተነስቷል።
إظهار الكل...
👍 6 2
2015 remedial exam questions For all highschool students  practice it ✅Share For more Exams sample For Remedial and Freshman Students channel👇👇
إظهار الكل...
HISTORY EXAM(1) (1).pdf1.56 KB
PHYSICS EXAM.pdf3.36 KB
👍 4 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.