cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Question bank international online school (QBIOS)

Welcome to Question bank international online school in this Channel : *️⃣ 9 - 12 short note📝 *️⃣ Amazing mind map 🧠 *️⃣Question collection 📑 "REGISTER" & you can take PDF "PASSWORDS" Main admin :- @Btbnkk Contact us: ☎️ +251 913 794 000

إظهار المزيد
Ethiopia10 099لم يتم تحديد اللغةالتعليم77 304
مشاركات الإعلانات
332
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+67 أيام
+3330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:40
Video unavailableShow in Telegram
3.25 MB
2️⃣🎯 100% Revision method ስለ ክለሳ ብዙ ጊዜ የተለያዩ ሰዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች ብዙ የሰራላቸውን መንገድ💁‍♀️ ያጋራሉ እንዲሁም ልምዳቸውን ያካፍላሉ ችግሩ እዚ ጋር ነዉ ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ ልዩ ስጦታ አለው🤔🤔 ምናልባት የሌሎች ሰዎቹ ተሞክሮ እናንተ የራሳቹን የጥናት መንገድ እንድትረዱ እንድታስተውሉ ይጠቅም ይሆናል ግን 100% የናንተ መንገድ ላይሆን ይችላል🤦‍♂️ አብዛኛውን ሊመሳሰል ብችልም የተወሰነ የእናንተ unique ነገር ይኖራችኃ😳😳 ስለዚህ ዋናው ነገር እናንተ ራሳችሁን ማወቅ እና መፈተሽ ከቻላችሁ ብዙ የተሰጣቹ ነገር ግን ያልተጠቀማቹበት ነገር ታገኛላችሁ🧐 ያንን ለማወቅ ደሞ ከዛሬ🤌የተሻለ ቀን የለም🙅 ትላንት ባለማወቅ ባለመስራት ለነገ በማለት አለፈ🙇‍♂️ ነገ ሁሉም ቢቀር መኖሩን ማምን አያውቅም ዛሬ ግን እጃችሁ ላይ ነዉ💁 ለመቀየር ያለው የመጀመሪያም የመጨረም ዕድል ያለው ዛሬ ላይ ሆናችሁ ለነገ ካላችሁ ነገም ነገ ልትሉ ነዉ ካልጀመራችሁ በስተቀር ዛሬ ግጥም አድርጋቹ ስሩ😡🥵😡 ለዚህም ነዉ ከሁሉም በላይ ጥናት ወይም ክለሳ በራስ መንገድ ማድረግ ተመራጭ የሆነው ምክንያቱም ጥናት ተሽከርካሪ ነዉ ከውስጥ ከሚመነጭ ፍላጎት በሚባል ነዳጅ ካልተገፋ አይቀጥልም ጀምሮ የሚያቆም ሰው ፍላጎቱ ሚዘውረው ነዳጁ ያለቀበት🙈 ነዉ ሁለተኛው ሌሎች ያደረጉትን copy ለማረግ የሚታገል ሰዉ ከራሱ ጥናት እቅድ እና ጊዜ ጋር ይጋጫል ጥናቶች እንደሚያሳዩት ተማሪዎችን ፈተና ከመድረሱ ከ 2 - 3 ሳምንት ባለው ጊዜ ውስጥ ቢያጠኑ የተሻለ ውጤት የማምጣት ዕድላቸው ከፍ ይላል:: በተፈጥሮው የሰው አእምሮ🧠 አንድ ነገር ላይ ትኩረት አድርጎ መቆየት የሚችለው ከ 30 - 45 ደቂቃ ነዉ አጠኑ ለመባል ቀን ሙሉ ብትቀመጡ ትርፉ ድካም ነዉ ስለዚህ በተወሰነ የጊዜ ልዩነት break መውሰድ መልካም ነዉ! ሶስተኛው ለሁሉንም subject እኩል ትኩረት መስጠት ለምሳሌ ኮባና ሌላ ተክል🌴 ቢኖር የምንሰጠው የውሃ💧 መጠን ብለያይም ሁለቱም ግን ለማደግ ውሃ ይፈልጋሉ ስለዚህ ብዙ ጊዜ የሚፈልገውን ብዙ ትንሽ የሚፈልገውን ደሞ ትንሽ ግን እኩል ትኩረት መስጠት 😠እንዳይረሳ! ሌላው ፈተና በሚገባ ለመስራት 1️⃣ያለፉ አመታትን የፈተና ጥያቄዎች በሚገባ መስራት መለማመድ:: 2️⃣ የፈተና አወጣጥ ስልትን በደንብ መረዳት መቻል focus ምታደርጉበትን መለየት በጣም ወሳኝ ነዉ:: 3️⃣ ከ 12 በታች ከሆናችሁ መምህሩ የሚያዘጋጀውን የፈተና ዓይነት ማወቅ 4️⃣ በመጨረሻም ሰዓት ክለሳ ሙሉ በሙሉ ማቆም ተገቢ ባይሆንም ግን የመጀጨረሻ ክለሳን እንደ መዝናኛ ማየት አእምሮን ከጭንቀት ይታደጋል! Part 3 ይቀጥላል...........! ከላይ ☝️☝️የተነሱት ሃሳቦች እናንተ ማታቋቸው ሃሳቦች ሆነው ሳይሆን ብዙዎች እያወቁ ማይተገብሯቸው ናቸው አንድ step መራመድ ከሚችሉት መሃል ያርጋችሁ እናመሰግናለን!
إظهار الكل...
🙏 3👍 1
إظهار الكل...
Quiz Hub

Test your brain with our daily Quiz

1️⃣🎯 ተማሪዎች ክለሳ ( Revision ) ማድረግ ያለባቸው መቼ ነዉ? የብዙዎች ተማሪዎች ጥያቄ ነዉ መቼ ነዉ ክለሳ የሚደረገው?🤔🤔 ከቃሉ ስንጀምር " REVISION " ማለት ደግሞ ደጋግሞ ማየት ማንበብ ማስታወስ ማለት ነዉ Re = ድጋሚ Vision = የማየት ክህሎት So ብዙዎች vision ላይ አሪፍ ናቸው ያነባሉ ያጠናሉ Re ሲጨመርበት ግን Responsiblity አብሮ ይጨምራል ያ ምንድነው CONSISTENCY ይባላል consistently revise ማድረግ ያስፈልጋል ቢደብራቹ ሙዳቹ ጥሩ ባይሆን የፈለገው ነገር ይፈጠር ዛሬ ባታጠኑ አዲስ ነገር ባታውቁ ቢያንስ የቀኑን Topic Revise ማድረግ ግድ ነዉ :: ባጭሩ ከላይ ተገልጿል በዚህ Revision Topic ስር 3 የRevision ጊዜያቶችን እንመለከታለን 1️⃣ Before Lecture (ከclass በፊት) ይህ ብዙ ጊዜ ክፍል ውስጥ ጥያቄ የሚጠይቁ ተማሪዎች 🙋‍♂️class work ሲሰጥ ፈጥነ የሚሰሩና የሚያሰሩ ተማሪዎች ድንገተኛ ጥያቄ የሚሰሩ ተማሪዎች ይሄ የነዚህ ተማሪዎች ቁልፍ 🔑 ነዉ ቀድሞ ማንበብ መቻል ትምህርቱ በሚሰጥበት ወቅት ፈጥኖ ለመረዳት እንዲሁም አስቀድመው ያልገቧቸውን ጥያቄዎችን እንዲያነሱና እንዲጠይቁ🤔 ያደርጋቸዋል ስለዚህ መምህሩ 👨‍🔬 ከማስተማሩ በፊት ስለ አርእስቱ መጠነኛ የሆነ እውቀት👌 ያስፈልጋል ማለት ነዉ :: 2️⃣During Lecture (በclass ውስጥ) መምህሩ የሚያስተምረውን በሚገባና በተቀላጠፈ ሁኔታ መረዳት ያስችለናል ስለዚህ ቀድማቹ ባጠናችሁት መሰረት ያልገባቹን ነገር በትኩሱ ለመረዳት ያስችላችኃል:: REMEMBER : ያልገባችሁን ነገር ሳትጠይቁ ያቀን ከለፈ ደግማቹ ለመረዳት ጊዜ ይወስዳል ስለዚህ በትኩሱ ከስር ከስር እያጠራቹ ሂዱ! 3️⃣After Lecture (ከclass ቡኃላ) በጣም ወሳኙ እና የክለሳ መሰረት ነዉ ከአንድ Topic ጋር የነበራችሁ ጊዜ የምትጨርሱበት ምክንያቱም አንድን Topic በዚህ 3 phase ካልጨረሳቹ የቀጣዩን ክፍለጊዜ በጣም ይሻማባችኃል እንደዚህ ሲሆን ነዉ እየተደራረበ የፈተና ጊዜ በቀረበ ቁጥር ተማሪዎችን ላልተፈለገ ጭንቀት የሚዳርገው:: ስለዚህ በዚህ phase ላይ ይሄንን topic በደንብ ለመረዳት ያላችሁ የመጨረሻ ዕድል ነዉ ስለዚህ ያልተረዳችሁትን ጥያቄ በማውጣት በቀጣዩ class አስተማሪው የዕለቱን Topic ከመጀመሩ በፊት ጥያቄዎቻችሁን በማቅረብ «ሳይቃጠል በቅጠል» እንዲሉ ቶሎ ግልፅ አድርጋችሁ ማለፍ ወሳኙ ነገር ነዉ:: ስለዚህ እዚህ Topic ላይ ጥያቄ መስራት እና መደጋገም ግድ ነዉ ካልሆነ እያወቃችሁት ኢየረሳችሁት ትመጣላቹ እንደ ምክር የምነግራችሁ ነገር ቢኖር አንድን Topic በዚህ ሁኔታ ስትጨርሱ በዛው ሳምንት በዚህ topic ስር የተውጣጡ minimum ገነራል 30 Question ለመስራት ሞክሩ በቀጣይ ሳምንት ቀላሉን ትታቹ more focus የሚፈልጉ ጥያቄዎችን ስሩ ከዛ በወር በሁለት ወር አንድ ጊዜ በዚህ ርዕስ ስር ጥያቄ እየሰራችሁ ሂዱ በዚህ ሁኔታ ባልጠበቃችሁት መንገድ ውጤታቹ ሲጨምር ታዩታላቹ :: የዘረዘርናቸውን በሙሉ ታውቁዋቸዋላቹ ግን እውቀት ሳይሆን ባላችሁ እውቀት የምትወስዱት Action ነዉ ለውጥ እንድትፈጥሩ የሚያደርጋቹ! እዚህ ድረስ አብራችሁን ከቆያቹ እናንተ Action ለመውሰድ ዝግጁ ናችሁ ዛሬውኑ ጀምሩ እናመሰግናለን! Join & Share https://t.me/inQB1 https://t.me/inQB1 https://t.me/inQB1
إظهار الكل...
Question bank international online school (QBIOS)

Welcome to Question bank international online school in this Channel : *️⃣ 9 - 12 short note📝 *️⃣ Amazing mind map 🧠 *️⃣Question collection 📑 "REGISTER" & you can take PDF "PASSWORDS" Main admin :- @Btbnkk Contact us: ☎️ +251 913 794 000

👏 3👍 1🥰 1
ሰላም ተማሪዎች እንዴት ቆያችሁ እንግዲ ዛሬ ባለፈው ከ5ቱ core ሃሳብቦች መካከል እንድናብራራላቹ የምትፈልጉትን comment section ላይ አስቀምጡልን ባልነዉ መሰረት ሁላችሁም በሚባል ደረጃ 5ቱንም እንድናብራራ ጠይቃችሁናል ዛሬ ከመጀመሪያው ተራ ቁጥር እንጀምራለን ተከታተሉን መልካም ቆይታ 🥰
إظهار الكل...
👏 3
Agriculture Grade 11 Unit 6.rar4.71 KB
Photo unavailableShow in Telegram
የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆኗል‼️ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ምደባችሁን ለማየት የቀረቡ አማራጮች፦ በድረ-ገፅ፦ https://placement.ethernet.edu.et በቴሌግራም ቦት፦ https://t.me/moestudentbot የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። የተመደባችሁበት የትምህርት ተቋማት ጥሪ በመጠበቅ ትምህርታችሁ መከታተል ትችላላችሁ ተብሏል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
إظهار الكل...
👌🏻Parathyroid gland (1) Hormones of parathyroid: Active hormone secreted by parathyroids is parathormone (PTH), also called Collip's Hormone (Phillips collip, 1925). (2) Irregularities of parathormones (a) Hypoparathyroidism (Hyposecretion of parathormone) (b) Hyperparathyroidism (Hypersecretion of parathormone) Pancreas (1) Hormones of pancreas and their role: (a) Insulin: Insulin regulates how the body uses and stores glucose and fat. (b) Glucagon: This is secreted by the alpha cells of islets of Langerhans. Its function is to elevate glucose level in blood when glucose is deficient. (c) Somatostatin and Pancreatic polypeptide: Modern physiologists have postulated that the d and F (PP) cells of pancreas respectively secrete somatostatin (SS) and pancreatic polypeptide (PP). Somatostatin resembles the growth hormone inhibitory hormone (GHIH) secreted by hypothalamus. Thymus gland (1) Function of thymus glands (a) Thymus is haemopoietic, as well as, an endocrine gland. (b) The major function of thymus is to secrete thymosin hormone, thymic humoral factor (THF), thymic factor (TF), thymopoietin. (c) Thymus is essential in neonatal (newly born) infant and postnatal child for normal development of lymphoid organs and cellular immunity. Gonads (1) The gonads are the sex glands, the testes and the ovary. (i) Testes The testis form part of the male reproductive system, and is the gland where sperm and testosterone are produced. Functions of Testes (a) It stimulates the male reproductive system to grow to full size and become functional. (b) It stimulates the formation of sperms (spermatogenesis) in the seminiferous tubules. (c) It also determines the male sexual behaviour sex urge, aggressive behaviour. (d) Under its effect protein anabolism increases.
إظهار الكل...
😲Thyroid gland (1) The name "thyroid" was introduced by Thomas Wharton (1656). (2) It is derived from Greek "Thyreos" a shield. (3) Location: This is the largest endocrine gland of our body. It is located in our neck upon the ventral aspect of larynx (sound box or Adam's apple) and a few anterior most tracheal rings. It is a dark brown and H-shaped bilobed gland. (4) Hormones of thyroid: Thyroid gland secretes two iodinated hormones. (a) Thyroxine: It is an iodine containing (6% iodine) amine hormone which is derived from tyrosine amino acid. Chemically thyroxine is tetraidothyronine though also found as tri-iodothyronine. Secretion of thyroxine is inversely proportional to the blood level of thyroxine (feedback mechanism). (b) Thyrocalcitonin (TCT): It is a long peptide hormone secreted by parafollicular by cells of thyroid gland (C-cells). It secretion is regulated by increased plasma level of calcium by feedback mechanism. (5) Irregularities of thyroid gland (a) Hypothyroidism: (Decreased section of thyroxine from thyroid gland). (b) Hypersecretion of thyroid hormones (Hyperthyroidism or thyrotoxicosis) : This may also be a genetic defect, but usually it is provided by chronic infections (influenza, rheumatism, tonsilitis, tuberculosis, measles, whooping cough, etc.) pregnancy, intake of large doses of iodine, over-eating, etc. It results into a considerable increase in glucose and oxygen consumption by cells and the rate of oxidative metabolism in the mitochondria.
إظهار الكل...