Mustefa kedir➣ሙስጠፋ ኸድር {Abu reyan አቡ ረያን}
الذهاب إلى القناة على Telegram
👉የዚህ ቻናል አላማ በአላህ ፍቃድ ሰዎች ተውሂድ እና ሱናን እንድያውቁ ከሽርክ እና ከቢድዓ እንዲሪቁ ለማድራግ ነው ❗️❗️ በሰለፎች (በደጋጎች) መንገድ !! ↪️📚የሱና ዑለማዎችና ኡስታዞች የኪታብ ቂርኣትና ሙሓደራዎች ፈታዋዎች ሌሎቹም ጠቀሚ ፅዑፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው 👌 https://t.me/ABUREYANMUSTEFA https://t.me/ABUREYANMUSTEFA
إظهار المزيد4 436
المشتركون
+2224 ساعات
+1717 أيام
+96430 أيام
أرشيف المشاركات
ያ አሏህ ዝናብ ስጠን🤲🤲🤲
اللَّهُمَّ أَسْقِنَا غَيْثًا مُغِيثًا مَرِيئًا مَرِيعًا، نَافِعًا غَيْرَ ضَارٍّ، عَاجِلًا غَيْرَ آجِلٍ
አላህ ሆይ! አውራጅ፣ የሚያጠግብ፣ የሚያበቅል፣ የማይጎዳ ጠቃሚ ዝናብን አጠጣን፤ ሳይዘገይ ፈጥኖ የሚመጣ ዝናብን ስጠን።
ሁለተኛው ዱዓ፡
اللَّهُمَّ اسْقِ عِبَادَكَ وَبَهَائِمَكَ، وَانْشُرْ رَحْمَتَكَ، وَأَحْيِ بَلَدَكَ الْمَيِّتَ
አላህ ሆይ! ባሮችህንና እንስሳቶችህን አጠጣ፤ እዝነትህን አስተጋባ፤ የሞተውንም ምድር ህያው አድርግ።
فَقُلْتُ اسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ إِنَّهُ كَانَ غَفَّارًا (10) يُرْسِلِ السَّمَاءَ عَلَيْكُمْ مِدْرَارًا (11) وَيُمْدِدْكُمْ بِأَمْوَالٍ وَبَنِينَ وَيَجْعَلْ لَكُمْ جَنَّاتٍ وَيَجْعَلْ لَكُمْ أَنْهَارًا (12)
"ጌታችሁንም ምሕረትን ለምኑ፤ እርሱ መሓሪ ነውና፤ ሰማይን በላያችሁ በለጋስነት (በዝናብ) ይለቅባችኋል፤ በገንዘቦችና በልጆችም ያግዛችኋል፤ ገነቶችንም ያደርግላችኋል፤ ወንዞችንም ያደርግላችኋል፤ (በልኳቸው)።"
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
ተጀምሯል
አዲስ ተከታታይ ኮርስ
ኪታብ:- ሺዐቱ ሸይጧን! Pdf ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6377
የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) ሪሳላ
🎙ኮርስ ሰጪው:- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ)
በሳምንት ረቡዕና ሐሙስ
👉ኮርስ የሚሰጥበት ሰዓት:-
🕰ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ ነው
ገባ ገባ በሉ 👇👇
https://t.me/IbnShifa?livestream
የ::::::እናት ሐቅ::::::::
=====🌴======
1- ☞ድምፅክን ከድምጿ ከፍ አታርግ
2-☞አጉል ክርክር አትከራከራት
3☞-እሷ ሳትጨርስ አትናገር
4-☞በስሟ አትጥራት
5-☞እንቅልፏ ሳትጨርስ አትቀስቅሳት
6-☞ለምክንያት ካልሆነ በቀር ከፊት ተፊቷ አትቅደም
7-☞ባርያ ለጌታው እንደሚተናነስ ሁሉ ተናነስላት
8-☞ጠርታ ሳትጨርስ "አቤት" በላት
9-☞ከቤት ወጥተህ አትዘግይባት
10-☞በእይታህ አታፍጥጥባት
11-☞በንግግርህ አትጋፈጣት
12-☞በንግግሯ አትዘንባት
13-☞መላዋንና ሐሳቧን አታናንቅ
14-☞ሲጨንቃት አማክራት
15-ሲቸግራት እርዳት
16-☞ስትታመም አሳክማት
17-☞ስትታረዝ አልብሳት
18-☞ጉዳይዋ ሁሉ ጉዳዬ ነው በል
19-☞እቅድ ሐሳቧን ተካፈል
20-☞የስጋ ዘመዶቿን ቀጥል
22☞-ወዳጆቿን ውደድላት
23-☞ከእርግማኗ ተጠንቀቅ
24-☞እሷን ከማስከፋት ፈፅሞ ራቅ
25☞-ቀስ ብለህ አስረዳት
26-☞በሚገባት አነጋገርና ቋንቋ አነጋግራት
27-☞ከዱዓዋ ፈልግ
28-☞ለምርቃቷ ተሽቀዳደም
29-☞አላማህን አትደብቃት
30-☞እሷ ሳትቀመጥ አትቀመጥ
አሏህ እናቶቻችንን ይጠብቅልን
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
አስደሳች የደርስና ኮርስ ዜና
እነሆ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ክረምቱንም ታሳቢ በማድረግ ለታዳጊዎችና ለአዋቂዎች አዳዲስ ወሳኝ ኪታቦች በተወዳጅ ኡስታዞች ሊጀመሩ ነው እንዳያመልጦት!!
የሚሰጡ ኪታቦች:-
① نور التوحيد وظلمات الشرك
للشيخ الدكتور سعيد بن علي بن وهف القحطاني رحمه الله
① በኡስታዝ:- ሻኪር ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ)
② الحث على المودة والإئتلاف والتحذير من الفرقة والاختلاف
لفضيلة الشيخ الدكتور ربيع بن هادي عمير المدخلي رحمه الله
② በኡስታዝ:- አቡ ሙዓዝ (ታጁዲን) ሀፊዘሁላህ
ቀንና ሰኣት:- ዘውትር እሁድ ከረፋዱ 3:30 እስከ ዙሁር ሶላት
🕰 በአላህ ፈቃድ የፊታችን እሁድ ሐምሌ 5 ይጀመራል
ለወንዶችም ለሴቶችም በቂ ቦታ አለ።
ኪታቦችን ቀደም ብለው በሚከተለው ስልክ ደውለው ይዘዙ:- 0907663607
አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፍ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ ዳሩ ሱና የዕውቀት ማዕከል።
ሊንኩን በመጫን ቋሚ ደርሶችን መከታተል ይችላሉ።
📱⇘⇘⇘⇘⇘
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ
ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም
🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺
