cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

ትውልድ ሚገነባው በእውቀት ነው። እውቀትን ምናገኝበት ዋናው መንገድ ደግሞ በማንበብ ነው። መፅሐፍ ለመግዛት ደግሞ ላይመቸን ይችላል። ሀሳብ አስተያየት @alfewz123

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 759
المشتركون
-224 ساعات
-67 أيام
+530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#የዓሹራ_ፆም ያለው ትሩፋት  فضل صوم يوم عاشوراء ኢብኑ ዐባስ (ረዲየላሁ አንሁ) በዘገቡት ሀዲስ ነቢዩ (ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም) ወደ መዲና በመጡ ግዜ የሁዶች ዓሹራን ሲፆሙ አይተዋቸው ለምን እንደሚፆሙት ሲጠይቋቸው "ይህ ቀን መልካም ቀን ነው፣ አላህ በኒ ኢስራኢልን ከጠላታቸው ነፃ ያወጣበት ቀን ነው፣ በዚሁ ምክንያት ሙሳ (ዐለይሂ አሰላም) ፆሙት" በማለት መለሱላቸው። ነቢዩም (ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም) "እኔ ለሙሳ ከናንተ ይበልጥ የተገባው ነኝ" በማለት ፆሙት ሌሎችም እንዲፆሙት አዘዙ። (ቡኻሪ) በሌላ በሙስሊም ዘገባ "ይህ ታላቅ ቀን ነው። ሙሳንና ህዝቦቹን ነፃ ያወጣበትና ፈርኦንንና ህዝቦቹን ያሰመጠበት" በማለት ተዘግቧል። عن ابن عباس رضي الله عنهما قال: قَدِمَ النَّبِيُّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وآله وَسَلَّمَ المَدِينَةَ فَرَأَى اليَهُودَ تَصُومُ يَوْمَ عَاشُورَاءَ، فَقَالَ: «مَا هَذَا؟» قَالُوا: هَذَا يَوْمٌ صَالِحٌ، هَذَا يَوْمٌ نَجَّى اللهُ بَنِي إِسْرَائِيلَ مِنْ عَدُوِّهِمْ، فَصَامَهُ مُوسَى، قَالَ: «فَأَنَا أَحَقُّ بِمُوسَى مِنْكُمْ»، فَصَامَهُ، وَأَمَرَ بِصِيَامِهِ. أخرجه البخاري في صحيحه. وفي رواية مسلم-  ((هذا يوم عظيم أنجى الله فيه موسى وقومه وغرّق فرعون وقومه)) فعَنْ ابْنِ عَبَّاسٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا قَالَ : مَا رَأَيْتُ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَتَحَرَّى صِيَامَ يَوْمٍ فَضَّلَهُ عَلَى غَيْرِهِ إِلا هَذَا الْيَوْمَ يَوْمَ عَاشُورَاءَ وَهَذَا الشَّهْرَ يَعْنِي شَهْرَ رَمَضَانَ . " رواه البخاري ኢብኑ ዐባስ (ረዲየላሁ አንሁ) "ነቢዩ (ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም) ከዓሹራእ እና  ከረመዳን ሌላ አንድንም ፆም ከሌላው አስበልጠው ትኩረት የሰጡበት አላየሁም" ብሏል። (ቡኻሪ) فعن عَبْدِ اللهِ بْنِ عَبَّاسٍ رَضِيَ اللهُ عَنْهُمَا قال: حِينَ صَامَ رَسُولُ اللهِ صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ وآله وَسَلَّمَ يَوْمَ عَاشُورَاءَ وَأَمَرَ بِصِيَامِهِ قَالُوا: يَا رَسُولَ اللهِ، إِنَّهُ يَوْمٌ تُعَظِّمُهُ الْيَهُودُ وَالنَّصَارَى، فَقَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وآلِهِ وَسَلَّمَ: «فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ إِنْ شَاءَ اللهُ صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ» قَالَ: فَلَمْ يَأْتِ الْعَامُ الْمُقْبِلُ حَتَّى تُوُفِّيَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وآلِهِ وَسَلَّمَ. أخرجه مسلم في "صحيحه" አብደላህ ኢብኑ አባስ (ረዲየላሁ አንሁ) የአላህ መልእክተኛ ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም የአሹራን ቀን ፁመው ሰሀባዎቻቸውንም እንዲፃሙ ባዘዙ ጊዜ፦ ይህ ቀን እኮ አይሁዶችና ነሳራዎች የሚያልቁት ቀን ነው አሉዋቸው። እሳቸውም፦ "የአላህ ፍቃድ ሆኖ ቀጣይ አመት ከደረስን ዘጠነኛውንም ቀን እንፃማለን" አሉ። ነገር ግን የቀጣዩ አመት አሹራ ሳይደርሱ ሞቱ።" (ሙስሊም) ዘጠነኛውን ቀን መጨመር የተፈለገበት ምክንያት ከአይሁዶችና ከነሳራዎች ለመለየት ነው። وقال رسول الله صلى الله عليه وسلم : " صِيَامُ يَوْمِ عَرَفَةَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ وَالسَّنَةَ الَّتِي بَعْدَهُ وَصِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ " رواه مسلم የአላህ መልክተኛ ( ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም) "የዐረፋ ቀን ጾም ያለፈውን አመትና የቀጣዩን አመት ወንጀል እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ። የዓሹራ ፆም ደግሞ ያለፈውን አመት ወንጀል እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ" ብለዋል። (ሙስሊም) በነዚህ ፆሞች የሚታበሱት ወንጀሎች ትናንሽ (ሰጋኢር) ወንጀሎች ናቸው። ትላልቅ ወንጀሎች የተለየ ተውባ ይፈልጋሉ። በዘንድሮ አመት 1446 አመተ ሂጅራ ዘጠነኛው ቀን  ሰኞ ሲሆን አስረኛው ማክሰኞ ስለሆነ ሁላችንም እንዳያመልጠን በጉጉት እንጠባበቅ በሆነ ምክንያት ሰኞ መፆም ያልቻለ እሮብ መፆም ይችላል ። ★ በእነዚህ ቀናት ጾም ከመጾም ውጭ ከወትሮው ለየት ያለ የሚደረግ ኢባዳም ሆነ የሚኬድበት ቦታ የለም ። አላህ ደርሰው ከሚፆሙት ያድርገን። ማጋራት ሰደቃ ነው! @Eslamicbooks1224
إظهار الكل...
🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ለምትወስዱ ሁሉ እህት ወንድሞች ሁሉ አላህ ኸይሩን እንዲገጥማችሁ እንመኛለን!! @Eslamicbooks1223
إظهار الكل...
👍 9 3
"ትዳር ለመያዝ ውበት ወሳኝ ነገር ቢሆን ኖሮ ማየት የተሳናቸው ባላገቡ ነበረ። አንተም መልኳን አይተህ ህይወትህን ያለችህን አንድ ህይወት አታበላሽ። ትዳር ለመያዝ ብዙ ሀብት አስፈላጊ ቢሆን ደሃ ባል አግብታ የበለፀጉ ብዙ ጥንዶች አሉ። ገንዘብ አይተሽ ህይወትሽን በጭንቀት አትሙዪ።" @Eslamicbooks1224
إظهار الكل...
👍 2 2
Photo unavailableShow in Telegram
ደግሞ በዚም እቅድ ብቻ ሳይሆን ተግባር እንጨምርበት!!
إظهار الكل...
🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
Are u agree with this?
إظهار الكل...
👍 17👎 1
ፀሃፊ፦ ኡዝታዝ ሳዲቅ ሙሃመድ(አቡ ሃይደር) ዘውግ፦ ንፅፅር ማጋራት ሰደቃ ነው! @Eslamicbooks1224
إظهار الكل...
የኡስታዝ_ሷዲቅ_ሙሐመድ_አቡ_ሀይደር_የንፅፅር_ትምህርት_በPDF_መልክ_የተዘጋጀ_።.pdf38.57 MB
🥰 4
የቁርአን ቻናሎች በቃሪኦቻቸው ስም የሚያገኙበት!!!! 1 @mishary_rashid_al_afasi 2 @Yassen_Al_Jazairi 3 @Sheikh_Abu_Bakr_Al_Shatri 4 @Sheikh_Muhammad_Al_Luhaidan 5 @Abdulbasit_Abdussamed1 6 @Sheikh_Abdul_Rahman_Al_Sudais 7 @Ali_Al_Huzaifi 8 @Khalifah_At_Tonaeijy 9 @Ahmad_Al_Ajmy 10 @Sheikh_Saad_Al_Gamidi 11 @Emad_Al_Mansary 12 @Abdullah_ibn_Al_Basfar 13 @Sheikh_Nasser_Al_Qatami 14 @Abdulhadi_Kanakeri 15 @Sheikh_Maher_Al_Muaiqly 16 @Sheikh_Adel_Rayan 17 @Khalil_Al_Hussary 18 @Sheikh_Muhammad_Ayyub 19 @Abdullah_Awad_Al_Juhany 20 @Abdul_Rashid_Ali_Sufi 21 @Mohamed_Siddiq_El_Minshawi 22 @Abdul_Rahman_Al_Ossi 23 @Sheikh_Saud_Al_Shuraim 24 @Yasser_Al_Dosarii 25 @Muhammad_Al_Kurdi1 26 @Fares_Abbad1 27 @Sheikh_Salah_Bukhatir 28 @Imad_Zuhair_Hafez 29 @Muhammad_AbdulKareem 30 @Ahmad_Misbahi 31 @Abdulaziz_Az_Zahrani 32 @Ibrahim_Al_Asirii 33 @Abdulbosit_Qobilov1 34 @Abdullah_al_Matrood1 35 @Afzal_Rafiqov1 36 @Hani_Ar_Rifai 37 @Abdullah_Ali_Jaber 38 @Sheikh_Muhammad_Jibril 39 @Jazza_Alswaileh 40 @Bandar_Balila 41 @Mohammad_Al_Tablawi 42 @Wadee_Al_Yamani 43 @Ghassan_Al_Shorbajyi 44 @Zaki_Dagistan 45 @Ahmad_Al_Lahdan 46 @Abdullah_Xalif 47 @Yasser_Al_Qureshi 48 @Nabil_Al_Rifai 49 @Salah_Al_Hashem 50 @Shirazad_Taher 51 @Tawfeeq_As_Sayeghh 52 @Rashid_Al_Arkani 53 @Sheikh_Mustafa_Ismail 54 @Ali_Yakupovv 55 @Abdullah_Kamel 56 @Mahmud_Ali_Albanna 57 @Sheikh_Idris_Abkar 58 @Hassen_Saleh 59 @Moeedh_Al_Harthi 60 @Ahmed_Naina 61 @Waleed_Al_Naehi 62 @Saber_AbdulHakam 63 @Mohammad_Saleh_Shah 64 @AbdulMuhsin_Qasim 65 @Salah_Al_Budair 66 @Akram_Alalaqimy 67 @Jamaan_Alosaimii 68 @Abdulmohsen_Harty 69 @Abdul_Wadood_Haneef 70 @Mohammad_Al_Abdullah 71 @Yahya_Hawwa      ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @Eslamicbooks1224 @Eslamicbooks1224
إظهار الكل...
👍 4
📚ርእስ፦3ቱ አፄዎች እና ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች 📝ፀሀፊ፦አህመዲን ጀበል 📜ይዘት፦ታሪክ አዘጋጅ፦fewzan ''ዛሬን መረዳት ከፈለግክ ትላንትን መፈተሽ ግድ ይልሃል'' 📚 @Eslamicbooks1224
إظهار الكل...
CamScanner 11-27-2023 15.17.pdf93.59 MB
7👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
📗3ቱ አጼዎች እና ኢትዮጲያዊያን ሙስሊሞች
إظهار الكل...
2🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ለምን ዲኑል ኢሥላምን ለሌላ ሰው አስተማርክ ተብሎ ለታሰረው ለወንድም ቢላል "ፍትሕ ለቢላል! እኔም ቢላል ነኝ።" በሚል መርሕ ቃል ሁላችንም ለቢላል ድምፃችንን እናሰማ! ሼር በማድረግ እናዳርሰው ቻሌንጁንም እንቀላቀል!። #ፍትህ_ለቢላል #እኔም_ቢላል_ነኝ #በግፍ_የታሰሩት_ይፈቱ @Eslamibooks1224
إظهار الكل...
11👍 2❤‍🔥 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.